ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፌስታል /አስቂኝ ና አስተማሪ ድራማ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 253

  • @user-tp9oc2qi3w
    @user-tp9oc2qi3w 3 ปีที่แล้ว +12

    ሱበሀንአላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁአክበር
    ሱበሀንአላሂ ወቢሀምድሂ
    ሱበሀንአላሂ ለአጢም
    አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

  • @user-mc4li9ef3r
    @user-mc4li9ef3r 3 ปีที่แล้ว +89

    ለሰው ብለው ከሚሰሩት ሳይሆን ለአላህ ብለው ከሚሰሩት መልካም ሰዎች ያርገን

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥይበት ሶፊ አላህ ይጨምርልሺ

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 3 ปีที่แล้ว +21

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጠም አስተመር ነው በርቱ ቡዙ ጉረኛ ሰዉ አሊ ልብ የሎ ልብ ይበል

  • @tube2024
    @tube2024 3 ปีที่แล้ว +13

    ሶፊ ሁለየ የምሰሬቸው ማሽአላህ ነው ወይ ይችን አይነቶን እኮ ወይ ያረብ ያፍ ሳይሆን የተግባር ሰው ያረገን ባሁኑ ስአት መስጠት ለዝና ለጉራ ለመታየት ሆኖል ሱብሀን አላህ

  • @tube4562
    @tube4562 3 ปีที่แล้ว +9

    መሻአላህ እኔም እደዝህ አይነት ስራውስጥ ብሰራ ደስ ይለኛል አላህ መልካም ስራ ከምሰሩት ይወፊቀን

  • @sadienur852
    @sadienur852 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 ปีที่แล้ว +6

    አሰተማሪ ነው ሶፍ ቀጠይበት አላህ
    ይጨምራልሽ ሶፍዬ

  • @user-zf7vd9fw7i
    @user-zf7vd9fw7i 3 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ከእዩልኝ ሥራ በአላህ እንጠበቅ ኢሻላህ ባለን የምንደሠት እዲሁም ያለንን ለለላቸው በወሬሣይሆን በተግባር የምንሠጥ አላህ ያድርገን ያው ካለን አሥተን ብንሠጥ ይጨምራልጅ አይቀንሥም አብሽሩ ሀባይብ

  • @emam1087
    @emam1087 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን ሶፊየ 👍👍👍

  • @AaAa-mq7ej
    @AaAa-mq7ej 3 ปีที่แล้ว +1

    አስታፍለሏህ አስታፍለሏህ ላሊላህ አይነሏህ አሏሁ አክበር ሱፊየ አላህ ይጨምርልሽ ውዷ
    ምርጥትምርትነው።።።።።

  • @user-tj6oo5tz9f
    @user-tj6oo5tz9f 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በረቱ እኔም አግረሠገባ ኢንሻአላህ
    እስረልሁ

  • @user-qf5ld6ek1s
    @user-qf5ld6ek1s 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ ውድ ባንች ብዙ ተቀይራለሁ ትግስት ሶብር አሰለምደሸኛል ጀዛክላህ ኸይርን

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 3 ปีที่แล้ว +20

    አይ እኛ ኑራችን ሌላ አፍችን ሌላ እደዚህ ብቻዋን ግጥም አድርጋ ልትበላ ምግብ ላደርስ አላለችም ደግሞ የኔ አይን እሷ የምትበላው ላይ ወላሂ ምራቄን እየዋጥኩ ነው ስትጎርስ ልብ ያለው ልብ ይበል ተመልካቹ ከላይ ነው ለሰው ብለን ሳይሆን ፈጣሪን ፈርተን እንስጥ

    • @hilmateutbeutbe9667
      @hilmateutbeutbe9667 3 ปีที่แล้ว

      ወደቤቴ ጎራ በሉ በቅንነት

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h 3 ปีที่แล้ว

      @@hilmateutbeutbe9667 ምን አለ ቡና ቡና ቁርስ አለ ወይ እንጀራ በበርበሬ አምሮኛል ክክክ

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 3 ปีที่แล้ว

      @@hilmateutbeutbe9667 m.th-cam.com/video/VY2axDDsERg/w-d-xo.html ወደኔም ጎራ በሉ በቅንነት ሁላቹም ውዶቼ

