ታዋቂ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ያሉበት ምስጢራዊ ቡድን | በጥቁር v8 ነው አፍነው የወሰዱኝ | ማይክሮ ቺፑን የቀበረችበት ኢትዮጵያዊ ሴት | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 881

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 ปีที่แล้ว +115

    ውድ ወንድማችን አማኑኤልና ውድ ወንድማችን ወርቅአፈራው የልዑል እግዚአብሔር ግርማና ሞገስ ይጠብቃችሁ።

    • @ururur6108
      @ururur6108 ปีที่แล้ว

      እውነት ወንድሜ እምነት ፅነት ስረክ መልከም ያመለእክቶች ጥበቃ የእግዚአብሔር እርደታ አይለይክ በሪታ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ወንድማችን ዘአማኑኤል የአምላ አይል ፀጋ ሞገስ ካንተጋር ይሁን እንዲነው የክርስቶስ የስላሴ ልጅ መሆን ነብስን አድኖ መትን እሰከ ቃራኒዮ ብለክ ቆራጥነት የቃልኪዳን አገር ልጆችን መዳን ስለለበት በፀሎት ካንተጋር ነክ መኩን ቅዱስ ሚካኤል ሁሌ በወጣህት በቆምክበት በክፉ ይጠብቅክ ሞት አንድ ይዞ መልካምን ሰርቶ አስር ነብስን ከፈጣሪጋር ካዳኑ ለዚህ ለጠፊ አለም ቢሞት አደንቅም ቤትክ በሰማይ ናትና ጠንክር እንዳተ ያሉትን ቆራጥ አምላክ ከጉንክ ያቁምልክ መላእክታን በክንፋቸው ይጠብቅክ አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏🙏

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว +5

    "ሰው ማለት ሰው የሚሆንነው ሰው የጠፋ እለት" ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ ኢንጂነር ዘአማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ:: የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ጋዜጠኛውም ብትሆን እግዚአብሔር በመስቀል ላይ በፈሰሰው በታላቁ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንህ:: ይሄንን እርኩስ ሀሳብ የምትቃወሙ ሰዎችም እግዚአብሔር ያብዛችሁ ከክፉ ነገርም ይከልላችሁ ዘንድ ጸሎታችን ነው::

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo ปีที่แล้ว +195

    ቸሩ ሆይ የመጠራየን ቀን አላዉቀዉም እና ለስጋ ወደምህ ክብር አብቃኝ🙄🙏

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +30

    ወንድሜ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ከዝህ ክፉ መንፈስ ይገላግልህ ወርቅ አፈራሁ የኔ ብርቱ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተንም

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @Rakb553
      @Rakb553 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይጠብቅልን ይከልላቸው🤲🤲🤲💒💒💒

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 ปีที่แล้ว

      Ere aticheneku menm chips gelemele yemibal neger yelem

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 ปีที่แล้ว +52

    ህዝቤ ሆይ ለብር ለዝና ብለን የዘላለም ቤታችን እንዳናጣ እንንቃ አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ปีที่แล้ว +42

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መላኩን ልኮ ይታደግህ የሚያስጨንቅህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ የኔ ወንድም 😢

    • @Rakb553
      @Rakb553 ปีที่แล้ว

      አሜን ትጠብቀው🤲🤲🤲💒💒💒

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      AMEN 🙏🙏🙏

  • @Fira-be1vn
    @Fira-be1vn ปีที่แล้ว +75

    እግዚኦ መዳህኒአለም አማሞታችንን አሳምርልን😢😢 እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @እኛናኢትዮጵያ
    @እኛናኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +23

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ፠ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤

  • @zinashsolomon8668
    @zinashsolomon8668 ปีที่แล้ว +9

    በርታ በርታ ምንም አትሆንም እነሱ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ያሸንፋል ጸልይ እግዚአብሄር ይጠብቅሃል

