የትም ሀገር የክልል ባንዲራ አይሰቀልም | ገጣሚ ቸርነት የህዝቡን ብሶት ተናገረ | አትግደሉን | ሀገር እንደዚ አይሰራም | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AliRaza-pj6kv
    @AliRaza-pj6kv 2 ปีที่แล้ว +55

    የዚህ ሰው ጀግንነት በጣም ነው ሚገርመኝ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +9

    ተባረክ እዳንተ በግልፅ የሚናገር ጠፍቶ አይደል ሀገር የምትታመሰው አስመሳይ ነው የሞላው ብትሞት አይቆጭህም እውነት ተናግረህ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና በመሀይም ና በህፃን ሀገር ሲመራ ይሄ ነው ውጤት

  • @haregberu5088
    @haregberu5088 2 ปีที่แล้ว +50

    💚💛❤ ይሄ ነው ባንድራችን

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 ปีที่แล้ว +1

      🇲🇱

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመንካት

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว

      🙏👍👍👍👍👍

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 ปีที่แล้ว +23

    ሰው ማለት እንዲህ ነው ተባረክ
    💚💛❤ ኢትዮጵያ ቀና ትላለች ☝

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +171

    ለባንዲራችን የስራ ማቆም አድማ ማድረግ አለብን ምክንያቱም ባንዲራ ሃገር ነው ስለዚህ የኦሮሞን የክልል አርማ ከአዲስ አበባ ጠራርገን ማስወጣት አለብን እባካችሁን አንድ እንሁን አይናችን እያየ ኢትዮጵያ አትፈርስም

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 ปีที่แล้ว +7

      ተባረኪ ኢቲዮጲያነታችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰደቃላማ አለም የሚያውቀው የክልል ባንዲራ በክልላቸው እንደፈለጉ

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል

    • @hareg6874
      @hareg6874 2 ปีที่แล้ว

      አካሄዳቸው ሁሉ: አዲስ አበባን በኦሮሞ ክልል መጠቅለል ነው:: ይህን ያሳኩ ቀን ያኔ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች:: ኦህዴድ/ኦነግ ህልሙም ምኞቱም አላማውም ኦሮምያ የምትባል አገር በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ ማቆም ነው:: ቢያንስ አሁን ላይ ይህ ያልተገለፅለት ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይገባም:: በቃ! #NoMore ኦህዴድ/ኦነግ ብልፅግና #Abiy Ahmed must go‼️

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 2 ปีที่แล้ว +3

      እናመሰግናለን

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +6

      በትክክል ለነፃነታችን ለባንድራችን አንድ ላይ መቆም አለብን ለኦሮሞ አንበርከክም ሁሉም ብሄር ብሄርሰቦች እኩል መኖር እንጂ

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 2 ปีที่แล้ว +56

    እናመሰግናለን ወድማችን ለድምፅ አልባወች ድምፅ ስለሆንክ 🥰🙏
    እውነት ነው አቅመ ደካማና ህፃናቶችን ለመግደል ደደብነትን ነው የሚጠይቀው

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +1

    ከ ወሬ ያለፈ የ አዲስ አበባ ህዝብ በቁጣ ሊወጣ ይገባል ወይንም ስራ ማቆም ብዙ ተወራ ይህው እየባሰ እንጂ እየቀነሰ የሚመጣ የለም ፓስተር ቸሬ አንተ የ ጌታ ጀግና ከ ዶክተር ደረጀ ከበደ ቀጥሎ አንተን ነው የሰማሁት እውነትን ስትናገር ተባረክ

  • @beruktawitshiferaw1721
    @beruktawitshiferaw1721 2 ปีที่แล้ว +10

    ወንድሜ ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንተ ከህዝብ ጎን እንደሆንክ አሳይተኸናል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንድ ሀገር አንድ ባንዲራ
    💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 2 ปีที่แล้ว +68

