Seifu on EBS: ተወዛዋዥ አብዮት በ ሰይፉ ሾው ቆይታ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 630

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +273

    አብዮት የኔ ምርጥ ለእናትህ ያለህን ክብር በጣም ነው ማደንቅልህ💞💟💖

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +534

    ወዳጅ መስሎ ጠላት ከሆነ ጎደኛ ፈጣሪ ይሰውረን ፍትህ ለህታችን ናዝራዊት

  • @ኡምአዚዝሀዊቾቢንትባባ
    @ኡምአዚዝሀዊቾቢንትባባ 5 ปีที่แล้ว +104

    እኔም በናቴ ብጠራ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም አባቴ ያ አንድ አመት ህፃን እያለው ነው የሞተው እሷ ናት ያሳደገችኝ እስኪ እድሜና ጤና ተመኙልኝ

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 5 ปีที่แล้ว +1

      አባቴ እወድሀለው አላህ ይራሀምክ ያሮሂ እናቴ እወድሻላው እድሜሽን ያርዝምልኝ erejim edme temegnehulsh ehte 10000000 amet tnurlsh ynuruln

  • @hanjah5341
    @hanjah5341 5 ปีที่แล้ว +152

    ከዚህ ልጅ ደስ የሚለኝ ነገሩ አንገቱ ላይ ያለው መስቀል ብቻ ነው😊

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም በፊት ጀምሮ መስቀሉን አያወልቀውም

    • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
      @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 5 ปีที่แล้ว +3

      ልጂም ምርጥ ነዉ ፀባዩ

    • @webalmasamrawit21
      @webalmasamrawit21 5 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @ruhamaalazar4242
      @ruhamaalazar4242 5 ปีที่แล้ว +3

      ባረገው መስቀል የተሰቀለውጌታ በስራው ደስ አይሰኝም።

    • @AaaBbb-vs2hp
      @AaaBbb-vs2hp 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ruhamaalazar4242 እውነትሽን ነው ማማየዋ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว +169

    ሴፍሁ እባክህ ለዚህች ምስኪን እህታችን ናዝራዊትን በየሚዲያችው የምችሉት አርጉሁ በእናትክ ፍህት ለናዝራዊት እባካችው እህቶቼ ሁላችውም በፀሎታችው ናዝራዊትን አስቧዋት

    • @ወሎየዋየሰልማንእናት
      @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ሚድያላይ ያወጣት ሰይፉ ነው በሬድዎ በቲቪምቢያቀርባትጡሩነው

    • @ልጅየወዶሰንነኝ
      @ልጅየወዶሰንነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አቅርብልን ሠይፉ ፍትህ ለናዝራዊት

    • @abrahamanteneh3762
      @abrahamanteneh3762 5 ปีที่แล้ว

      አብዮ ይመቺሕ

    • @kanyohaye
      @kanyohaye 5 ปีที่แล้ว

      እንዴ የ ደርግ ልጅ ክክክክክክ ኣባትህ ወያኔ ደፋዋ ክክ ለዛ ነው እስክስታ ምትወርደዋ ኣታፍርም የ ደርግ ልጅ ነኝ ስትል?በል ኣዳይገድልህ ወያኔም ክክክ

    • @shebreabate2899
      @shebreabate2899 5 ปีที่แล้ว

      ሂዊ ሂዊ የእናቷዋ ልጅ ምን ሁናነው እህት እኔ አልሰማሁም እስኪ ንገሪኝ በፅሎት አንረሳትም እ/ር ይርዳት.ግን ምን ሁናነው ???