    • @user-zo4yy5pw3x
      @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ የኔ ቢጤ እንጀራውን እያየሁት ምራቄን ዋጥ ክክክክክ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +8

    ብጣም አድተማሪ ነው thanks 🙏

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 3 ปีที่แล้ว +4

    ሶፍየ የኔቆጆ እረጋታሽ አለባበሥሽ ደሥይለኛል አላህ ይጨምርልሽ ወዴ ልጆችሽ ሠላም በይልኝ

  • @hanannegash7738
    @hanannegash7738 3 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊ የኔ ቆንጆ ወላኒ በጣምነው ምወድሽ በእንችነው ትግስትን የተማሩኩት አላህ እድሜ ይስጥሽ💚💚❤️❤️🙏🙏💋

  • @user-nk7pw8wm9l
    @user-nk7pw8wm9l 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ስራ ይተገበራል እንጂ አይውራም በትክክል ወላሂ ፎዚዬ በጣም ነው የምውድሽ እኮ

  • @abdslo3669
    @abdslo3669 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፍዬ የኔ ቆንጆ በርቺልንን

  • @hiraandhibatube7997
    @hiraandhibatube7997 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ያስተምራል

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህሶፌየየየመልካምነትለራስነው

  • @nhebeshawit2426
    @nhebeshawit2426 3 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አርፍ ትምህርት ነው በርቱ ውዶች

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪነው ማሻአሏህ

  • @student6278
    @student6278 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤት አንድ ትሪ እንጀራ በልታ ውጭ ላይ ለመረዳት ፈልጌነው አላለችም አላህ ስራችንን ሁሉ ከሪያእ ይጠብቅልን

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว +3

    ከይዩልኝ ስራ አላህ ይጠብቀን ስራችንን እኽላስ ያለው አድርግልን ያረብ

  • @zumethio2911
    @zumethio2911 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ጭውውት ነው ሶፊዬ😍

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጥሩሚክር ነው በርቱ ሱበሃን አላህ አላህ ይጣብቀን ከንፈቅ

  • @foziyakonjo9888
    @foziyakonjo9888 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አሪፍ ትምህርት ነው

  • @komaralmuheiri2173
    @komaralmuheiri2173 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah beretu Allah yeredachu betem temeret alew meserat lesew sayehon lalah new

  • @kubrayemeir1968
    @kubrayemeir1968 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allhi astmare new bertu

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow ❤❤❤❤

  • @ami5650
    @ami5650 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህኮ አሟልቶ ስቶሻል አላህ ይጭምርልሽ እኔም ባንቺ ብዙ ተምራለው

  • @user-qf9ho2qp8o
    @user-qf9ho2qp8o 4 หลายเดือนก่อน

    ደስየሚል ነዉ ያስተምራል

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 3 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah xuru timiriti now wode ite sofiya🌹🌹🌹🌹💋

  • @user-mz7be6kj7g
    @user-mz7be6kj7g 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አስተማሪ ነው

  • @user-im4vr8os2k
    @user-im4vr8os2k 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሥተማሪ ነው ማሻ አላህ ቀጡሉበት ወላሂ እምግቡ ላይ ነበር የጠበኩሽ 💔💔💔💔💔💔💔✅✅✅✅✅✅✅

  • @aacom8032
    @aacom8032 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው
    👍👍❤️❤️

  • @noortube8236
    @noortube8236 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashaalah berchi oukty

  • @user-nm7rj9sb3c
    @user-nm7rj9sb3c 3 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክክ ፌስታልማ ፌስታልነው አላለችም አይ ሶፊ ማር እኮነሽ💋💋💋💋💋