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +6

    እ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ህ እግዚኣብሄር ተለመን ተገለጽ ተለመን ተለመን ፍርድኻ ሃብ ተገለጽ እግዚኣብሄር ኣቦይ ነዓ ፍረድ ፍረድ ውረድ እግዚኣብሄር ህዝብኻ ኣድሕን ነዓ ውረድ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾⛪💠⚖️☝🏾⛪💠⚖️☝🏾⛪💠⚖️💔💔💔💔
    ወርቅ ኣፈራው ሓወይ ቅዱስ ሚካኤል ምሳኻ ይኹን ክቡር ሓወይ በርትዕ ኣጆኻ ቢሊቢኻ ካብ ውሽጢ ልብኻ ኪዳነምህረት ኣደይ ስለ ቲኣምናን ተክብራን ኪዳነምህረት ኣደይይይይይይ ናይ ሂወተይ ከለላ ዝኾነት ኣደይ ምሳኻ ትኹን ወርቁ ሓወየ ❤❤❤❤

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @abel2933
      @abel2933 ปีที่แล้ว +1

      ንግግራቹ ሁሉ በጨው የተቀመመ ይሁን ሚለው ቃሉ... ውረድ ውረድ... ስቀለው ስቀለው ይመስላል... ትህትና ይኑረን ::

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว

      @@abel2933 እሺ ይቅሬታ ውሽተይ ስለ ዝጓሃየ እየ እምበር ክርስቶስ ንዒቀ ኣይኮንኩን ግን እሺ ክእረም እየ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ እውነት ያሽንፋል በርታልን!!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ተጥንቀቁ እኔ 30 አመት በውጪ ስኖር በቃኝ ወደ አገሬ ብዬ ነመጣሁት ይህን የማይክሮ ቺፕ ፕሮግራም ካወኩ ቦሃላ ነው ይህክምና ባለሞያ ነኝ ዛሬ ብዙ ስዎችን እየረዳሁኝ ነው እግዜር ይመስገን ወደ ድንግል ማርያም ድንቅ እናቴ ብብት ስር ነኝ አመስግናለው

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 ปีที่แล้ว +8

    ከሃጥያት ሁሉ የሚያነጻ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው፡፡1ኛ ዩሐንስ 7፡1
    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና፡፡ ሐዋ 4፡12
    ከጌታ ከኢየሱስ በስተቀር የመዳኛ መንገድ የለም ስለዚህ ይህን ጌታ አምነህ ዳን

    • @gelilasemere6067
      @gelilasemere6067 ปีที่แล้ว

      ሰው ሆይ እርግጠኛ የሆነ መፍትሄ ሲነገረን እንስማ እባካችሁን ያገሬ ህዝብ አትጥፉ እውነት ብቻ አርነት ያወጣል::

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 ปีที่แล้ว +1

    አትፍራት እርሷ ሙት ነች በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብለህ ማባረር ትችላለህ የአምላክ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ አይዞህ ።

  • @saratesfaye5942
    @saratesfaye5942 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ልጅ ብንታደገው እሱም ብዙ ህዝብን ልያድን ይችላል በተማረ ትምህርት እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ በጥበባ ሰርጀሪ ታድርግህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @fasila8699
    @fasila8699 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ewneten howalaker yelalu ! Be'enante yetenesa dembara amhara , lelaw yesedebal, !!

  • @mariamariam3303
    @mariamariam3303 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ወንድም ስያሳዝን እመቤቴ ከነልጇ ትድረስልክ🙏🙏🙏

    • @yohannesabate9925
      @yohannesabate9925 ปีที่แล้ว +2

      ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +14

    በስመ ስላሴ ስም አምላኬ ሆይ ከእንደዝህ አይነት ሰወች ሰውረን የመላእክትን ጥበቃ ላክልን እምትጋፈጡት እምትቃወሙ እኛ እንድንነቃ የምታገሉ ወርቅዬ ሌሎችም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን😭😭😭🇨🇬⛪️🇨🇬🇪🇷

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው በርታ:: አምላካችን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን::

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድሜ ቅዱሳን መላእክት ከለላ ይሁኑሕ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሕ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅሕ ዲያብሎስ ሐይል የለውም ሐይል የእግዚአብሔር ነው አምናለሁ አንተ ታሸንፋለሕ በትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሐል አሁንም ይርዳሕ እኛም በፀሎት እናስብሐለን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