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว +160

    በማርያም ናዚራዊት እናስባት እደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግላት

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +132

    ሰለመ እግዚአብሔር የበዛበት ለሊት ይሁንላችሁ
    የእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ጥላ ከላላ ትሁናችሁ
    መላዕክት ጥበቃ የበዛበት
    የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +66

    #አብዮት ምርጥ ከምንም በለይ በእምነቱ የለው ክብር እንዴት እንደምወደው ተዋህዶ ባልሆነም በማርያም የለው እምነት 👍

    • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
      @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว +3

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እረ እህቴ እምነት ያለው ሰው እኮ አይዘፍንም እናም በእምነት ጠካራ አይደለም ሌላ ጎኑን ማድነቅ ይሻላል

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +5

      @@እናትየበስምሽልጠራእናትየ ጥንካሬ ስይሆን ክብር ነው የላኩት እህታለም

    • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
      @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ 5 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ያባቴ ልጅ በጌታ እደሆንሽ አቃለሁ ግን ብዙ ግዜ በአለማዊ ኮመቶች ትስጫለሽ እና ለዘፍን ለተላያዬ አስተያዩት ባትስጭ ደስ ይለኛል በጌታ ፍቅር

    • @molla27
      @molla27 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ዘፈንና ዘፋኝን ይፀየፋል ዘፋኞች መንግስቴን አያዮትም ይላል

    • @hiwitube9863
      @hiwitube9863 5 ปีที่แล้ว +6

      @@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ አንቺ ለምን ታያለሽ? ማለት እሷ ኮመንት ስትሰጥ እንዴት አየሽ አንቺም እኮ ኮመንት አትሰጪም እንጂ ታያለሽ ማለት ነው! ሌላው ደሞ ሰውን በስራው ማድነቅ አሪፍ ነው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +39

    *ይህን ልጅ ስውድው በሀይማኖቱ ጠንካራ በስራው በስክስታው ጠንካራ ልጅ እንኳን ለአግርክ ክብርግር ፍጣሬ አውጣክ አብርታ ጅግናየ!*

    • @giloumeta8571
      @giloumeta8571 5 ปีที่แล้ว +3

      Meskel sile tenekesenw? B iminetu tenkara bihon zefen ayizefinim atisasachi...

    • @molla27
      @molla27 5 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ዘፈን እና ዘፋኞችን ይፀየፋል

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    አብዮት ምርጥ እኔ የማደንቅበት ምክንያት አንደኛ አንገቱን ላይ ያለው ማተብ መስቀል ነው
    ሁለተኛ ስለ እመቤቴ ስለ ድንግል ማርያም ያለው ክብር ነው
    ሰወስተኛ ስለ ተወዳዳሪ ለሌላት እናቱን ያለው ፍቅር ነው ስለ ደነሰ አይደለም ዋናው ሃይማኖት እመብርሃን በነገርህ ሁሉ ትጠብቅህ ወንድሜ።

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 ปีที่แล้ว +39

    ጓደኛ መስሎ ከሚያጠቁን ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን
    ፍትህ ለእህታችን በቻይና እስር ቤት የምትሰቃይ እህታችን 😭

  • @aynadesteka916
    @aynadesteka916 5 ปีที่แล้ว +15

    ማርያምን ይሄን ልጂ በጣም ነው የምወደው ከምንም በለይ ለሀይማኖቱ ሟችነቱ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +41

    አቢ ለወረኛ ቦታ አትስጣቸዉ እንኮን ካባ ወርቅ ትለብሳላቹ አበሻ ድሮም ምቀኛ ነን የሰዉ ደስታ የማይደሰቱ ሰዎች አሉ አትስማቸዉ

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ወንድሜ! አቢቹን የገለፅክበት መንገድ, ሰላምን የተመኘህበት መንገድ ድንቅ ነው።

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +28

    ዋውውው አያብዬት አድናቂ ነኝ አብሶ ለምስቀሉ እስኪ አብዬትን የሚወድ በ ላይክ ልያቹ በሴፍሻ መላጣ ይዣችዋለው❤😎

  • @ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም
    @ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም 5 ปีที่แล้ว +91

    በተለይ ለድንግል ማርያም ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ስራህን ደግሞ እመ አምላክ አትደግፍም!