    እኛ የአዲስ አበባ ልጆች ከአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰደቃላማ ውጭ አናውቅም እንሞታለን አብይ የዘመኑ ይሁዳ ፈጣሪ የስልጣን ዘመንህን ያሳጥረው እስከ ተከታዮች

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว

      Aman

    • @wudielemeneh9800
      @wudielemeneh9800 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ያሳጥረው ይህ አረመኔ

    • @frehiwotkara9516
      @frehiwotkara9516 2 ปีที่แล้ว

      ቀላል ይሁዳ አስመሳይ የእፉኝት ልጄ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን!! የንፁሃን ህፃናት ደም ይፍረድ!!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว +37

    ኢሄ ነው አዲስ አበባ ዝምታ አያዋጣህም ተነሰ ለመብትህ ቁም 💪💪💪💚💛❤🙏🙏

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ ለንፁሓን አማራ ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆንል እናመሠግናለን ተርዬም በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይቀበልልን 💔😭💔

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +8

    ተመስገን አፍ አውጥቶ የንጹሃንን ሃዘን የተጋራ አንድ አርቲስት አገኘው አርቲስቶች እኮ ታዋቂ ጓደኛቸው አአቲስት ካሆነ በቀር አይናገሩም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እናመስውግናለን ቸሬ ነፍሳቸውን ይማርልን ፈጣሪ!!

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +11

    ገጣሚ ቸርነት ክብር ይገባሃል!
    ተቃጠልን እኮ :: ከድጡ ወደ ማጡ ሆነብን :: ዘራቸውን በማይቆጥሩ ፖለቲካው ባልገባቸው በማያውቁት ወገኖቼ ላይ ጥጋበኞቹ ተረኞች መአቱን አወረዱባቸው:: ምስኪን ንፁህ ውሃ ጠጥተው ያልረኩት ደሃ ወገኖቼ እንደ ሙጃ ተጨፈጨፍ:: ደማቸው ከአፈር ተቀላቀለ :: ፈራጅ አጡ ::ሰውነታቸው ተዘነጋ መሞታቸው እንኳን አልተወጋላቸውም:: እንደ ውሻ ሞት ሆነና ቀረ :: ኧረ እግዚኦ!
    እግዚአብሔር ሆይ ግን እስከመቼ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ይፈርዳል!ግፈኞችን ከሰማይ እሳት ያዘንብባቸዋል። ዘር ማንዘራቸው በሄደበት ሁሉ አንገቱን ይደፋል። የህፃናት ደም በሰማየ ሰማያት እየጮኸ ነው። 😭😭😭

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +62

    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር💚💛❤

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ቦተሰብ እንሁን

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 2 ปีที่แล้ว +14

    ትክክል ብለሃል ወንድሜ ተረኞች እረፉ አገር እንድትቀጥል ዘረኝነት ይጥፋ ተረኞች እረፉ ተማሩ

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ተናጋሪይ በጠፍባት ሀገር አንድ አንተን አየሁ እማማየ ሀገሬ ኧረ ሰላምሽ ይመለስ። ወገኖቸ ነፍስ ይማር

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም አንደበት ጥሩ አባባል፡፡ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን፡፡ ስሜታችንን እንዲህ ግለፁልን፡፡ መቼ ይበቃል ጀግና፣ገዳይ፣ ተገዳይ፣ ፉከራ፣ ተበደልኩ ባይ ሁሉም ይብቃ፡፡ ያመል ፡፡

  • @Classical1-17
    @Classical1-17 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ብለሀል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @12rasleul
    @12rasleul 2 ปีที่แล้ว +14

    ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደዚ ህዝብን የሚያነቃ ነው፡፡ የሚበረታታ ነው፡፡አዲስ አበባ የምንኖር ሰዎች ዙሪያችንን መከታተል አለበን መንቃት አለብን፡፡(ሳይቃጠል በቅጠል)

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤት አቤት ጌታሆይ የሆነብንን ሁሉ አስብ በግፍ በጥበብ እጆችህ የፈጠርካቸውን 😢😢😢😢በግፍ የሚገደሉትን አስብ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 2 ปีที่แล้ว +16