  • @tgkonjo4775
    @tgkonjo4775 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ አማኑሔል እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ስሜትህ ያስታውቃል ቆራጥ ልጅ ነህ በርታ❤❤

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዚህ ክፉ ስራ አድናት 🙏
    አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ ቅድስት ማርያም አብራህ ትቁም አይዞህ
    መልካምን ስራ ትውልድን ማዳን ስለሆነ የተነሳሀው
    ተባረክ🙏

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +13

    ቅድስት ስላሴ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከዚህ መአት ኢትዮጵያን ያድንልን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ሆይ ታደገን ቸር ነህና እግዚኦ 🙏🏿🙏🏿😭

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ በርታ ፈጣሪን የተጠጋ አያፍርም:: የፈጠረህ እሱ ራሱ ያድንሀል እመአምላክ ትከተልህ::

  • @demekechmclaughlin3825
    @demekechmclaughlin3825 ปีที่แล้ว +9

    Oooo lord when the journalist say kidane Mihiret I can not control my tear, yes she will help him I believe that she did a lot for me… bless you all

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ ปีที่แล้ว +1

    በስም ስላሴ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅ ኪዳነምህረት ከለላ ትሁንህ እና የሄን ሰው ከመምህር ተስፋየ ጋር ወይ ከነቄስስ ሄኖክ ጋር ብታገናኘው ይች ሴትየዋ የሚላትን መንፈስ ናት እኮ ራስዋ እና እንዴት መገስጽ እንዳለበት እንዴት መስገድ መጸለይ እንዳለበት ቢያስተምሩት መንፈሱን ማስር ከቻለ ምንም አታመጣም በጣም ፈርታታል እመብርሃ ኪዳነምህረት በመቀነትዋ ትሰርለት አይዞህ ወንድሜ እማምላክ ጠላቶችህን ትሰርልህ

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ድንግል ማርያም በሄዳችሁበት ሁሉ ትከተላችሁ

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢እፍፍፍፍ የምን ጉድ ነው ልቦና ይስጣቸው ይስጠን ዋ ነፍስ ነፍስኮ አሞትም እድህ አይነት ድርግት የተወገዘ ይሁን አይንገስ በእምዬ ኢትዮጵያ አምላከ እስራኤል ተለመነን ላውሮዎችው ማስተዋልን ይስጥልን😢

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂውም ተጠያቂውም መመረጥ ነው ድፍረቱ የመጣው ከእግዚእብሄር ነው እሱ ካልመረጠው እይሆንም እግዚአብሄር ይርዳችሁ ኪዳነ ምህረት ትሽፍናችሁ መርቆርዬስ ስይፍን ያስታጥቃችሁ

  • @sebla
    @sebla ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በእውነት ከአፍህ የማትጠፋው የምህረት እናት ኪዳነምህረት በላኢሰብን ያስማረች እናት የሚሳናት የለምና ለወንድማችን እንዲሁም አለሙን ሁሉ ታስምርልን ትድረስልን🙏

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እመቤቴ ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ ወንድም ሀብታሙ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስ እሱ ፈዋሽ ነው ወርቅ አለማው አካውንት ቁጥሩ ደርሶናል እባክክን ማን ብለን ነው ምንልከው

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +6

    ወገኖቼ ለሚያልፍ ችግር የማያልፍ ስህተት ባንስራ ፈጣሪ ሁሉ ይቻለዋል ጤና ካለን ብሩን ስርተን እናመጣዋለን ለስይጣን ነፍሳችንን አሳልፈን አንስጥ 😢😢😢😢😢በርታ ወንድማችን ብዙዎችን ታድናለህ ተስፍ አለኝ ፈጣሪ ከነዚህ አይነት አጋንታዊ አምላኪ ፈጣሪ ይስውረን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +10

    ሀሌታ tv ስራችሁን እወደዋለሁ ,,, እግዚአብሔር ይጨመርበት 🙏አሜን

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እንዳለው እመቤታችንን ኪዳነምህረትን በፍጹም ልብህ ተማፀናት ፍጹም ትፈውስሀለች።

    • @fih7949
      @fih7949 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ጭንቅላትሽን አሰሪ ከእግዚአብሔር ውጪ የሚፈውስ የለም ።

    • @yearsemalije
      @yearsemalije ปีที่แล้ว

      @@fih7949 ሞኝ

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 ปีที่แล้ว

      አለ ኪዳነምህረት ትፈውሳለች !!!!