    • @webalmasamrawit21
      @webalmasamrawit21 5 ปีที่แล้ว +3

      አንድ ቀን ይመለሳል

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว

      @@webalmasamrawit21 ሳአ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      ወላሂእዉነቱነዉደክተርአቢይምርጥመሬአላህይቆይልንጠላቶችንይጥፊልንእጀደነሠዉማንይወዳልደንነቱንሥላበዛዉነዉየጠሉት

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +162

    አብዮትን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +4

    አብዮት ካሳነሽ!! ለእናትህ ያለህ ክብር ሁሌም ያስደስተኛል ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልህ🙏🏾

  • @analatte-fc2yn
    @analatte-fc2yn 5 ปีที่แล้ว +6

    እናት አገኘችም አጣችም እናት ነች ሁሌም በእቅፍዋ
    ስትኖር ማትከዳህ እናት ብቻ ነች። ኖረህም አልኖረህም
    ለስዋ እንቁዋ ነህ። #ማን__እንደ___እናት

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 ปีที่แล้ว +29

    እኔም አሜሪካ ቢሄድ እንደ አብዮት እወፍራለሁ አይ የሽሮና በርገር ልዩነቱ በመስፍን እና በአብዮት ያስታውቃል

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +9

    በተለይ#ለድንግል ማርያም#ያለህ ፍቅር#ደስ ይላል #ስራህን ደግሞ#እመ አምላክ#አትደግፍም!!

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃ....ለተናደዱ ልቦና ይስጣችው ይበል፤ ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ፤ ደግሞ #የተወዛዋዢ #ታጋይ ነህ በቂህ ነው!! እናም ልልህ የምፈልገው ነገር ልክ አንተ የሁሉንም ብሔር ጭፈራ የምችለውን ያህል ለሌሎችስ ልጆች ለማካፈል ብትሞክር ምን ይልሃል? ስም ነው ፤እንደ ሃሳብ ነው ያቀረብኩት

  • @አኢሻነኝብቸኛዋ
    @አኢሻነኝብቸኛዋ 5 ปีที่แล้ว +5

    ወዳጅ መስሎ ጥላት ከሆነ ጎዴኛ ይጠብቀን ፍትህ ለናዝራዊት እህታችን ኢትዮጲያ ሀገራንን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቃት ዘረኞችንም አላህ የስራቸውን አይቶ የሚገባቸውን ቅጣት ይስጣቸው
    ከክፉ ጎዴኛ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @Love-fv9lv
    @Love-fv9lv 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይ አቢዎት ድሮ ፈላ እያለሁ በቴሌቪዢን አይቼ ለጓደኞቼ እንዳው ቶሎ አድጌ አዲሣባ ገብቼ ባገኜሁት ስል 😃😃

  • @teshagerbeshawured7152
    @teshagerbeshawured7152 5 ปีที่แล้ว

    ቀድመን አናደንቅም ቸኩለን አናወርድም ። አብዮት ካሳነሽ ምርጥ ተወዛዋዥ ነው ። ከዛ በተረፈ እለት ከዕለት ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ እንደማይከታተል እና በወፍ በረረ ገረፍ ገረፍ አድርጎ እንዲሚያይ እኔ በእርግጠኝነት ከምናገረው በላይ አሁን * ስለ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የሰጠው አመለካከት * በቂ ማስረጃ ነው ። አብዮት ይሔን ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ ከ8 እና 9 ወር በኋላ የጌዶን መፈናቀል እና ረሐብ በታማኝ እና በሕዝብ ጉትጎታ ተጎብኝተዋል ። ለገጣፎ ተፈናቅሏል ። ኦዴፓ አዲስ አበባ የኔ ነው የሚል ሕገመንግስት አርቅቋል ። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በጀግናው እስክንድር ነጋ ላይ ጦርነት አውጀዋል ። ጎበዝ አንፎጋገራ !!

  • @ነኢምነኝየኮቻዋ-ሰ1ቐ
    @ነኢምነኝየኮቻዋ-ሰ1ቐ 5 ปีที่แล้ว +15

    *የሰይፉ መላጣ አይኔን ሊያጠፋዉ ነዉ እስኪ መነፀር አዉሡኝ ኮሜንተሮች* 😁😁😎😎

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 5 ปีที่แล้ว

    ኣብዮት ምርጥ ሰው ለእናትህ ያለህ ክብር ወደድኩህ ስቀጥል ሁሉ ግዜ መስቀልህን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ፈጣር ይጠብቅህ

