ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል የልጁ ሚስት ግን በጣም ጎበዝና አስተዋይ ናት
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
አቤቱ ጌታሆይ ደግሰው አልቋልና ከሰው ልጆችም መተማመን ጎሏልና እባክህ ማረን ይቅር በለን
ቤተሰብ
Amen amen amen ewenete new
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማረን ከዚህ ጠማማት ትውልድ እማማ ቅዱስ ገብርኤል ምህረትን ይላክልሽ እማማ
የልጃቸዉ ሚስት እንዳች ያሉትን ያብዛልን
የልጃቹው ሚስቱ አንደኛ ናት
ወይ ጉድ እሄ ነገር ኢትዮጵያም ተጀመረ ልጆቹ ለምን እናታቸውን ቤታቸው አይንከባከቡም ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ አጡ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞🙏🏽🙇♀️የሕዝን ቡነት ኣየ ዘመን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😞
😭😭😭😭😭
Aygrmem
እውነትሽ ነው
እግዝአብሄር እድሜዋን ያሳጥረውዘመኗ ያጠረ ይሁን አዝናለሁ ኡኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
አቤቱ ማረን እኔ !! ስለሕይወት የምታቀርቡት በጣም ነው የምከታተለው ሁሉንም ፕሮግራም እንደዚህ አይነት ነገር አገሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ወንጀል በጣም ነው የምታሳዝነው ሰው በቃ ለገንዘብ ብሎ የሰውን ሕይወት እስከማጥፋ, መግደል በጣም ነው የሚያሳዝነው አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏
እረ ትው በህጻናት ኣዛውንት ላይ ግፍ ኣይሰራም ምን ጉድ ነው በፈጣሪ ፈጣሪ ሆት ለይተህ ምታ 😥😥🙏🏿🙏🏿
ወይ ጉድ የሰው ልጅ የማይፈፅመው ጭካኔ የለም በቃ አውጣን ፈጣሪ ከንደዚ አይነት ሰዎች ይጠብቀን!!😭😭😭😭
አሜን ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
Amen amen amen
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ነርሶችን አሰዳቢ ናት ስንት ቅን መልካም ነርሶች አሉ።ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቶቹ መጥፎ አሳቢዎች ይጠብቀን።
በትክክል
@@umumuraade9767 ምን ትጠቀማለይ በሰዉ ህይወት መቀለድ መጥፎ
@@wollodessietube8640 እኔም የገረመኝ እሱ ነው የሰው ስቃይ እንደት ያስደስታል ስንት መልካምና አዛኝ ነርስ አለ ።
@@umumuraade9767 እንደዚች አይነት ደነዞች ነርስ መሖን የለባቸዉም።
በጣም የሚገርም ነዉ ይሄ ነገር በአዉሮፓ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ለካ ይሄ ነገር በኢትዮጵያም ተጀመረ አየ ጉድ ይገርማል አምላኬ ይቅር በለን
የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃቹ መጀመሪያ ጤና ሁሉም ይደረስበታል በዚህ ሰሞን ኮረና ሳልሞት ነው የዳንኩት ለዛውም ሰው ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@@salmgot6173 አሜሜሜሜሜሜን ውዴ
ጉንፋኑን ሁሉ ነው corona የሚሉት
አውሬው ያሰለጠናት የሉሲፈር ነርስ ነች ይቺ እግዚአብሔር መንገድሽ ላይ ይቁም እርጉም
አቤቱ ጌታ ሆይ ደግ ዘመን አምጣልን 😭😭🙏🏿
አሜን
Amen Amen
አቤት አምላክ እንደነዚህ አይነቱን እግዚአብሔር ይጠብቀንንን
ወንጀለኛዋ እግዚአብሔር የ ስራዋን ይስጣት። ለተጎጂዎች እግዚአብሔር ይበቀልላቸው
እንኳን በሃገር ቤት በውጭ ኢትዮጵያን እግዝያብሄርን በመፍራት እንደ ስራ ሳይሆን እንደ ወላጅ ነው የምንከባከበው ። ገፈኞች አይቀር መታመምና ማርጀት የዘሩትን ያጭዳሉ።
ኡፍ አረ አመመኝ በፈጣሪ ፈጣሪ የእጃን ይስጣት ሌሌ የምለው የለም😭😭😭😭😭
አሏህ ሆይ. መጨረሻ የነ. አሳምርልሽ. ምንአይነት. ጊዜ ነው
😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ጪካነ ልክ የለለው አርመነ ናት እች ለእናት የምትጨክን ምናይነት ስው ናት 😢😭 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ከእንደዚህ አርመኖች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙌
አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለተሰራ ሀጢያት የለም😭😭😭
የተረገመች እናት የላትም ምን አረመኔ ናት እግዚአብሔር የጃን ይስጣት
ምራቲቱ የልጃቸዉ ሚስት ከልብ ሰዉ ናት ልክ እንደ እናት ነዉ የምታያቸዉ።
አይ ግፍ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሻል አሜሪካን ሀገር አዲስ እንድገባሁ የስራሁት ስራ ይህንን ነበር በጣም እኮ ነው የሚያሳዝኑት they are helpless.አይን እይን ሲያ ዩ በጣም ነው አንጀት የሚበሉት እንካንስ ሊጨክንባቸው .