    • @fih7949
      @fih7949 ปีที่แล้ว

      @@yearsemalije 🤔🤔😭

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 ปีที่แล้ว +5

    የቅዱሳን ፀሎት ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን።ሃይማኖታችንን ጠብቆ ለመኖር ያብቃን።

  • @henokab1493
    @henokab1493 ปีที่แล้ว +25

    4 ዓመት ሙሉ አርቲስቶች አርቲስቶች ይባላል ሰወ እንዳያጠፉ ስማቼውን ተናገሩ ትውልድ ይዳን

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว +1

      ውሸታም ነው ያው ሕዝቡን ለማስፈራራት ነው ። የወሬ ንግድ ነው የያዙት

    • @wab7691
      @wab7691 ปีที่แล้ว +3

      ​@@shalomtewo6286 በፍፁም ውሸት አይደለም ህዝቡ ነው መንቃት ያቃተው

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 ปีที่แล้ว

      @@wab7691 እሺ ነቄው ለምን አታነቃንም ታዲያ

  • @selamsbuh-md6db
    @selamsbuh-md6db ปีที่แล้ว

    ወንድም ሀብታሙ አይዞህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ነው ለሌሎች ከጨለማው ወደ ብርሀን መምጫ ምሳሌ ትሆናል100%።ከዚህ ያደረሰህ ያውቃልና እመን ትድናለህ ነው እምልህ።እግዚአብሔር ያበርታች ትችላላችሁ አቅም የለውም እሚችል መሠለው እንጂ የድንግልን ልጆች የሱ ያደርግ ዘንድ እንደምን ይቻለዋል።

  • @aynalem7004
    @aynalem7004 ปีที่แล้ว +2

    ቅድስ ሚክኤል በክንፍ ይከልልህ ወንድሜ
    ለእነሱም ማስተዋልን ይስጥልን
    እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @samekapo8521
    @samekapo8521 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚሐብሔር እጂ አሁንም ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼ!!!!!!❤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ ኣቤቱ ጊታሆይ በምህረትህ ኣስበን🙏🙏🙏 😢😢ለመረጃቹ እንመሰግናለን😢😢 ትውልዱማ ቆየን ከተኛን

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 ปีที่แล้ว +2

    ውንድሜ ኪዳነምህርት ትከትልህ ቸሩ መድሀኒያለም ቸሩ አአማኑኤል ይርዳህ

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 ปีที่แล้ว +6

    እየተደባበቅን ግን ትውልድ አልቋል ግን እንዲሕ በማውራት ብቻ ምን ለውጥ ይመጣል ሁሉም በሐይማኖቱን መዋጋት አለበት ፊትለፊት መጋፈጥ አለብን መስዋት ቢኖር እንኳን እንዳይቀጥል ማድረግ ይቻላል

  • @alejr3263
    @alejr3263 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ማሪያምንአያድርገውና ቢገሉክ እራሱ በስሉስ ቅዱስ የሰማአትነትን አክሊል ትጎናፀፍለክ ምንም እንዳትፈራ እኛም ለዚ ያብቃን❤❤❤❤❤❤ሁልችንም ለዚ ምድር ቱሪስት መሆናችንን ረስተነዋል ሚያዝንም ይኖራል ግን እግዛብሄር አለክ ከጎንህ እውነቱን አፍርጦ የሆኑትን መሆን ነው በርታ

  • @taktad5716
    @taktad5716 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ።❤❤❤

  • @selammekonnendebebe6114
    @selammekonnendebebe6114 ปีที่แล้ว +3

    😢 ወይኔ ምን ጉድ ነው 😢
    በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያን በድህነታቸው ጎን ገብተው ነው ሚተቀሙባቸው ሥለዚህ አንድና አንድ ሚፈልጉት ሥለዚህ መሥሚያቸው ትት ነው በጉልበትህ ከሠራህ እግዚብሄር ይባርከዋል ሁላችንም ልቦና ይሥተን ከሞትንም በፈጣሪ መንገድ እንሙት እባካችው ወገኖች ሁሉ ጠፊ አላፊ ነው ቅድሥ ሚካኤል በሠይፍ ህዝቤን ወገኔን ቤተሠቦቻችንን በሠይፍ ይታደግልን ሚካኤል ህዝቤን አደራ ሠትቻለሁ