  • @genetyetewqhdlj8090
    @genetyetewqhdlj8090 5 ปีที่แล้ว +8

    Kkkkkkk እውነት ልቦና ይስጣቸው አቢወት በጣም ነው የምወድህ እምነትህን ስለምታከብር ግብር ይገባሀል አይደለም ካባ ሌላም ይገባሀል

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

    አብዮት በጣም አድናቅህ ነኝ ኢትዮጵያ ከአንተ ውጭ ሌላ ተወዛዋዥ አለውቅም እውነቱን ለመነገር ልዩ ብቃት አለህ ።

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +4

    አቢዮትዬ ስወድህ😍😍😍😍 ይገባችሇል ካባ መልበስ እውነትህን ነውየሰው ደስታ የማይወዱትን ልቦና ይስጣቸው

  • @shawtube5177
    @shawtube5177 2 ปีที่แล้ว

    አብዮት ምረጥ ሰው ለእናትህ ያለህ ክብርበጣም ነው የምወድልህ❤️❤️

  • @danielnegus1832
    @danielnegus1832 5 ปีที่แล้ว +7

    አቤዮት አንተ ምርጥ ኢ/ያዊ እንኳን ለምትወዳት ሃገርህ አበቃህ ፡፡

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 ปีที่แล้ว

      🙋🙋👍👍👍👍

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብዮት ሳላደቅህ አላልፍም
    ምርጥ ብአልህን ወዳጅ ነህ
    ፍትህ ለናዝራዊት እህታችን በፅሎት እናስባት 😢😢😢

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว

    አብዮት ሥወድህ በቃ ሁለመናህ ነዉ ደሥ የሚለኝ በቃ ዳሥህ እንዳልነዉ ግራ ነዉ የሚገባች በርታ

  • @werkatefera258
    @werkatefera258 5 ปีที่แล้ว

    የእናት አምላክ ይጠብቅህ የኔም እናት ጠላ ጠምቃ አረቄ አውጥታ ሽጣ ነው ያሳደገችኝ የእናት ሁለታ ተከፍሎ አያልቅም አብዮት እናቴሰ ሁሌም እወድሻለሁ መኖርሽ ነው ያኖረኝ እስቲ እንደኔ በስደት ሆናችሁ እናታችሁን የናፈቃችሁ ላይክ በሉኝ ናፍቆታችሁ በላይክ አሳዩኝ አብዮት እንኳን ጥሩ ሚስት ፈጣሪ አዘጋጀልህ ንግስት የመሰለች ሴት ስላገኘ እመቤቴ ድንግል ማርያም አመስግናት የእናት ምትክ ነች

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 ปีที่แล้ว

    የአገትክን ማህተብ እመብርሀን ታፅናክ ያምራል ተባረክልኝ ወድሜ

  • @emulove4143
    @emulove4143 5 ปีที่แล้ว

    አብዮትየ ማነው ውነት እሚናገር በውነት ወደድኩህ ጠላ ሸጣ አልክ እኔም እናቴ ጠላ ሽጣነው ያሣደገችኝ ክብር ለእናቶቻችን እናት ክፉ አይንካት

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው አቢዎት ሰላምህ ይብዛ በአለማህተብ ልጅ ነህ

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 ปีที่แล้ว

    አቢዬ በጣም አድናቂነህ ወይ ሀበሻ ይገርማል ከኔ ጨምሮ የአንድ ሰዉ ደስታ ለኛም ደስታቺን ቢሆን ደስይላል ካባ መልበስ ብርቃቺዉ ነዉ ወርቅ ብትለብስ ምን ሊሉ ነበር

  • @ድንግልማርያምአማላጂናት
    @ድንግልማርያምአማላጂናት 5 ปีที่แล้ว +1

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu898 5 ปีที่แล้ว +6

    ሚስኪን ሰዓቱ ተምታቶበታል መሰለኝ, የመኝታ ሰዓት መስሎት ቢጃማ ለብሷል !