    አርቲስቱ ዘፋኙ እስፖርተኛው ፖለቲከኛው ሆዳም ሆነ ለሆዱ ብሎ ህሊናውን ሸጠ ከዚህ መሀል እንዳንተ አይነት ሲገኘ ደስ ይላል በርታ ሀቀኛ አያሳጣን

  • @binyambini2952
    @binyambini2952 2 ปีที่แล้ว +10

    ለኢትዮጵያ ባንዲራ ዛሬም ትናንትም እንደአባቶቻችን ዋጋ እንከፍላለን ባንዲራችን በብዙሀን ደምና አጥንት ዘር ባህል ሀይማኖት ብሔርን ሳይለዬ ዛሬን ያደረሱን አባቶቻችን ታሪክ ተወቃሽ መሆን የለብንም እንደው በፈጠራችሁ በምታምኑት አምላክ ይሁንባችሁ ሀገሬን አትሽጡዋት ስንት ዋጋ የተከፈለባት ሀገር በአዳነች አቢቤ እና በአብይ ሰይጣናዊ እሳቤ ኢትዮጵያ አትፈርስም ፍቅር ያሸንፋል ሁላችሁም የኪነጥበብ ባለሙያዋች ይመለከታችዋል ተናገሩ አትፍሩ ታሪክ ሰርታችሁ እለፋ

  • @asala3714
    @asala3714 2 ปีที่แล้ว +8

    መን ልበልህ የዘመኔ ጀግኛ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @sahiyasherif5230
    @sahiyasherif5230 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ባክንንአው

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው የጠላነውን የሚያስናፍቅ ድርጊት እየተፈፀመብን ነው፤ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ

  • @makimaki5824
    @makimaki5824 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ መልካም ጊዜ ያምጣ ቸሬ አንተ እኛ አብዞኛዋቻችን የአዲስ አበባ ልጆች እነሱ የሚሉት የቢሄር ፖሎቲካ አይገባንም አዲስ አበባ የሁሉ ከተማ ሀገር ናት ለምን ሊበክሉን እንደሚፈልጉ አይገባንም ፈጣሪ ደግ ጊዜ ያምጣልን

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬እኛ የምናቀው አንድ ባንዲራ ነው

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እና መስግንሀለን

  • @yodityemane6729
    @yodityemane6729 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን ሁሉም ሊናገር ይገባል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሬ ወንድማችን ለህዝብ ድምፅ ስለሆንክ እናመስግናለን👏🏾🙏🏿 ቸሩ እግዚአብሔር የቆስለ ልባችንን ያክምልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰🙏🏿😰

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 2 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ሁሉንም ባለግዜውችን እይዋቸው ከመሀከላቸው አንድም ጥሩ አስተሳሰብ እንኳን የላቸውም ጎጠኝነት ፅንፈኝነት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ይንቀላቸው

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ብለሀለ ከባድ ጭካኔ ነው እናትን አባትን ልጂን የሚገሉ ጂቦች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው እውነት ያማለ😭😭😭😭የሞቱን ነፉስ ይማር😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይባርክ🙏🙏🙏

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @micomikiyas152
    @micomikiyas152 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙሀኑ ምን አገባኝ ብሎ ዝም ባለበት ለህዝብህ ድምፅ በመሆንህ አድንቄሀለው ... ከእውነት ጋር የሚቆም ሁሌም አሽናፊ ነው

  • @wm3959
    @wm3959 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ እንዳንተ ሁሉም እንዲህ በአደባባይ ቢናገር ይህ ሁሉ ህዝብ ከማለቅ እንድንሆን ነበር

  • @selam5099
    @selam5099 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 2 ปีที่แล้ว +9

    ቸርነት ምርጥ የአ/ተራ ልጅ🙏🟩🟨🟥

  • @tiz6401
    @tiz6401 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ የኔታን ተክተሀል ቀና ብለዉ ቢያዮህ ጥሩ ነበር

  • @sabbrina78
    @sabbrina78 2 ปีที่แล้ว +21

    አዲስ አበባን ለአዲስ አበባ ነዋሪ ተውልን ክፉዎች አይቅናችሁ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እ.ር ይባርክህ አፍ ለሌላቸው አፍ ስለሆንክላቸው !!! ታሪክ ሲያወሳው ይኖራል !!