በመንግስት ሆስፒታሎች የሚሰሩ ነርሶችም ተመሳሳይ ነገር ያረጋሉ !!በተለይ ፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ የሚሰሩ
በጣም እውነት ነው
ትክክል ነው
ሀላፊነት በጣም ከባድ ነው እኔ እዚህ ሞት የረሳ የ105 አመት ሽማግሌ ሴትዮዬ አባታን ለሁለት ወር አደራ ብላኝ ከባለቤታና ከልጃጋር ትታብን ሄዳ ስቃዬን እያየው ነው እነዚ ኢራኖች እደሆኑ ዴታቢሶች ናቸው ትተውት ይወጣሉ ይተኛሉ ጉዳይም አይሉት እኔ አሁላይ በጣም ሰልችቶኛል ይህ ፕሮግራም ትዝ እያለኝ ነው ወደራሴ ተመልሼ እምፀልየው ትግስቴ ሁሉ አልቆ እፍን አርጌ ልሸኘውዴብዬ ያሰብኩበት ቀን ብዙ ነው ፈጣሪ ከሴይጣን ይሰውረኝ 🙏🙏🙏
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን 😥😥😥😥
ያኢላሂ ምን አይነት ጋጠወጥ ነች እናት የላትም እሱዋ እረ ወላጆቻችንን እራሳችን ጋር ማኖር እንጂ እንዲህ አይነት ገዳይ አምጥቶ ማሰራት ቢቀር ይሻላል ኡፍፍ አንጀቴን በሉት
እፍፍፍ የእናቶች እንባ ምነኛ ያማል ለዛዉ በእናቶች በአዛዉንቶች እንዲ አይነት ጭካኔ 💔💔😂አቤቱ ጌታ ሆይ እንዲህ ለበ ጨካኝ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስን ገስፅ አይነ ልቦናቸዉን አብራልን በቅን መንገድ እንድንጓዝ እርዳንከእናቶቻችን ምርቃትን እንጂ እርግማን ከመቀበል ሰዉረን😭የእናት የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸዉ አይለየን አሜን ፫ ❤
በጣም ያማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
በጣም ጨካኝ አውሬ ናት።ከአንዱት ኢትዮጵያዊ ዘጋ የማይጠበቅ ሰይጠናዊ ሥራ ነው።
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እናት የላትም ምናለበት ጥሩ ስራ ሰርታ ብትመረቅ በእውነት ይችኽ ሴጣን ናት ክፉ አረመኔነት የጭካኔ ጥግ እኔን የኔ እናት ስራውን መስራት ካልፈለገች ለምን የሰው ሀቅ ትበላለች እግዝአብሔርን አትፈራም ከሰው በላይ ፈጣሪን ብትፈራ ጥሩ ነበር የዘራችውን እንደምታጭድ አታውቅምን ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል ትልቁ ቅጣት ደግሞ ከፈጣሪ ነው በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እናቶችን ከፉ አይንካቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ክብር ለእናቶቻችን
ይሄ ታሪክ ፍፁም እውነት ነው እኔ በሌላ መንገድ ብዙ ታዜቤለሁ
በቀንነት ደምሩኝ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሁንም በጣም ብዙ ብዙ አሉ እንደዚ የሚያሰቃይ ይሄ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው አደለም ባዳ ከዘመድም አለ በተለይ የመርሳት ችግር ያለባቸውን ሰዎች አይናገርም ብላችሁ የምታሰቃዩ ሰዎች ነግ በኔ ነው ብላችሁ አስቡ ሰው ባያያችሁ እግዚአብሔር ያያችሁሃል የስራቸዉን ይስጣቸዉ
አቤትቱፈጣሪ ደግ ዘመን አምጣልን
😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
እኔ እምለዉ ልጆች ለምንድነዉ ቤተሰባቸዉን የማይንከባከቡት 😭😭😭😭😭
የስራዋን ይስጣት ፈጣሪ ምኒቱ ጨካኝ ናት በማርያም
እንዲህ የምታደርግ የህክምና ባለሙያ በፍጹም አታገኙም የተመልካች ቀልብ ለመሳብ ያልሆነ ነገር አታወዛግቡ ።
እቺ መገደል ነበረቦት ግን ምንም ዋጋ አለው የኛ ሀገር ህግ
በውጭ ሀገር የምንስማው ሁሉ ነገር እኛ ሀገር እየሆነ ነው መልካምን ብንለማመድ ይሻል ነበር
እኔ የምሠራበት ሀገርም አለች የሤትዮየ ጎደኛ ለናቷ ብላ ያመጣቻት ሠራተኛ በጣም ነበር ሽትቤት ውሥጥ ከሥራሚክጋ እያጋጨች ነበር የምታሠቃያት የሆነ ሠአት ግን ሽትቤት ካሜራ ገጠሙባት ከዛ ተያዘች ሊገሏት ሁሉ ነበር ማራምን ከዛ ፓሊሥ ወሥዶ አሥሮ 6ወርብኋላ ወደሀገር ተላከች ደሞ ሢነግሯት አሠማም እኔ ብዙ ጊዜ እነግራት ነበር
ይችኮ ብትወልድኖሮ የእናትነት ጥቅምናጉዳቱን ታቀዉ ነበር ግን ይች አዉሬናት ዉይይ
ወንበር ላይ ከመቀመጥህ በፊት አጠገብህ ማን እንዳለ አስተውል !
