ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ዘማርያም በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ❤🙏 ተባረክ
ሰብስክራይብ እና ላይክ እያደረግን ቤተሰቦች👍🙏🙄❤❤
ማሪያም እንኳን ለአለም ለእራስዋ ቤዛ ሆና አታውቅም ምኑን ከምኑ ታደበላልቀዋለህ ክርስቶስ ሲጠመቅ ባህር ሸሸች ከየት አመጣኸው ሲጀመር ስላልተሰጠህ የተሻረ ህግና የመቅደስ ስረአት የማብራራት መብቱም የለህም ያልተሰጠህን በድርቅና የኔ ነው ልትል አትችልም።
❤❤❤❤❤
ከቆሎ ተማሪ የጀመራችሁት ጥንቆላ ወደ የት ነው ይዞአችሁ የሚሄደው ?
ጎብኝቶ ለህዝቡ ቤዛ አድርጓልና በዳዊት ቢት የመዳንን ቀንድ አስነስቷልና እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አለቀ። ለማሪያም ለእራስዋ ኢየሱስ ቤዛዋ ነው።
ብራዘር ጥያቄህ ምንድን ነው ። አንድ በአንድ ጠይቅ ። አንዱን በአንዱ ላይ መደራረብ ለመመለስም ይቸግራል ። እስኪ ተራ በተራ አርገው ጥያቄህን ስለ ድንግል ማርያም ነው ፣ ስለ ቤዛነት ነው ስለቅዱሳት መፅሀፍት ስለምትሉዋቸው ነው። እስኪ ጥያቄህን ለውይይት ወደሚመች ስነምግባር ቀይረህ እኔ ያልኩት ልክ ነው የናንተ ስህተት ነው ከሚል ወጥተህ ጠይቅ ። ትእቢትህንም ቀነስ አርገው ።
ገብቶክ ነው በመጀመሪያ የተጠየቀውን እየመለሰ ጠይቅ ትላለህ ደግሞ ስለትእቢት ከማውራትህ በፊት የሰውየውን ማንነት አጣራ ዘማርያም የሚወደድ ሰው ነው በፕሮቴስታቱ እኳን የሚወደድ ነው
@@asamnewmengstu5292 እኔ የጠየኩት ጥያቄ ነው መጠየቅ መጥላት አይደለም አንድ የምታምንበትን ነገር ለማስረዳት ሌላውን ማጣጣል ልክ አይደለም እያሉ ሌላውን በማኮሰስ ለማስተማር መሞከር የእውቀትን ልክ ጥያቄ ውስጥ ይከታል ስለኛ እምነት ከሆነ እኛን ይጠይቀን ? የማያምንበትን እንዴት ሊያብራራው ይችላል በስማ በለው ። ይሄ ደግሞ ትክክል አይሆንም የናንተን እምነት ንገሩን እስኪ ምንድን ነው የምታምኑት የኛን ከማብራራት የምታምኑበትን እስኪ ስታስተምሩ እንስማ ትችትና ስድቡን ቀነስ አርጋችሁ ። ዘማርያም ይሁን ሌላም እስኪ እንስማችሁ ምንድን ነው እምነታችሁ ?
አንተ የተቃዋሚው መንፈስ አለብህ እርሱም የወንድሞች ከሳሽ ነው ዮሐእራ12-10
@@ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ መልስ ሲያቅታችሁ እርግማን ጀመራችሁ ? ወንድሜ ቃሉ ለሁሉም ይሰራል ። አንተ ስለፃፍከው ላንተ የማይሰራ ከመሰለህ ተሳስተሀል ። የቃሉ ባለቤት ጌታ ነው ጥቅስ ከመጥቀስህ በፊት እኔ ምንድን ነው የማምነው ጌታን ነው ወይስ ፍላጐቴን ብለህ ራስህን ጠይቅ ።
እኔ የጻፍኩት ሶስተኛ ወገን ወደ አምላክ የሚያደርገው ጸሎት /ምልጃ/ ሲሆን ይህ የፍጡር ባህሪ ነው። እርሱ እግዚአብሔር ነው በስጋ ለካሳ ያደረገውን ጸሎት የተገብኦ አስመስሎ መረዳት ክርስቶስን ፍጡር ማድረግ ነው ዮሐ5-16 2ኛቆሮ5-18 ያዕ5-14
የእዩጩፋ ውሸት ሳይጋለጥ እና ተከታዮቹ በደንብ ሳይረዱት ማስቀየሻ የገዳም አባቶች በግፍ ተገለዋል ቢሆንም ይሄ ሁኔታ የማንማረውን እንደምንማር ተደርጎ የቀረበው ማደናገሪያ በዝምታ ሊታለፍ አይገባም
ስለ አይን ፈንታ አይን ፍርድ እኮ ነወሰ የሜታወራውን አታውቅም። እና ማሪያም ለዓለም ተሰቀለች ?