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ተናግረሀል ይህ ነው የኢትዮጵያ ማለት.

  • @mohatube777
    @mohatube777 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ኢትዮጵያ ከፊት ትሁን!🥰🥰

  • @leulmintwab4787
    @leulmintwab4787 2 ปีที่แล้ว +2

    ansolutly gedel yigbu...

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 2 ปีที่แล้ว +24

    ታድለክ መተንፈሻ ቦታ አገኝክ እኔ ታፍኜ መሞቴ ነው

    • @Newmenged
      @Newmenged 2 ปีที่แล้ว +1

      በዚህ በሰለጠነ ዘመን ብዙ ቴክኖሎጂ መጠቀም ትችላለህ ለመተንፈስ ሰበብ አታብዛ : ሁሌም በሊሎች ትከሻ መኖር ስለምንፈልግ ነው እንጂ እጅግ የበዛ አማርጭ መንገድ አለ... ተናገር : ተናገሪ : አንቁ : እንንቃ.... ከዚህ የባሰ እየመጣብን አንሽኮርመም ለሚያልፍ ሕይወት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነውያሳፍራል ባእንድ እገር ሁለት ባንድራ ያስፍራል በጣም

  • @zeynabe
    @zeynabe 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብለሀል ወገኔ አድ ህዝብ አድ ሀገር one love Ethiopia🇪🇹👉🇪🇹🥰🇪🇹🥰🇪🇹

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ያውቃሉ ብለህ ነው አይን አዋጅ ሆኖ ሁሉም የኛ ብለው አረፉ ማፈሪያ ለልጆቻቸው ትልቅጠባሳ ጣሉባቸው መቸም የሆነውን ሁሉ በታሪክ ሳይሆን ባይናችን ነው ያየነው😢😢😢

  • @betiyabebe6866
    @betiyabebe6866 2 ปีที่แล้ว +4

    Gegena enamesgenalen yeraseken le Ethiopian tewetakal 💚💚💛💛❤️❤️

  • @dawitnigussie9035
    @dawitnigussie9035 2 ปีที่แล้ว +7

    It's true what you have said
    You are brave person keep it up,Finally I am Your big Fun
    💚💛❤

    • @safiyasahle8478
      @safiyasahle8478 2 ปีที่แล้ว

      My way or Highway your people are idiots The year is 2022 not 18 century

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 2 ปีที่แล้ว

    ቸርየ እ/ር ይስጥህ ግን ያው ገገሞች ናቸው የኢትዩጵያ ጠላቱች ናቸው የኢትዩጵያ አምላክ ይንቀላቸው

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አባካችሁ አትበል! በፍፁም ስህተት ቃል ነው ፣ ሰዎቹ በጥላቻ የበሰበሰ አጎል ተሸካሚ ናቸው ፣መፍትሄው ባገኘኸው መሳሪያ አራጁን መረድ! መፋለም ፣መመከት ብቻ እና ብቻ ነው ። ኦነግ እድሜ ልኩን ቢማር ስልጠና ቢገባ ፣ ከንቱ ድካም! ትልቁ ህልማቸው አማራ እና ትግሬን ማጥፋት ነው ። በተለይ አማራውን እጅግ ይጠሉታል! አገር ሰርቶ ለሰጠ! ዋ አማራ የታሪክ አውራ ሀገር ፈጣሪ ፣ዋልታ እና ማገር እንዲህ ሆነ ታሪክህ! ነበር እንዳትባል ከፈለክ ተባበር ተደራጅ ፣ታጠቅ!