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ ปีที่แล้ว +5

    የጠራሀት እማምላክ ወላዲተ አምላክ አታሳፍርህም በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 ปีที่แล้ว +6

    ሥሉስ ቅዱስ ይጠብቀን ይጠብካቹ

  • @yenemar937
    @yenemar937 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም በጥንቃቄ ይሁን እንደዚህ አይነት ነገር ትልቅ ዉሳኔ ና ቁርጠኝነት በእምነት መጎልበት ያስፈልጋል እግዚአብሔርን የያዘ አሸናፊ ነዉ ክፍተት ያስጠቃል እንዳትዘናጋ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ፡እናታችን ኪዳነ-ምህረት ይከተሉህ ፡ ጎበዝ እንቁ ኦርቶዶክስ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    ውድ ወድማችን የእውነት ጀግና ነህ ሁሉም ሠው እንደናተ ቢሆኑ ትውልድ ይድን ነበር ልኡል እግዝያብሄር በኪነ ጥበቡ ይሸፍናችው

  • @eteneshassefa8700
    @eteneshassefa8700 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይርዳት ❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +4

    ከምንሰማው መዓት አደነን ጌታዬ ስንቱን ሰማን 😭😭😭

  • @tensaenegash3958
    @tensaenegash3958 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ። ይህን ነገር እውነት ነው ብላችሁ የምታምኑ፣ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይላክላችሁ። የአዕምሮ ጤናው ልክ መሆኑን እንጃ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እውነት የእመብርሐን ልጅ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።።።።።።።

  • @Demoz-v4b
    @Demoz-v4b ปีที่แล้ว +1

    አገረ ኢትዬ...ሀያሉ እግዛብሔር ያስባት''አሜን''

  • @neba77
    @neba77 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    ወድ ኢትዮጵያውያን በመጀመሪያ ሁሉ የሚቻለው ልዑል እግዚአብሔር ወንድማችን ሃብታሙን ከነዚህ ስጋ ከለበሱ አጋንንቶች እጅ ነፃ አውጥቶልን ወደ የስላሴ ልጅነት ተግባሩ እንድመልስልን በፀሎታችን እንማፀን። እናትና አባቱ ቢኖሩ ያላቸውን ሁሉ አጥተው ይታደጉት ነበር፤ግን አርፈዋል። ስለዚህ አለንልህ እንበለው።የተቻለንን እንርዳው። በተረፈ ወርቅዬ፤ዘአማኑኤል ውጊያው ፈታኝ ቢሆንም አሸናፊዎች ናችሁ ።በርቱ።ረድኤተ እግዚአብሔር አይለያችሁ።ያመናችዋት ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ በረድኤቷ ከናንተ ጋር ትሁን። በእግዚአብሔር ሀይል ሀሉም ነገር ወደ መልካም ተቀይሮ ዳግም ለምስጋና የስላሴን ድንቅ ስራ ለመመስከር ያገናኘን።
    እግዚአብሔርን ተስፋ የሚደርጉ አያፍሩም።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @bbhh211
    @bbhh211 ปีที่แล้ว +15

    ድንግል ማሪያም ከእነ ልጇ ትጠብቃችሁ ወንድሞቸ ከባድ ዘመን ላይ ነው ያለነው አጋንንትን ይቀጥቅጥልን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል

  • @zaryakoub9373
    @zaryakoub9373 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ብዙ ሒወትን እያተረፍክ ነው የኛ ጀግና ሑሌም የአላህ ጥበቃ አይለይሕ

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว +8

    😢አምላኬ ህዝብህን አድን አምላኬ ህዝብህን አድን
    አምላኬ ህዝብህን አድን😢 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አንዴት ያስፈራል አለምን ፈራሁት😢