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሰይፍሻ ቀልዶችክ ውስጤ ናቸው አቢዮት አንደኛ ዳንሶችክ ዋዉ ናቸዉ 😎😎ሰይፍሻ ፕሊስ ታሪኩ ባባን አቅርብልን 😉😉እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን 💚💛❤️ሰላም ያድርግልን 🙏🏽💚💛❤️

  • @zenbeali745
    @zenbeali745 5 ปีที่แล้ว +7

    ይገርማል አደና ሁኘአላዉቅም ሁላችሁም እኮን ደህና መጣችሁ

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 5 ปีที่แล้ว +8

    Abiyot bejama new yelabaskaw 😂😂

  • @NationOfZealots84
    @NationOfZealots84 4 ปีที่แล้ว +1

    one of best dancers in the world

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በተለይ ለእምነትህ ና ለእናትህ ያለህ ክብር ልዩ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    አይይይ በሴጣን ስራ እግዝያብሄር ይመስን ስትሉ ይገርመኛል ለንስሀ ያብቃቹ ፈጣሪ አይይይ

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍዬ እንዴት ነህ በማርያም ሁሉ ሰላም በጣም እንደማደንቅህ አወቅልኝ
    አስተያየት **** አቀማመጥህ እነደድሮው ይሁን ከእንግዶችህ ጀርባ እኮ ነህ ያለኸው በግሌ አልተመቸኝም የአብዮት አንገት አኮ ተጠማዝዋል
    ከተክለሓይማኖት አካባቢ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว

    ለእናትህ እና ለድንግል ማርያም ያለህ ፍቅር እድወድህ አድርጎኛል እግዘአብሄር ይጠብቅህ ኪዳነ ምህረት ካንተ ጋር ትሁን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 ปีที่แล้ว

    ካባው ዘንድሮ ባከነ ብሎ ነው ህዝቡ እንዲህ ብዙ ያወራው እንኳን ሰላም ገባህ እግዚአብሄር ሀገራችንንም ይባርክልን

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว +31

    የአቢወት አድናቂ ነኝ ላይክ ግጬኝ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว +8

    አብዬት ደጋግመክህ የእመቤቴን ቅድስት ማርያምን ስም ስጠራ እንዴት እንደሚያምርብክ ለእናትክ ያለክ ፍቅር ምናለ ሞት ባልኖረ እህል ነበር ግን ሁሉ የሕግዚያአብኤር ስራ ነው ምን ኢደረጋል

    • @fifearya8157
      @fifearya8157 5 ปีที่แล้ว

      ሂዊ ሂዊ የእናቷዋ ልጅ

    • @fifearya8157
      @fifearya8157 5 ปีที่แล้ว

      ሂዊ ሂዊ የእናቷዋ ልጅ

  • @ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ
    @ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሁለት ሀይማኖት አይሆንም ጨፍሪነህ የኛ እግዝያቤሔር ጨፍሩ አይልም እሽ ግን ደህናልጂነህ እመብርሐን ትጠብቅህ ለማንኛዉ ም

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 5 ปีที่แล้ว +2

    የሞት ፍርድ የተፈረደባት ፍትህ ለናዝራዊት ለእህታችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ አሰሙ እባካችሁ 😭😭

  • @portoganhampo1619
    @portoganhampo1619 5 ปีที่แล้ว

    አብዮት.የኔ ውድ እመቤርሀን በመታድበት ሁለ. ትክትልህ. አሜን አሜን አሜን

  • @fatxiyagijjo7404
    @fatxiyagijjo7404 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 5 ปีที่แล้ว +2

    You are absolutely amazing person God bless you more and more!!!!!

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰው መስለው እባብ ከሆኑ ጓደኛ አሏህ ይጠብቀን ቻይና እስር ቤት ለምትሰቃይ እህታችን ከቤተሰቦቿ ጋር ይደባልቃት ኢንሻአላህ

  • @sablewengil2144
    @sablewengil2144 5 ปีที่แล้ว

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል ዶክተር አብይ ለፀብ የማይመች የፍቅር ሰዉ ነዉ እዉነት ነዉ ዶክተር አብይ ፍቅርን ሰላምን የሚወድ መጋደልን እና ደም ማፍሰስን እጥብቆ የሚጠላ ፍቅር የሆነ ሰላማዊይ ሠዉ ነዉ እናተ አመፀኞች ፀብ የሚወድላችሁ የሰዉ ችግር የማይቆረቁራችሁ የሰዉ ደም ሲፈስ ቅጣት የማይሰማችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ዶክተር አብይን ስሙት እባካችሁ ፍቅር ያሸንፋል