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንያስባት

  • @edensolomon5057
    @edensolomon5057 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ብለሀል እግዚአብሄይባርክህ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ መብትንም መናገር ያሳስራል ያሳፍናል።

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ግጥም ግን ይህ የመጣብን ጣጣ በግጥም እና በለቅሶ አይቆምም ዘንድሮ ነፃነታችንን እናውጃለን በቃ በቃ በቃ በቃ!!! 💪🏽💪🏽❤️💛💚

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸሬ!!! Thank you!🙏🙏🙏

  • @mesrakhaile3340
    @mesrakhaile3340 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️ይሄ ነው እኛ እምናውቀው ባንዲራ

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 2 ปีที่แล้ว +7

    Love you brother thank you we need a huge and big movement

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠቅላላ የአዲስ አበባ ት/ ቤቶች ትምህርት የማቆም አድማ መምታት አለባቸው ባይ ነኝ ፡ ልጆቼም ይሄንን ሀሳብ ይደግፋሉ ።ምክንያቱም ሀሳቡን ሳመጣ ከቤቴ ነው የጀመርኩት ።በፍፁም ንቀትና ድፍረት ነው ።እንደገና ሽመልስ አብዲሳ እና አዳነች አበቤ ለህግ መቅረብ አለባቸው ።

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez fetari yerdah teqeqelegna negeger🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 2 ปีที่แล้ว +2

    Tekkel wondmachen bendzye Hager aymrame ewnet new ayetenme semetnme ankeme enzye keyet endametute ankeme betame yaszenale yasfrale 🙏🙏🙏✝️💚💛❤

  • @ydtube7250
    @ydtube7250 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የክልል ባንዲራ ከሃገር ባንዲራ እኩል ሊሆን አይችልም

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ 💚💛❤️✅✅✅✅✅

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia la zelalm tanhoralch ba igziabher hulhum yalfala ❤❤❤

  • @mekdeszinabu9871
    @mekdeszinabu9871 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክወንድሜየዉሥጤንነዉየተናገርከዉ
    እግዚአብሔርሆይፍረድለግፈኞችእሣትአዝንብባቸዉ

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው😭😭😭😭😭

  • @እንሆኝየጌታባሪያእንደቃል
    @እንሆኝየጌታባሪያእንደቃል 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን አንድ ያርገን

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 ปีที่แล้ว +1

      They don't know the different between region flag and federal flag they are poor education

  • @medilove3189
    @medilove3189 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @vincentvan680
    @vincentvan680 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰልፍ ጥሩ እንሰባሰብ ከተማውን አጥለቅልቀን መብታችንን እንጠይቅ ። እባካችሁ🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው ተውን አንድ አገር እና አነድ ባንዲራ ነው ያለን ጀግና ነህ ወንድሜ እንዳንተ ያለውን ያብዛልንባንዲራዬ ክብሬ ማንነቴ በእሷ አትምጡብን ተውን

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +10

    እያመመኝ መጣ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fasikaalemayehu4753
      @fasikaalemayehu4753 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new yamale yaltebqnew eyhone new....Geta yedres lezich hager...

  • @ef6079
    @ef6079 2 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ እንዲ ተንፍሱ ከያንያን እባካችው ዝምምምምም አትበሉ ጀግናነህ💪🏿

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 2 ปีที่แล้ว +1

    We really need more voice from. YOU guys, artists...

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፡ወንድማችን፡

  • @halimahali3649
    @halimahali3649 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል 😭😭😭😭😭😭✔️✔️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @ethiopiawinetethiopia
    @ethiopiawinetethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአባት ከአያት የወረስነው ኢትዮጲያዊነት
    ይሄ ነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለምንፈራ ነዉ እንጂ ሁላችንም ብንናገር የዚህን አርቲስት ሀሳብ ነበር ምንደግፈዉ ግን--------

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 2 ปีที่แล้ว +1

    አፍ ያልፈታ ህፃን ሴቶችን ሽማግሌዎችን መግደል ጀግንነት አይደለም ለገዳዬችና ለአስጋዳዬች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ።