እግዚኣብሄር የስራዋን ይስጣት ባለጌ እናት የላትም ይችን ለእድሜ ማሰር ነው
እንደዚች አይነቶቹ ናቸው የህክምና ባለሞያ ሰርተፍኬት ተሰቶቸው ህሊናቸውን ሸጠው የሰው ህይወት የሚቀጥፉት ሀያዋናት
ልጆቻቸው እደት እናታቸውን ለነርሥ ብቻ ሠተው ይተዋቸዋል ጥፋቱ የነርሷ ብቻ አደለም ልጆቻቸው ም ጥፋተኛ ናቸው ወላጆቻችነን የመከባከብ ግደታ አለብን እናታቸውን ለነርሥ ብቻ ጥለው የተከቀመጡ ማፈሪያ ልጆች ናቸው።
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው በቃ እዚህ ዓለም ላይ የማይሰማ ጉድ የማይፈፀም ወንጀል የለም 😭😭😭
አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን
በአሜሪካን ሀገር ICU ውስጥ የሚሰራ ነርስ ሚራክል ባለው syringe ብዙ ህመምተኞቹን በመግደሉ የእድሜ ልክ እስር ተፈርዶበታል እንግሊዝ ሀገርም አንድ የህፃናት ነርስ ብዙ ህፃናትን insulin እየሰጠች በመግደሏ እድሜ ልክ ተፈርዶባታል እኛም ሀገር መግባቱ ነው ማለት ነው
ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበልሽ እፍፍፍ
እግዚአብሄር ሆይ ከነዚ ሰዎች ሰውረን አረ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይፍረድሽ ፈርዶሻል ግን ሌላ ፍርድ ይስጥሽ
በሰመሀም ምን አይነት አውሬ ናት ይቺ እግዚአብሔር ይገሥጽት
ሱበሀን አለ አህለን
Ye legeee meste ye tebarkeche natee EGZABHER yebarkshe.
ግን ስለ ሂወት የእውነት ታሪክ ነው የምታቀርቡልን ወይስ ትወና ነው ?ማወቅ ሰለፈለግሁ ነው የእውነት ነው ።ካላችሁ እዴት ካሜራ ሊቀርፅ ቻለ ?
ስብአርጊኝውዴ
ወላሂ የኔምጥያቄነው ይሄጥያቄ😳😳😳
Ewenetegna Tarik new gin enezi tewanaywoch nachew yetesafew en Tarik tewenewet new
እየውልሽ እህት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ነው ታሪኩም ከፓሊስ ጣብያ ፍቃድ ወስደው የወንጀል ስራው ለትምህርት ይሆን ዘንድ በዚህ ያቀርቡታል ሰዎቹ የወንጀሎኞቹ ገፀ ባህሪ ነው እንጂ እነሱ ራሳቸው አይደሉም
ይህ እኮ ማማየ ሰወቹ እዉነተኛ ታሪክ ላይ የሰሩት ሰወች አይደሉም ለትወናዉ ተመርጠዉ ነዉ ይህ እኮ ወንጀለኞቹ ፍርድ ሲሰጥባቸዉ የሰጡትን ቃል ነዉ አስመስለዉ ሰርተዉ በድራማ መልኩ የሚለቁልን
ሱብሃንአላህ አይ ስው የክፍልት ጥግ የሰይጣን ወንድም የልጀን ሚስት ያለ ማድነቅ ንፍግ ነው
አቤቱ ከሀጺያተኞቹ አንደኛዋ እኔነኝ እና ማህረን😭😭😭😭🙏🙏🙏
በተለይ በኢትዮጵያ ከሌላው ሃገር በበለጠ ከፍተኛ ወንጀ ል ይሰራል
ወይጭካኔ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢
OMG !!!ere Gud bel Gonder !!!!! uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu !!!!!Aye Ethiopia situn chashiw !!!!Hizbachn teseqaye !!