  • @user-tp9oc2qi3w
    @user-tp9oc2qi3w 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወደከይር ስራይምራን ያረብ ጀዛኩምአላህ ከይር

    • @SofiaTube04
      @SofiaTube04  3 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

  • @rawdaa4606
    @rawdaa4606 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሶፍዬ በርቺ ዱኒያ ጠፊናት አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአ አላህ በርቱ ጀግኖች

  • @Sss-mv9fr
    @Sss-mv9fr 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa aalah zezakalah keyiri

  • @user-zr2pd6vi2r
    @user-zr2pd6vi2r 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ያንን

  • @zurieshaero2612
    @zurieshaero2612 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ አስተማሪ ነዉ

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 3 ปีที่แล้ว +1

    masha Allah Astemari New

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ

  • @madinamadina970
    @madinamadina970 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ወላሂ ለኛ በጣም የሚያስተምር ነው

  • @kamilasaedibrahim483
    @kamilasaedibrahim483 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሶፍ ሀቢብቲ አላህ ይጫምርልሽ ዉዴ

  • @user-cp8vz1ep8x
    @user-cp8vz1ep8x 3 ปีที่แล้ว +1

    መሽአለህ ❤️🌹👌✔️👏👏 አለህ ይጠብቅሽ ጀዘኩምለህ ከይረን 👍🏼👍🏼🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ክክክክክክ

  • @xcerxcer9732
    @xcerxcer9732 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashalaha

  • @user-fl7dz7gz5v
    @user-fl7dz7gz5v 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀንአላህ

  • @munatube2736
    @munatube2736 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @Zinetahmed-lf8op
    @Zinetahmed-lf8op ปีที่แล้ว

    sofi yene konjo beserashachew hulu dramawechi astemari new yene wud betam new mwedishi

  • @user-dc1vz4zh5f
    @user-dc1vz4zh5f 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህደስይላል

  • @ayishabalaay3270
    @ayishabalaay3270 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @moniraalali4853
    @moniraalali4853 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaala sofi

  • @semiramohamed3773
    @semiramohamed3773 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህአስተማሪነዉበርቱ

  • @sofyayoutube3536
    @sofyayoutube3536 3 ปีที่แล้ว +1

    ውን የሀገሬን ልጆች እስቲ ዘር ሀይማኖት ብሄር እያላችሁ ጎሳን እየመረጣችሁ አትጣሉ ያ የአማራ ደም የፈሰሰው የኛም ደም ነው አንቺም አባት ያንተም አባት ደም ነው የፈሰሰው የወጎኖቼ ደም መፍሰስ ይቁም በኢትዮጵያ መግስት የለም

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደርባባ ሶፍየ
    ዉብ ነዉ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል መልካምስራ ይሰራልእንጂ አይወራም መልካምን ስንሠራ ለአላህብለን የምንሰራያድርገን አሪፍትምህርትነው ጀዛኩመላህከይረን ሶፊ እወድሻለሁ ያንቺና የኢስማኤልሀሰን ወደዲናችሁ መመለስ በጣምነው ያስደሰተኝ የተቀሩትንም አላህ ልብይስጣቸው ግንለምን በአንድሆናችሁ ኢስላማዊ ፊልሞች አትሠሩም ልክ ጀዛ አማትናምራት እንሰራችሁት

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ።ደስስ የምል ድራመ መሰለሽ ሶፊትት።ቀትይበት

  • @medyitub9303
    @medyitub9303 3 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله

  • @ziyada.ziyadaziyada2179
    @ziyada.ziyadaziyada2179 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Allah etmerlachu

  • @nabylly
    @nabylly 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ ደግ ነሽ ። እንዳንቺ ከደጓ ሴት ጋ መኖር እንዴት
    መታደል ነው። 🙏 በዱዋ እንተዋወስ ።

  • @addismedia4740
    @addismedia4740 3 ปีที่แล้ว

    Sofiye arif nw....beteseb argeshalehu anchim...