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว

    ሺ አመት እንደ አይጥ ከመኖር አንድ ቀን እንደ አንበሳ ሆኖ መሞት ይሻላል!! አቦ ተባረክ ገጣሚ ቸርነት የህሊና ነጻነት ነው ለተበደሉት መቆም

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 ปีที่แล้ว +1

    እያንዳንዳችን ለነፃነት መታገል ካልቻልን የተሻለ በእኩልነት ላይ የትመሰረተች ሀገር ለልጃቻችን ማስተላለፍ አንችልም በልተን ተዝናንተን ማለፍ እንችላለን ነገር ግን ለልጆቻችን ማፍርያ ነው የምንሆነእ ጥቂት ባለስልጣናት አልፍው አይተናል መሁበራዊ ኑሮ እንኳን አቅቷቸው አይተናል አሁን እንደዚህ ጀግና መታገል አለብን

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ወንድማችን

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 ปีที่แล้ว +3

    የአዲስ፡ አበባ፡ ሕዝብ፡ አንድ፡ ሆነህ፡ አገርህን፡ ባንዲራሕን፡ አስከብር፡

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 ปีที่แล้ว +1

    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ሌላው ቀርቶ መሀሉ ያለው ኮኮብ እራሱ ኢትየዮጵያን አይገልፅም

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 2 ปีที่แล้ว +2

    Why i haven't know you still now? Great man like this come on

  • @amengirma3953
    @amengirma3953 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @shahabjami2058
    @shahabjami2058 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless you be safe 🙏bro I hope this crazy government not arrest you they lose

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, Brother! Ayizon ❤️❤️❤️

  • @ethiotalk8414
    @ethiotalk8414 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመሰቀል ባለበት ክልል ውስጥ እዚህም አሜሪካ ላይ ይሰቀላል። ችግሩ ከጀርባው ያለው አላማ እና አሻጥር ነው ወይም አተገባበሩ ነው። ዋናው አደገኛ ነገር ግን ከሀገሪቱ ባንዲራ በላይ ከፍ ካለ ከተዘመረለት ነው። ሌላው አደጋ ከብሔራዊ መዝሙር ውጭ ሌላ መዝሙር ፈፅሞ መደረግ የሌለበት ነው። የሀገር ሰንደቅ አላማ እና ብሔራዊ መዝሙር በያንዳዳችን ውስጥ ሊፃፍ እና ሊታተም የሚገባው ብቸኛ የዜግነት ግዴታ ነው።

  • @tsigetessema3320
    @tsigetessema3320 2 ปีที่แล้ว +3

    የልቤን ተናገርክ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 2 ปีที่แล้ว +1

    የማንነት ቀውስ ውስጥ ያሉ ሠዎች የበታች ሆነናል እያሉ ያደጉ ያረጁ ሰዎች በቃ ባንኩም ታንኩም የኛ ነው ምንም አታመልጡም ማለት ያኔ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር ስለ ብርጭቆዉና ስለ ህፃናት ያወሩት ነገር እውነት ነውን ያሰኘኛል

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገር ልክ አለው ጎበዝ አይበቃንም እንነሳ በመፍረስ ላይ ያለችውን ሀገራችንን ጨርሳ ሳትጠፋ እንታደጋት

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ እነዚህን ተረኛ አራጅ ነብስ በላ ከሃዲዎች ዓይናቸውን ይያዝልህ።

  • @God_is_always_with_me
    @God_is_always_with_me 2 ปีที่แล้ว +2

    My favorite ❤️❤️❤️

  • @fitsummulu9662
    @fitsummulu9662 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንተ አይነት ወንድም ነው የምፍልግ ለሆድ የሚሰራ ወንድም አልፍልግም

  • @getfre
    @getfre 2 ปีที่แล้ว

    God bless you, brother. You sprout peace and calmness !

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትክክል ብለሀል

  • @rahelworkenh5140
    @rahelworkenh5140 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏❤ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @merawit3
    @merawit3 2 ปีที่แล้ว +3

    Good job 👏

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 ปีที่แล้ว +1

    long live our mama ethiopia