ኣምላኬ ሆይ ኣንተ ድረስ ምን ነው ይህን ያህል ጨካን ሆንን እኛው በኛው
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ
ፍትህ ፍትህ በእስር የምሰቃዩ ወጋኖቻችን
በጣምየሚገርምነገርነውአላህይይልሺአችየተረገምሺ
እግዚአብሔር ይመንጥልኪ ርኽስቲ
እንኳን ደህና መጣችሁ ስለህይወቶች አቤት ግፍ ግን ምን ሆና ነው ክፉ
እኛ ኢትዮጵያዉየን አብሮ መኖር እንችላለ
በቤታቸዉ ለምን አያስታምሙም
እባአካአችሁ እደውጩ እለም ጧሪ የሌላችውን የጡረታ ቤት ባላሀብቶች ቢከፍቱ በውጩ ልጆች ክፍያውን ይከፍላሉ ወይም ቤታችው ተሽጦ ባንክ ይገባል በዛ እየከፈሉ ነው የሚጦሩት ብዙ ስራአጥን ይቀንሳል እውጭ ሀገር ሂደን ስልጠና ተስጥቶን ነው የምንስራው እነሱም ለበደል አይጋለጡም
አረ ያሳዝናል በእውነት ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይቅርበለት
እናመስግናተል
አቤቱአምላኬሆይደጉቀንአምጣልን
ይቺን አረመኔ ልጅ ተይዛ መታረድ ነው ያለባት ፍርዱ ትክክለኛው ፍርድ ይሄ ነው።እናቶችን ሚያሰቃዩ ሰዎች።
በዚች የተነሳ የስቱ እጀራተዘጋ😭💔😭😭😢😢አቤት ጌታዬይቅርበለን💔😭💔😭
በጣም ያማል ያርብ አተ ማርን
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
💚💛❤️የሴት፣ጨካኝ፣የዘራችውን፣ታጭዳለች
ARAME NEW BETAM YASAZINAL GEN LEMN ALLAH YIFREDIBAT
የልጃቸዉ። ሚስት አላህቅልብ ሰቷታሕሱባሀን አላህ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይቅር በለት
አይ የሰዉ ልጁ ጫካኔ በጣም ያማል ወላሂ
አቤቱ ጌታየ ሀበሻም እንዲህ ይጨክናል እንዴ?እ
የአላህ ከደዚ አይነት ፈተና አንተ ጠብቀን በቀንነት ደምሪኝ ውዶች
እናቴ መሰለችኝ ባናይ ይሻላል ይቼን በሞት መቅጣት እንኳን የሰው ፍጥረት ማንም ደጉዋ እናት ላይ እንዲህ አያረግም ሞት መፍረድ ነው ይቺ አረመኔ
ፈጣሪዋጋዋንይስጣት
አያያዠ ቃላት አጠቃቀማችሁን አስተካክሉ ! ነገር ግን ግን ቢሆንም የሚሉት ቃላት አጠቃቀማችሁ ትክክል አይደለም።
አኛ ደሮ አያቶቻችንን እራሳችን ነንን ያስታመምነው ስልጣኔ ብለው ነው እንጂ ለቤተሰብ የሚሆን የራስ ሰው ይጠፋል እንዴ ወንዱ ልጅ ለምን አላስታመም
ይህ በጣም አጸላፊ የሆነ ስብእናን የሚጋፋ ድርጊት ነው!! በውጭ አገር እንደዚህ አይነት ስራ 3 ወይም 4 አመት አፈር ድሜ በምልተሽ በምረሽ ዲፐሎም ካልያሽ መቀጠር አትችይምኢትዮጵያ እንደ ውጭ አገር የተወጣጠረ ኑሮእንብዛም ስለሌለ ብትችሉ በእድሜ ገፋ ያሉትን በቤታችሁ ውስት ብታኖሯቸው መልካም ነው እላልው ።እንደዚህ አይነቱ
ኡፍፍፍ እስኪ ተመልካቾቻችሁን አክብሩ በመሀል አትግቡ ነው የምንላችሁ አይሰማምደ ዋይ በቃ መጀመሪያ ላይ ካስተላለፍችሁ ይበቃል።
אלוהים ישמור איזה אישה אכזרית אין לה לב עצוב מאוד נקרע הלב על האנשים האלה😭😭😭😭😭😡😡
Wow! Its hard to believe .