Meleyetn yemiwed mgno5un yiketelal yegetan kbr lemakafel yemtmsut gudguad yelem,!!!anti Krist menfes geta yigelbteh,!!!
satsema atawera wendmie,gebteh lemn atasredam
ጥንቆላና መተት አስማትህን ጣል የተዋረስከው አጋንንት እንዳይገድልህ ቅድስት ማሪያም ሲጀመር በእናንተ በሟርተኞች የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን የአጋንንት ማህበረተኛ አይደለችም ከጌታ የተነገራትን ቃል ያመነች የተባረከች ሴት ናት ። ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
በአውነቱ ጥላቻ እየጎዳክ ነው። የፈለከውን እመን ግን ሌላውን በመጥላት ጠንካራ አማኝ አይኮንም
@@mengistuteshome-fp8iq ጴጥሮስን አንተ ሰይጣን ወደ ኋላዬ ሂድ የሰውን እንጂ የእግዚያአብሔር አታስብብምና ያለው ጴጥሮስን ስለሚጠላው ነው ማቴዎስ 16:16
አሁንም ደግሜ እነግርሃለሁ ኦርቶዶክስ የሚባል የመተተኞችና የአስማተኞች ነፍሰገዳዮች ጥርቅም ብሉይ ኪዳንም አዲስ ኪዳንም አይደለም በብለሃት የተፈጠረ ተረት የአጋንንት ትምህርት በሃይማኖት ጭምብል የሰይጣን ሃሳብ ማስፈፀሚያ ነው ስራው ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
ስሜትህን ተቆጣጠር ጥያቄህን በስረአት ጠይቅ
❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ዘማርያም በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ❤🙏 ተባረክ
ሰብስክራይብ እና ላይክ እያደረግን ቤተሰቦች👍🙏🙄❤❤
ማሪያም እንኳን ለአለም ለእራስዋ ቤዛ ሆና አታውቅም ምኑን ከምኑ ታደበላልቀዋለህ ክርስቶስ ሲጠመቅ ባህር ሸሸች ከየት አመጣኸው ሲጀመር ስላልተሰጠህ የተሻረ ህግና የመቅደስ ስረአት የማብራራት መብቱም የለህም ያልተሰጠህን በድርቅና የኔ ነው ልትል አትችልም።
❤❤❤❤❤
ከቆሎ ተማሪ የጀመራችሁት ጥንቆላ ወደ የት ነው ይዞአችሁ የሚሄደው ?
ጎብኝቶ ለህዝቡ ቤዛ አድርጓልና በዳዊት ቢት የመዳንን ቀንድ አስነስቷልና እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አለቀ። ለማሪያም ለእራስዋ ኢየሱስ ቤዛዋ ነው።
ብራዘር ጥያቄህ ምንድን ነው ። አንድ በአንድ ጠይቅ ። አንዱን በአንዱ ላይ መደራረብ ለመመለስም ይቸግራል ። እስኪ ተራ በተራ አርገው ጥያቄህን ስለ ድንግል ማርያም ነው ፣ ስለ ቤዛነት ነው ስለቅዱሳት መፅሀፍት ስለምትሉዋቸው ነው። እስኪ ጥያቄህን ለውይይት ወደሚመች ስነምግባር ቀይረህ እኔ ያልኩት ልክ ነው የናንተ ስህተት ነው ከሚል ወጥተህ ጠይቅ ። ትእቢትህንም ቀነስ አርገው ።
ገብቶክ ነው በመጀመሪያ የተጠየቀውን እየመለሰ ጠይቅ ትላለህ
ደግሞ ስለትእቢት ከማውራትህ በፊት የሰውየውን ማንነት አጣራ ዘማርያም የሚወደድ ሰው ነው በፕሮቴስታቱ እኳን የሚወደድ ነው