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ለሰዉ ብዬ ሰዮን ለአንተ ብዬ መልካሚ ስራ እንድሰራ አንተዉ ወፍቃን ያረብ

  • @user-jn8fu8uk6u
    @user-jn8fu8uk6u 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለንሶፊ. ስወድሽሽሽሽሽቅንልብ. አላህ

  • @user-ef9ds9ck3x
    @user-ef9ds9ck3x 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betem Des yemil naw bartu

  • @bultuubultuu3652
    @bultuubultuu3652 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallaa mashallaa mashallaa jezkl shukuraan

  • @aishaaisha6199
    @aishaaisha6199 3 ปีที่แล้ว +1

    ወውውው ረምልዬ ቀጥለበት መለትነው

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah ychemrlachhu betam Arif new Allah melkam temiserut yadrgen

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸሀለህ አስታመር ነዉ ሶፍ ስዎደቹ በርቱልኝ

  • @user-dc5ns4xy7g
    @user-dc5ns4xy7g 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ

  • @user-wy2mq2rr3f
    @user-wy2mq2rr3f 3 ปีที่แล้ว +1

    አለባበሰሽ ማሻአላህ ነው ሶፊ

    • @allqua4766
      @allqua4766 3 ปีที่แล้ว

      ሶፊየየኔዉዲአላህይጠብቅሺዉደ

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው በርቱ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ቪድዮ በማየት ብቅ ይበሉ

  • @sultanalkurdi1245
    @sultanalkurdi1245 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀንአላህ አይውሸት አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @user-iz7vo2qf7z
    @user-iz7vo2qf7z 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ እርገትሽን በጣም ነው የምወደው

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 3 ปีที่แล้ว +1

    አሥተፈረላህ ለሠው ይምሠል ያርብ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @rabiaseid9692
    @rabiaseid9692 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አለይኩም

  • @ThFh-gz1tp
    @ThFh-gz1tp 3 หลายเดือนก่อน

    💕💕💕💕💕💕 sofi masha alah

  • @user-tg1dn5js2v
    @user-tg1dn5js2v 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሶፊ ከከከከከከ እሷ ለደነገጠች የኔም ደነገጥኩ

  • @user-qf9ho2qp8o
    @user-qf9ho2qp8o 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ 8:37

  • @ayshabintayshabint1640
    @ayshabintayshabint1640 3 ปีที่แล้ว +1

    Subahna allah

  • @mohammeddediyo5870
    @mohammeddediyo5870 3 ปีที่แล้ว

    Yene ehit betam astemari nw. .le allah bilaw kemisarut yargen

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashe allah

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ኒያችንን አሰምርልን ስራ ቺኒን የንተን ፊት ለመግኛት ብሉ ከምሰሩት አድርገን

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶፍየ የኔ ቅን አሳቢ መልካም ሴት

  • @yirgatessema6838
    @yirgatessema6838 2 ปีที่แล้ว +1

    ላኢላሃ ኢላ አላህ

  • @medumuhe1842
    @medumuhe1842 3 ปีที่แล้ว

    Masheallah asetemari new sofi shekuren

  • @saliha2372
    @saliha2372 3 ปีที่แล้ว +1

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    Subhanallah wellahi telek temert new sofi betm new mewedesh wellahi ❤️❤️

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብህን አለህ አለህ ይጠብቀን ያርብ

  • @zaedomohammed9436
    @zaedomohammed9436 3 ปีที่แล้ว

    አስተማሪነው ግን ሀይ የሙስሊም ሠላምታ አይደለም አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማለቱ የበለጠ ኸይርነው ቀጥሉበት

  • @rabiaseid9692
    @rabiaseid9692 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ እኔ ደሞ ልብስ ልትሰጥ መስሎኝ ወሳኝ ትምህርት ነው

  • @user-uq4wb9hm1c
    @user-uq4wb9hm1c 3 ปีที่แล้ว

    ቤትሽ ውብ ነው አዲስ ነኝ አግዚኝ