እግዚኦ 😢😢😢
የክፋት፡ጥግ ያሳዝናል ሰው፡የዘራውነው፡የሚያጭደው፡ጠብቂ
ምን አይነት ጭካኔ ነዉ እኛ እንኳን አረቦችን አልቅሰነዉ ብሉ የምንላቸዉ ምን ሊጠቅማት ነዉ እሔ በብር ሳይሆን ነጻ ነበር ለሽማግሌዎች ነገ የዘራችዉን ታጭዳለች ንሳሃ ገብታ ወደ ፈጣሪ ብታለቅስ ይሻላል
☝️☝️☝️
Subahan Allah ye serawan yesetat
በእየሱስ ስም ምን አይነት አረመኔ ናት
I appreciate daughter in law she so nice 👍
😭😭😭😭😭😭😭እግዚኣብሄር ይፍረድ ጓልን ቸካኒን😞😭😭😭🙇♀️🙏🏽
አቦ መርዝ ይሁንባት የበላቸው ገንዘብ በሞላ እቺማ ጭራሽ መፈታትም የለባትም እዛው ሬሳዋ እንኳ መውጣት የለበትም መግደል ነበር እቺን
ነርሷን አደባባይ ላይ የሞት ቅጣት መስጠት ነው
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል
የልጁ ሚስት ግን በጣም ጎበዝና አስተዋይ ናት
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
አቤቱ ጌታሆይ ደግሰው አልቋልና ከሰው ልጆችም መተማመን ጎሏልና እባክህ ማረን ይቅር በለን
ቤተሰብ
Amen amen amen ewenete new
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማረን ከዚህ ጠማማት ትውልድ እማማ ቅዱስ ገብርኤል ምህረትን ይላክልሽ እማማ
የልጃቸዉ ሚስት እንዳች ያሉትን ያብዛልን
የልጃቹው ሚስቱ አንደኛ ናት
ወይ ጉድ እሄ ነገር ኢትዮጵያም ተጀመረ ልጆቹ ለምን እናታቸውን ቤታቸው አይንከባከቡም ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ አጡ
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞🙏🏽🙇♀️የሕዝን ቡነት ኣየ ዘመን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😞
😭😭😭😭😭
Aygrmem
እውነትሽ ነው
እግዝአብሄር እድሜዋን ያሳጥረው
ዘመኗ ያጠረ ይሁን አዝናለሁ ኡኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
አቤቱ ማረን እኔ !! ስለሕይወት የምታቀርቡት በጣም ነው የምከታተለው ሁሉንም ፕሮግራም እንደዚህ አይነት ነገር አገሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ወንጀል በጣም ነው የምታሳዝነው ሰው በቃ ለገንዘብ ብሎ የሰውን ሕይወት እስከማጥፋ, መግደል በጣም ነው የሚያሳዝነው አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏
እረ ትው በህጻናት ኣዛውንት ላይ ግፍ ኣይሰራም ምን ጉድ ነው በፈጣሪ ፈጣሪ ሆት ለይተህ ምታ 😥😥🙏🏿🙏🏿
ወይ ጉድ የሰው ልጅ የማይፈፅመው ጭካኔ የለም በቃ አውጣን ፈጣሪ ከንደዚ አይነት ሰዎች ይጠብቀን!!😭😭😭😭
አሜን ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
Amen amen amen
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ነርሶችን አሰዳቢ ናት ስንት ቅን መልካም ነርሶች አሉ።ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቶቹ መጥፎ አሳቢዎች ይጠብቀን።
በትክክል
@@umumuraade9767 ምን ትጠቀማለይ በሰዉ ህይወት መቀለድ መጥፎ
@@wollodessietube8640 እኔም የገረመኝ እሱ ነው የሰው ስቃይ እንደት ያስደስታል ስንት መልካምና አዛኝ ነርስ አለ ።
@@umumuraade9767 እንደዚች አይነት ደነዞች ነርስ መሖን የለባቸዉም።
በጣም የሚገርም ነዉ ይሄ ነገር በአዉሮፓ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ለካ ይሄ ነገር በኢትዮጵያም ተጀመረ አየ ጉድ ይገርማል አምላኬ ይቅር በለን
የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃቹ መጀመሪያ ጤና ሁሉም ይደረስበታል በዚህ ሰሞን ኮረና ሳልሞት ነው የዳንኩት ለዛውም ሰው ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@@salmgot6173 አሜሜሜሜሜሜን ውዴ
ጉንፋኑን ሁሉ ነው corona የሚሉት
አውሬው ያሰለጠናት የሉሲፈር ነርስ ነች ይቺ እግዚአብሔር መንገድሽ ላይ ይቁም እርጉም
አቤቱ ጌታ ሆይ ደግ ዘመን አምጣልን 😭😭🙏🏿
አሜን
Amen Amen
አቤት አምላክ እንደነዚህ አይነቱን እግዚአብሔር ይጠብቀንንን
ወንጀለኛዋ እግዚአብሔር የ ስራዋን ይስጣት። ለተጎጂዎች እግዚአብሔር ይበቀልላቸው
እንኳን በሃገር ቤት በውጭ ኢትዮጵያን እግዝያብሄርን በመፍራት እንደ ስራ ሳይሆን እንደ ወላጅ ነው የምንከባከበው ። ገፈኞች አይቀር መታመምና ማርጀት የዘሩትን ያጭዳሉ።
ኡፍ አረ አመመኝ በፈጣሪ ፈጣሪ የእጃን ይስጣት ሌሌ የምለው የለም😭😭😭😭😭
አሏህ ሆይ. መጨረሻ የነ. አሳምርልሽ. ምንአይነት. ጊዜ ነው
😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ጪካነ ልክ የለለው አርመነ ናት እች ለእናት የምትጨክን ምናይነት ስው ናት 😢😭 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ከእንደዚህ አርመኖች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙌
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለተሰራ ሀጢያት የለም😭😭😭
የተረገመች እናት የላትም ምን አረመኔ ናት እግዚአብሔር የጃን ይስጣት
ምራቲቱ የልጃቸዉ ሚስት ከልብ ሰዉ ናት ልክ እንደ እናት ነዉ የምታያቸዉ።
አይ ግፍ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሻል አሜሪካን ሀገር አዲስ እንድገባሁ የስራሁት ስራ ይህንን ነበር በጣም እኮ ነው የሚያሳዝኑት they are helpless.አይን እይን ሲያ ዩ በጣም ነው አንጀት የሚበሉት እንካንስ ሊጨክንባቸው .