  • @wendyteshager6490
    @wendyteshager6490 ปีที่แล้ว +1

    እየለፈለፈ ያሸነፈ የለም አባቶቻችን እንደነገሩን ክርቶስ ዝም ብሎ ነዉ ሰይጣንን ድል የነሳዉ ልንገርህ ከፈለጉ ይሄን ምላስ ይዘህ የትም አታመልጥም ህዝቡ እንዲታወክ አዉቀዉ ትተዉህ ካልሆነ ለምን ለቀቁህ ወሪያም ዝም ብለዉ የሚሰሩ ብዙ አሉ እና አካሂያድህን ቀይር ዝም በል በዉስ ጥ ስራ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ እንደኔ ሀጥያት ያለበት ማነው? የሀጥያቱ ብዛት ከሰውነት ተራ ያወረደው እንደኔ በምድር ማን አለ? አንተ ግን በቸርነትህ እስካሁን ከቤትህ ሳታርቀኝ ልቦናዬን ሳይታወር አንተን ብቻ እንድንል እኔና ቤተሰቤን ትጠብቅ ዘንድ እጅህን ስለዘረጋህልን በምን ቋንቋ ላመስግንህ? እባክህ እስከመጨረሻው ጠብቀኝ እግርህ ስር አስቀምጠኝ?!!!

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    ኃያሉ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
    ስራህን ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ መዳኒአለም ሁላችንንም ይጠብቀን::

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 ปีที่แล้ว

    ወድሜ አይዞ እነሱን መለመን አይጠበቅብህም ወደእግዛብሔር መተሀል እሱ ይምርሀል ጠንክር አባቶች የሚሉህን ሰማ ፈጣሪን አጠብቀህ ደጅጥን ይምርሀል በምህረቱ ገላግሎህ ስትመሰክር እደማይ እርግጠኛነኝ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ፣ መድሀኒአለም ሆይ በለተቀንህ በምህረት ዓዬንህ ተመልከተን። ማረን! ይቅር በለን።!

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +19

    መግደል መዳን መቅሰፍት ይቅርታ ማድረግ የቅድስት ስላሴ ስልጣን ነው 🤲🇪🇷

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድማችን እግዚአብሔር መላኩን ልኩ ይጠብቃችሁ

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ያክብርልን የታረደው በግ በዙፋኑ ነው ዛሬም ለዘላለም ይገስ ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ያድናል

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪይ ልብና ኩላሊት መመርመር የምትችል አተ ነህና የንስሀ እድሜ አድለን

  • @astertadessa7040
    @astertadessa7040 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አይቀይርህ ወንድሜ የኢትዮጵያውያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተባረኩልን ።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ እመአምላክ ካንተጋር ትሁን እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረየለም ወንድሞቻችን አይዞን በርቱልን አሜን ፫ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤

  • @MogesShumet-uc4lk
    @MogesShumet-uc4lk ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሠብከውን ይሙላላችሁ እኛንም ለማዳን ህይወታቸውን አሳልፋችሁ ስለሠጣችሁን እመብርሃን ትጠብቃችሁ!!!!

  • @bayushfantu7329
    @bayushfantu7329 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ሆይ በቤትህ አፅናኝ ለስጋወ ደሙ አብቃኝ ወጣትነቴን ባንተ ቤት አንተን የማገለገልበት አድርግልኝ

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 ปีที่แล้ว

    ድነህ ማየት ናፈቀኝ ።የፈጠረህ ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከትህ ።እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ በምህረት አይኗ ትመልከትህ ።❤❤❤

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ ሰው በላ አውሬ!

  • @TamiratGirma-n7k
    @TamiratGirma-n7k ปีที่แล้ว +1

    አንተ ባረገኝ እምነትክ በጣም ያስቀናል እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብኤር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว +18

    ኪደነ ምረትን ይዙ ያፈረ የለ ጠንክር ከጉንህ ነንን በፀሉት

  • @xebel2319
    @xebel2319 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ መድኃኔዓለም ያዋርዳቸው ሊቀመላኩ ከጎን ይቁምልህ

  • @martaAmara-lu8no
    @martaAmara-lu8no ปีที่แล้ว +1

    እግዞው ማህርነ ክርሰቶሰ ምን አይነት ግዜ ደረስን 😥😥😥

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው የእመብረሀን ስራ ድንቅ ነው ለምን ፅና ይደረግልሀል🙏