  • @frielove4544
    @frielove4544 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ለእናትህ ያለህን አክብሮት እውነት አደነኩልህ፣ እኔም ቢቻልና በእናቴ ብተራ እንዴት ደስ ባለኝ

  • @ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ
    @ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ 5 ปีที่แล้ว +6

    አረ ሰወች ዱአ አርጎ እስኪ ያረብ ከመጥፎ ጋደኛ ሰውረን ሰላሙን አውርድልን የሞቱትን ጀነት ወፍቃቸው

  • @አበባየድግልማርያምልጅያማ
    @አበባየድግልማርያምልጅያማ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት። አቢወት እኮን ላሀገርህ አበቃህ ሰይፍ የሳቅ መደር። ሰላምህ ይብዛ። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ እና ይጠብቅልን። በመከራና በጭቀት ውስጥ። ያሉትን እግዚአብሔር ይጎብኛቸው አሜንን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +27

    ሰይፍሻ ሳያት ደምሴን አቅርብልን እባክህ

    • @Aaa-hg8tx
      @Aaa-hg8tx 5 ปีที่แล้ว +3

      ነፍጠኘዋ አማራ ምን ጉድ ነሽ 😂የኢትዮጵያ አርስቲስቶችን በሙሉ ያቅርብልኝ ባይነሽ የዛሬ ሳምንት እሁድ እለት አለም ሰገድን አቅርብልን ብለሽ ነበር ዛሬ ደግሞ ሳያትን😒 😃

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว

      @@Aaa-hg8tx techelwlech

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว

      Awo sayt yekerbelen

    • @user-pw3cx9vf5b
      @user-pw3cx9vf5b 5 ปีที่แล้ว

      Negtegawa Amhara semsh smechegn.

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 ปีที่แล้ว

      @@Aaa-hg8tx 😄😄😃😃😃

  • @bazzoncell2900
    @bazzoncell2900 5 ปีที่แล้ว

    አብዮት በጣም አድናቅህ ነኝ እመብርሃን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ለሥራህ በረከትንም ይስጥህ 🙏

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
    @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500 5 ปีที่แล้ว +1

    አብዮት ልዩ ሰው ነህ ስወድህ በረታ

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 5 ปีที่แล้ว +1

    አብዮት በvideo clip እና live ላይ መልኩ ይለያያል ልበል😜😊🙄🙄

  • @do7a20081
    @do7a20081 5 ปีที่แล้ว

    አቢዮትዬ ስወድህኮ በተለይ ማህተብህ ለእናትህ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @1amcenat
    @1amcenat 5 ปีที่แล้ว +8

    Fithe Le nazrawit amlake hoy kezi gud awtat😭😭 legnam endzi metfo gedugna areklin🙏

  • @አኢሻነኝብቸኛዋ
    @አኢሻነኝብቸኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሳቸውን ላጡት ወገኖቻችን አላህ ጀነትን ይለግስላቸው አሜን

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 5 ปีที่แล้ว +1

    አብይ እንኳን ለሃገርክ አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @zewdtuaregahegnzd322
    @zewdtuaregahegnzd322 5 ปีที่แล้ว

    ለማርያም ያለህ ክብር ተባረክ

  • @يوسفاشكنتنا
    @يوسفاشكنتنا 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ገባህልን ዋው ምንህም የማይቀየር ምርጥ ሰው ኑርልን

  • @gechmelkamu6260
    @gechmelkamu6260 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አቢዮት እናደንቃለን

  • @maranata2755
    @maranata2755 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉዬ አንተ ፕሮግራም ላይ መቅረብ የምትፈልግ. ልጅ አለች. እባክህን. እንዴት ልናገኝህ እንችላለን????