በመንግስት ሆስፒታሎች የሚሰሩ ነርሶችም ተመሳሳይ ነገር ያረጋሉ !!በተለይ ፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ የሚሰሩ
በጣም እውነት ነው
ትክክል ነው
ሀላፊነት በጣም ከባድ ነው እኔ እዚህ ሞት የረሳ የ105 አመት ሽማግሌ ሴትዮዬ አባታን ለሁለት ወር አደራ ብላኝ ከባለቤታና ከልጃጋር ትታብን ሄዳ ስቃዬን እያየው ነው እነዚ ኢራኖች እደሆኑ ዴታቢሶች ናቸው ትተውት ይወጣሉ ይተኛሉ ጉዳይም አይሉት እኔ አሁላይ በጣም ሰልችቶኛል ይህ ፕሮግራም ትዝ እያለኝ ነው ወደራሴ ተመልሼ እምፀልየው ትግስቴ ሁሉ አልቆ እፍን አርጌ ልሸኘውዴብዬ ያሰብኩበት ቀን ብዙ ነው ፈጣሪ ከሴይጣን ይሰውረኝ 🙏🙏🙏
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን 😥😥😥😥
ያኢላሂ ምን አይነት ጋጠወጥ ነች እናት የላትም እሱዋ እረ ወላጆቻችንን እራሳችን ጋር ማኖር እንጂ እንዲህ አይነት ገዳይ አምጥቶ ማሰራት ቢቀር ይሻላል ኡፍፍ አንጀቴን በሉት
እፍፍፍ የእናቶች እንባ ምነኛ ያማል ለዛዉ በእናቶች በአዛዉንቶች እንዲ አይነት ጭካኔ 💔💔😂
አቤቱ ጌታ ሆይ እንዲህ ለበ ጨካኝ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስን ገስፅ አይነ ልቦናቸዉን አብራልን በቅን መንገድ እንድንጓዝ እርዳን
ከእናቶቻችን ምርቃትን እንጂ እርግማን ከመቀበል ሰዉረን😭
የእናት የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸዉ አይለየን አሜን ፫ ❤
በጣም ያማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
በጣም ጨካኝ አውሬ ናት።
ከአንዱት ኢትዮጵያዊ ዘጋ የማይጠበቅ ሰይጠናዊ ሥራ ነው።
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እናት የላትም ምናለበት ጥሩ ስራ ሰርታ ብትመረቅ በእውነት ይችኽ ሴጣን ናት ክፉ አረመኔነት የጭካኔ ጥግ እኔን የኔ እናት ስራውን መስራት ካልፈለገች ለምን የሰው ሀቅ ትበላለች እግዝአብሔርን አትፈራም ከሰው በላይ ፈጣሪን ብትፈራ ጥሩ ነበር የዘራችውን እንደምታጭድ አታውቅምን ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል ትልቁ ቅጣት ደግሞ ከፈጣሪ ነው በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እናቶችን ከፉ አይንካቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ክብር ለእናቶቻችን
ይሄ ታሪክ ፍፁም እውነት ነው እኔ በሌላ መንገድ ብዙ ታዜቤለሁ
በቀንነት ደምሩኝ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሁንም በጣም ብዙ ብዙ አሉ እንደዚ የሚያሰቃይ ይሄ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው አደለም ባዳ ከዘመድም አለ በተለይ የመርሳት ችግር ያለባቸውን ሰዎች አይናገርም ብላችሁ የምታሰቃዩ ሰዎች ነግ በኔ ነው ብላችሁ አስቡ ሰው ባያያችሁ እግዚአብሔር ያያችሁሃል የስራቸዉን ይስጣቸዉ
አቤትቱፈጣሪ ደግ ዘመን አምጣልን
😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
እኔ እምለዉ ልጆች ለምንድነዉ ቤተሰባቸዉን የማይንከባከቡት 😭😭😭😭😭
የስራዋን ይስጣት ፈጣሪ ምኒቱ ጨካኝ ናት በማርያም
እንዲህ የምታደርግ የህክምና ባለሙያ በፍጹም አታገኙም የተመልካች ቀልብ ለመሳብ ያልሆነ ነገር አታወዛግቡ ።
እቺ መገደል ነበረቦት ግን ምንም ዋጋ አለው የኛ ሀገር ህግ