  • @SenayitAlex
    @SenayitAlex ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ በክቡር ክንፉ ይከልልህ እግዚአብሔር ሀይልህ ነው ድንግል ሆይ ከወንድሞቻችን ጎን እንዳትለይ አደራሽን በርታ በፀሎት አለን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እንኳንም ከዳቢሎስ ሴራአወጣህአምላኬ ሆይ አድንን

  • @tewodrossamuel631
    @tewodrossamuel631 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ ብርታ ትልቅ ነገር አደረክ/ ምስክር ሆንክ! አጥናኝ መጥሃፍ አንብብ የቅዱሳንን ተጋድሎ። ለሁላችን የሚጥቅመው እሱ ነው መበርታት ይገባናል ወንድሜ!

  • @ft381
    @ft381 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ወርቅአፈራው በጠምነው የማደንቅሀ በእውነት ኪዳነምህት እያልክ ድህነታን ምሕረታን በማስተማርሕ ዘአማንኢልም በጣም አደቃሀለሁ በሀያሉ ሚካኢል ተአምሩነኛው ስም እየጠራህ በማስተላለፍህ አሁንም ሀያሉሚካኢል እስከመጨረሻው ይጠብቅህ አሚን አሚን

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 ปีที่แล้ว +11

    እኔ እሚገርመኚ ሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስት ይላሉ ምን አርቴስቶቻችን የተለየ ነገር የላቸውም የትምህርት ደርጃቸውም ዝቅተኛ ነው ማለት በትምህርት የሰለጠኑ አደለም እና ቶሎ ለመቀየር ዝግጁ ናቸው ወርቀት እንኳ አንብበው መርዳት አይችሉም እና አስተምሯቸው

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 ปีที่แล้ว +1

      it's not only about education it's all about money if you love too much money the end you will go to hell

  • @bayhseayalnhe
    @bayhseayalnhe ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሳዛኝ ጊዜ ነው አገራችን ምን አይነት ትውልድ ተፈጠሩብሸ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መአት አንተ ጠብቀን 😭😭

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወንድሜ ቅድስት ክዳነ ምህረት ትደባብስህ

  • @yemariamwork123-hz6kj
    @yemariamwork123-hz6kj ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ሀይሉን ያጎናፅፋችሁ ትዉልድን ስለምታነቁ።እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ መድኃኒአለም! 🤲ለንስሀና ለክቡር ስጋ ወደምህ አብቃን ቸሩ ሆይ😢

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 ปีที่แล้ว

    አምላከ እስራኤል ታደገን ይቅር በለን ራራልን ወላዲት አምላክ የአስራት ልጆችሽን ጠብቂን እመቤቴ እኛ ሀይል የለንም ድንግል ጠብቂን የአጋንንትን ሴራን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፊልን ልጆችሽን ጠብቂን አሜን እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ ወንድሜ

  • @bayushfantu7329
    @bayushfantu7329 ปีที่แล้ว

    አማንዬ ና ወርቃፈራው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ::የኛ አንቂዎች በርቱልን

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ድንግል ማሪያም ከአንተ ጋር ትሁን፡፡
    ወርቅአለማሁም እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅየ ኪዳነምህረት ጣእሟን ቀምስሀል ኡነት ነው ጣእሟ የቀመሰ ነው እንደዚ በርግጠኝነት የማወራ በረከቷ ይድረሰን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 ปีที่แล้ว

    ወርቅአፈራሁ ተባረክ ወንድማችንንም እመቤቴ ትጠብቀዉ

  • @habtamugetahun3174
    @habtamugetahun3174 ปีที่แล้ว +2

    አዬ ጉድ ይህ ማህበረሰብ መጫወቻ ሆነ። እንዲህ ያለ መታከም ያለበት ሰው እንዲዘላብድ በሚዲያ የቀርባል።ለትውልድ የሚያስብ የለም።የታመመን ግለሰብ ማሳከም እንጅ እንዲህ ውጥንቅጡ የወጣን ነገር እንዲያወራ መፍቀድ ምን ያለ በሽታ ነው። እጅ እግር ያለው አንድ እንኳ ነገር አያወራም?