  • @የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ
    @የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው እኮአቢ ይመቺህ ድንግል ማርያም ወልደህ ለመሳም ታብቃህ

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 5 ปีที่แล้ว +4

    አብዩት ስወድክ በርታ ግን ቢጃማ የለበስክ ነው የሚመስለው

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀና ይውሃኒስንም አቅርቡልን አብዮት ስወድህ

  • @zeynabbintseidtube5074
    @zeynabbintseidtube5074 5 ปีที่แล้ว

    አይ አንዳንደ ያብያችንን ነገር ሳስበው ልቤን ያመዋን አማረኛ ማሳመር ብቻ ይመስለኛል
    ይልቁንስ እህታችንን አላህ ይርዳት እስኪ ሁላችንም ለ ናዝራዊት ዱአ እናድርግላት ወላሂ በጣም ታሳዝናለች ሁላችንንም ከደዚች አይነይ እባብ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን እህታችንንም አላህ ነጻ አውጥቶ ለሀገሯ ለቤተሰቦቿ በሰላም ይመልሳት

  • @fhgduehfdgdukef2476
    @fhgduehfdgdukef2476 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው አቢዮት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 4 ปีที่แล้ว

    ትክክክክክ ለናት ውለታዋ አያልቅም😍😍😍😍😍😍😍

  • @mercyebeyan4230
    @mercyebeyan4230 5 ปีที่แล้ว

    What is he wearing?

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 5 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ለኔ ልቦና ይስጠኝ ተናድጄ ነበር አይገባቹም ብዬ ነበር

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +6

    አብዮት የእስክስታው ንጉስ💃😗😘

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 ปีที่แล้ว

      Yenante nigus tekitrom ayalkif
      Indet. Sew nigus yehonal
      Mitlutin atchu

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว

    You are the king and legend of ESKISTA...telobgn mechetttt nw metlegn💜💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @haregweynimeasho1062
    @haregweynimeasho1062 4 ปีที่แล้ว

    Yena wediddd bethim gobezi nih 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +21

    አዎ ብዙ ፎቆች ተገንብተዋል ትልቁ ለውጥ ግን ውሀና መብራት የለውም

  • @jesscaakel9534
    @jesscaakel9534 5 ปีที่แล้ว +1

    አብዮት ምነው በቢጃም መጣህ 😂😂😂 ሱሪው ሆቼ ጉድ

    • @shiramastekebede444
      @shiramastekebede444 5 ปีที่แล้ว +1

      Jessca Akel በጣም አለባበሱ ሲደብር

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 ปีที่แล้ว

    አቤ ልታገባ ነው አሉ መልካም ትዳር ይሁንልህ ስርግ እጠብቃለን በቅርቡ

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምንም አባቱን ባያውቅም በናቱ መጠራት የለበትም እኔ እናቴን በጣም እወዳት አለሁ አባቴን አላውቀውም ግን በናቴ መጠራት አልፈልግም

  • @fikerdmas9008
    @fikerdmas9008 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፍ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች, esti wede ቻናሌ gora belu (Easy English for Ethiopians ) በሚለው , ለመረዳት በጣም ቀላል ተደርገው በአማርኛ የተዘጋጁ ትምህርቶችን /English lessons in a local language/ ቪዲዮ post ማድረግ ጀምreyaለሁ ። ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ። አብረን እንማር ❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @frehiwotabera3350
    @frehiwotabera3350 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ለሀገራችን እረፍት ይስጣት ሰላማይውረድ በሀገራችን

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ
    @ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ 5 ปีที่แล้ว

    አቢወት በጣም ነዉ የምወደዉ እና ለናትህ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว

    አቢየኔ ምርጥ ስወደው
    1ኛ ነህ👍👍❤😘😘😘🙏

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 ปีที่แล้ว

    አብዮት ለእናትህ ያለህ ብክር በጣም ደስ ይላል አድናቂህ ነኝ

  • @sara-rb9il
    @sara-rb9il 5 ปีที่แล้ว

    Werekes belebese ereeeee mekegenete yebeka!!! Enekuwan lehagereh abekah🤗 One love💚💛❤

  • @ቴዎድሮስነኝ
    @ቴዎድሮስነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እባካቹ አረብ ሃገር ያላቹ ሴት እህቶቼ ባጠቃላይ ሴት እህቶቼ የFB ስሙ addis manze ይባላል profile foto መስቀል የያዘ ልጅ ነው
    የሚኖረው London ነው የድሬደዋ ልጅ ነው ተጠንቀቁት