በውጭ ሀገር የምንስማው ሁሉ ነገር እኛ ሀገር እየሆነ ነው መልካምን ብንለማመድ ይሻል ነበር
እኔ የምሠራበት ሀገርም አለች የሤትዮየ ጎደኛ ለናቷ ብላ ያመጣቻት ሠራተኛ በጣም ነበር ሽትቤት ውሥጥ ከሥራሚክጋ እያጋጨች ነበር የምታሠቃያት የሆነ ሠአት ግን ሽትቤት ካሜራ ገጠሙባት ከዛ ተያዘች ሊገሏት ሁሉ ነበር ማራምን ከዛ ፓሊሥ ወሥዶ አሥሮ 6ወርብኋላ ወደሀገር ተላከች ደሞ ሢነግሯት አሠማም እኔ ብዙ ጊዜ እነግራት ነበር
ይችኮ ብትወልድኖሮ የእናትነት ጥቅምናጉዳቱን ታቀዉ ነበር ግን ይች አዉሬናት ዉይይ
ወንበር ላይ ከመቀመጥህ በፊት አጠገብህ ማን እንዳለ አስተውል !
እግዚኣብሄር የስራዋን ይስጣት ባለጌ እናት የላትም ይችን ለእድሜ ማሰር ነው
እንደዚች አይነቶቹ ናቸው የህክምና ባለሞያ ሰርተፍኬት ተሰቶቸው ህሊናቸውን ሸጠው የሰው ህይወት የሚቀጥፉት ሀያዋናት
ልጆቻቸው እደት እናታቸውን ለነርሥ ብቻ ሠተው ይተዋቸዋል ጥፋቱ የነርሷ ብቻ አደለም ልጆቻቸው ም ጥፋተኛ ናቸው ወላጆቻችነን የመከባከብ ግደታ አለብን እናታቸውን ለነርሥ ብቻ ጥለው የተከቀመጡ ማፈሪያ ልጆች ናቸው።
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው በቃ እዚህ ዓለም ላይ የማይሰማ ጉድ የማይፈፀም ወንጀል የለም 😭😭😭
አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን
በአሜሪካን ሀገር ICU ውስጥ የሚሰራ ነርስ ሚራክል ባለው syringe ብዙ ህመምተኞቹን በመግደሉ የእድሜ ልክ እስር ተፈርዶበታል እንግሊዝ ሀገርም አንድ የህፃናት ነርስ ብዙ ህፃናትን insulin እየሰጠች በመግደሏ እድሜ ልክ ተፈርዶባታል እኛም ሀገር መግባቱ ነው ማለት ነው
ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበልሽ እፍፍፍ
እግዚአብሄር ሆይ ከነዚ ሰዎች ሰውረን አረ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይፍረድሽ ፈርዶሻል ግን ሌላ ፍርድ ይስጥሽ
በሰመሀም ምን አይነት አውሬ ናት ይቺ እግዚአብሔር ይገሥጽት
ሱበሀን አለ አህለን
Ye legeee meste ye tebarkeche natee EGZABHER yebarkshe.
ግን ስለ ሂወት የእውነት ታሪክ ነው የምታቀርቡልን ወይስ ትወና ነው ?ማወቅ ሰለፈለግሁ ነው የእውነት ነው ።ካላችሁ እዴት ካሜራ ሊቀርፅ ቻለ ?
ስብአርጊኝውዴ
ወላሂ የኔምጥያቄነው ይሄጥያቄ😳😳😳
Ewenetegna Tarik new gin enezi tewanaywoch nachew yetesafew en Tarik tewenewet new
እየውልሽ እህት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ነው ታሪኩም ከፓሊስ ጣብያ ፍቃድ ወስደው የወንጀል ስራው ለትምህርት ይሆን ዘንድ በዚህ ያቀርቡታል ሰዎቹ የወንጀሎኞቹ ገፀ ባህሪ ነው እንጂ እነሱ ራሳቸው አይደሉም
ይህ እኮ ማማየ ሰወቹ እዉነተኛ ታሪክ ላይ የሰሩት ሰወች አይደሉም ለትወናዉ ተመርጠዉ ነዉ ይህ እኮ ወንጀለኞቹ ፍርድ ሲሰጥባቸዉ የሰጡትን ቃል ነዉ አስመስለዉ ሰርተዉ በድራማ መልኩ የሚለቁልን
ሱብሃንአላህ አይ ስው የክፍልት ጥግ የሰይጣን ወንድም የልጀን ሚስት ያለ ማድነቅ ንፍግ ነው
አቤቱ ከሀጺያተኞቹ አንደኛዋ እኔነኝ እና ማህረን😭😭😭😭🙏🙏🙏
በተለይ በኢትዮጵያ ከሌላው ሃገር በበለጠ ከፍተኛ ወንጀ ል ይሰራል
ወይጭካኔ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢
OMG !!!
ere Gud bel Gonder !!!!! uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu !!!!!