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እግዚያብሄር ይከተልክ እመቤቴ ትጠብቅክ!!!

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 ปีที่แล้ว +12

    “ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።”
    - ዮሐንስ 10፥7 ያመነ ያመልጣል ገና ብዙ ታያላችሁ ስለዚህ ፈጠኑ ለነብሳቹ እረፍት አግኙ::......ጎሽ ማሪያም እንደሞትች ካመንክ ከሞት የተነሳው እየሱስ እመን አንተም ወንድሜ ሰዎች እንዲድኑ ያለክ ቅንንነት ደስ ይላል ነገር ግን ሁሉም ነገር በማስተዋል እና በጥበብ ይሁን ንግግር ትንሽ የተዘበራረቀ እና ያልተረጋጋ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ....የጋዜጠኛ ልክ ወርቅ ሁሌም የተረጋጋ ነክ አንተም በርታ😍

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 ปีที่แล้ว +4

      አየሽ የጥላቻሽ ጥግ ከዚህ ሁሉ ንግግር የመቤታችን ስም ብቻ ነው የታየሽ አቤት አለመታደል ይሄ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አምላኩ እንደሆነ በእንደበቱ እየተናገረ ነው ምን ይፈጠር ነው የምትሉት ድንግል ማርያምን ለኛ ተይልን አንቺ እዛው አዳራሽሽ ላይ ደንሽ

    • @abel2933
      @abel2933 ปีที่แล้ว +2

      አንድ አስተማሪ አንድ ገፅ ላይ ያገኘውን X ሲአረግ ጥላቻ ከተባለ... ልጁ እንዴት ከስተት ይማር... ወይስ ጎሽ ብለን ስተቱን እንተወወው... ባይሆን @SELAM ስተት ሲስተካከል ቅር ሚሰኝ ካለ እርሱ ነው መስተካከል ያለበት...
      አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ አንተና....
      እኛን ከንቱ ባሮቹን ለትንሳኤ ካጨን... እናቱ ማረጉአ ቅር ካሰኛቹ... እናቱ ወደ ምትኖርበት መንግስተ ሰማያት እንዴት ትገባላቹ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +1

      እረተው መናፍቓን እናችን ለቀቅ አርጉልን እናተ ያልታደላችሁ ፍጥረቶች

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว

      ማደሪያውን ይሳደባል የተባሉ እናንተ የአውሬው አፍ የተሰጣችሁ ፕሮቴስታንቶች ናችሁ ጌታ ያደረባትን ድንግል ማርያምን የምትሳደቡ ቅዱሳኑን የምታቃልሉ ጌታችንም ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል እናታችንም እንደ ልጇ እምላክ በስጣት ፀጋ ከሞት ተነስታለች ለነገሩ እናንተ ትንሳኤ የላችሁም ሞታችሁ በስብሳችሁ ስለምትቀሩ ባታምኑ አይፈረድባችሁም እንኳን እናቱን አልሀዛርን ከመቃብር አውጥቷል የድንግል ማርያም ልጅ እናንተ ክብርን የምትሰጡት ለሀሰተኛ ነብያትና ፓስተሮቻችሁ እንጂ ለድንግል ማርያም ለመላህክቱ ለጻድቃኑ ቦታ የላችሁም እኛ ግን ጌታችን የመረጣቸውን ያከበራቸውን ክብር እንሰጣለን አጋንንትም ሲቃጠል ሲነቅፍ እስከ እለተ ምጽሀቱ ድረስ ይኖራሉ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว

      ​@@abel2933 ደደብ አስተማሪም አለኮ ትክክል ያልሆነውን የሚያስተምር ደደቡ ያለውን ሁሉ መቀበል እኮ ውድቀት ድድብና ውስጥ ስለሚከት መርምሮ ተረድቶ መቀበል እንጂ እርሱ ኤክስ ስላደረገ አይሳሳትም ማለት ድንጋይነት ነው አሁን ባንተ ቤት አንተ መምህር ሆነህ ኤክስ ሰጪ ደደብ አስተማሪ ነህ ሳይገባህ እውቀት ሳይኖርህ የምታስተምር