Aye Ethiopia situn chashiw !!!!
Hizbachn teseqaye !!
ኣምላኬ ሆይ ኣንተ ድረስ ምን ነው ይህን ያህል ጨካን ሆንን እኛው በኛው
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ
ፍትህ ፍትህ በእስር የምሰቃዩ ወጋኖቻችን
በጣምየሚገርምነገርነውአላህይይልሺአችየተረገምሺ
እግዚአብሔር ይመንጥልኪ ርኽስቲ
እንኳን ደህና መጣችሁ ስለህይወቶች አቤት ግፍ ግን ምን ሆና ነው ክፉ
እኛ ኢትዮጵያዉየን አብሮ መኖር እንችላለ
በቤታቸዉ ለምን አያስታምሙም
እባአካአችሁ እደውጩ እለም ጧሪ የሌላችውን የጡረታ ቤት ባላሀብቶች ቢከፍቱ በውጩ ልጆች ክፍያውን ይከፍላሉ ወይም ቤታችው ተሽጦ ባንክ ይገባል በዛ እየከፈሉ ነው የሚጦሩት ብዙ ስራአጥን ይቀንሳል እውጭ ሀገር ሂደን ስልጠና ተስጥቶን ነው የምንስራው እነሱም ለበደል አይጋለጡም
አረ ያሳዝናል በእውነት ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይቅርበለት
እናመስግናተል
አቤቱአምላኬሆይደጉቀንአምጣልን
ይቺን አረመኔ ልጅ ተይዛ መታረድ ነው ያለባት ፍርዱ ትክክለኛው ፍርድ ይሄ ነው።እናቶችን ሚያሰቃዩ ሰዎች።
በዚች የተነሳ የስቱ እጀራተዘጋ😭💔😭😭😢😢አቤት ጌታዬይቅርበለን💔😭💔😭
በጣም ያማል ያርብ አተ ማርን
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
💚💛❤️የሴት፣ጨካኝ፣የዘራችውን፣ታጭዳለች
ARAME NEW BETAM YASAZINAL GEN LEMN ALLAH YIFREDIBAT
የልጃቸዉ። ሚስት አላህቅልብ ሰቷታሕሱባሀን አላህ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይቅር በለት
አይ የሰዉ ልጁ ጫካኔ በጣም ያማል ወላሂ
አቤቱ ጌታየ ሀበሻም እንዲህ ይጨክናል እንዴ?እ
የአላህ ከደዚ አይነት ፈተና አንተ ጠብቀን በቀንነት ደምሪኝ ውዶች
እናቴ መሰለችኝ ባናይ ይሻላል ይቼን በሞት መቅጣት እንኳን የሰው ፍጥረት ማንም ደጉዋ እናት ላይ እንዲህ አያረግም ሞት መፍረድ ነው ይቺ አረመኔ
ፈጣሪዋጋዋንይስጣት
አያያዠ ቃላት አጠቃቀማችሁን አስተካክሉ ! ነገር ግን ግን ቢሆንም የሚሉት ቃላት አጠቃቀማችሁ ትክክል አይደለም።
አኛ ደሮ አያቶቻችንን እራሳችን ነንን ያስታመምነው ስልጣኔ ብለው ነው እንጂ ለቤተሰብ የሚሆን የራስ ሰው ይጠፋል እንዴ ወንዱ ልጅ ለምን አላስታመም
ይህ በጣም አጸላፊ የሆነ ስብእናን የሚጋፋ ድርጊት ነው!! በውጭ አገር እንደዚህ አይነት ስራ 3 ወይም 4 አመት አፈር ድሜ በምልተሽ በምረሽ ዲፐሎም ካልያሽ መቀጠር አትችይም
ኢትዮጵያ እንደ ውጭ አገር የተወጣጠረ ኑሮ
እንብዛም ስለሌለ ብትችሉ በእድሜ ገፋ ያሉትን በቤታችሁ ውስት ብታኖሯቸው መልካም ነው እላልው ።
እንደዚህ አይነቱ
ኡፍፍፍ እስኪ ተመልካቾቻችሁን አክብሩ በመሀል አትግቡ ነው የምንላችሁ አይሰማምደ ዋይ በቃ መጀመሪያ ላይ ካስተላለፍችሁ ይበቃል።
אלוהים ישמור איזה אישה אכזרית אין לה לב עצוב מאוד נקרע הלב על האנשים האלה😭😭😭😭😭😡😡
Wow!
Its hard to believe .