ህዝቡን በእንባ ያራጨው መዝሙር በአክሊለ እይታ | apostolic answers | ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ራሱ በቃ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Keya-gc2mb1hk2h
    @Keya-gc2mb1hk2h 6 หลายเดือนก่อน

    Kalehewet Yasemalen Mezemure Lehulachenem Gelache New Betame Dese Yemele New

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያኪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azeb9433
    @azeb9433 7 หลายเดือนก่อน +8

    መዝሙሩን በሚመለከት የሰጠኸው አስተያየት በጣም ትክክል ነው 🙏

    • @zelalemhailu9071
      @zelalemhailu9071 7 หลายเดือนก่อน

      ሌላውስ?

    • @azeb9433
      @azeb9433 7 หลายเดือนก่อน

      @@zelalemhailu9071 ሁሉም በጣም ጥሩ ነው በተለይ መዝሙሩን ያልኩት አንዳንድ ሰዎች ያልሆነ ትችት ሲሰጡበት በማየቴ ነው 🙏

  • @-sn4od
    @-sn4od 7 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ በጣም ነው ምናከብርህ ወንድሞቻችን ሁላችሁም እነ ጋዲሳ ያሬዶ ዘ ማርያም እዬባ ዩሐድ አባታችን ዲበ ኩሉ ሁላችሁም በጣም ነዉ የማከብራችሁ ብዙ ነገር ነው ያስተማራችሁኝ በድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @YeshimebetWorku-q8w
    @YeshimebetWorku-q8w 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሁላችንን በደላችንን ቆም ብለን እንድእናስብ ያረገ ድንቅ ዝማሬ ነው ነገር ግን ሰወች ስንባል የራሳችንን ጉድፍ ሳናነሳ ከሰው ላይ ቅርንጫፍ ማንሳትን የምንወድ ብዙወች ነን በተለይ ደግሞ የሰወችን ድህነት እና መመለስ የማይፈልጉ የሌላ ቤተእምነት ሰወች ከማይመለክታቸው እየገቡ በኮሜንት ነገሮችን ያራግባሉ እነሱን ልንንቃባቸው ይገባል

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 7 หลายเดือนก่อน

    የምንሞትበት ቀንአናቅምና የመዳንቀንአሁን ነዉ በለንበት እድሜ ክልልሆነን ለንሰሀ እንብቃ

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 7 หลายเดือนก่อน +2

    አኬ በእውነት ተባረክ ቃለ ሂወት የሰማህ በድዕሜ በፀጋ ያኑርህ ስታወራ(ስትናገር) ትንሽ ትፈጥናለህ እና ከቻልክ ብተስተካክላት

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ ግን ዜማዉ ትንሽ መስተካከል ነበረበት

  • @aregashwami4835
    @aregashwami4835 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ !!! ዋው እያዋዛህ በቅዱስ ቃል ልባችንን አረሰረስከው ❤❤❤❤❤ ይገርማል ! የደቂቃው ማጠር የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት !!! መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለህ በእውነት ድንቅ ነው !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @frehiwotkebede9009
    @frehiwotkebede9009 7 หลายเดือนก่อน

    Ake. Brother in christ, i really really starves wengel, i always want to listen, but i am a mother of 5 kids and get lost sometimes with z nonsense world.
    Deep down, i am hagry so badly not food but jesus christ. Mostly, i read bible, but i need help, so what i want to say is listening to u means helping me.

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን መህር አክሊለ ፀጋዉ ይብዛላቹህ ማታ ካተጋም ለነበሩት እባ ጋዲ አተነህ ሎዛ ይዋድ ሁላሹም እግዚሔቤር ይጠብቃቹ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretTesfaye-l9h
    @MihretTesfaye-l9h 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ በእውነት በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልኛ ተባረክ ወድሜ

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 7 หลายเดือนก่อน

    kalehiwot yasemalen ake🙏🙏🙏

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 หลายเดือนก่อน

    ፔንጤ ሆይ ከኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትርጉመን አላውቅም ማለትን ተማሩ🙏🙏

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወአት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @addisnet21
    @addisnet21 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing every day!

  • @metsihettariku401
    @metsihettariku401 7 หลายเดือนก่อน

    Mezmure yared wendmachin inkuan beselam metahlin

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማህ በመንግስቱ ያኑርህ🙏

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤🙏

  • @noh475
    @noh475 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @meskeremafework5013
    @meskeremafework5013 7 หลายเดือนก่อน

    Yesemal

  • @winniea9803
    @winniea9803 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ ❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 7 หลายเดือนก่อน

    AKA TEBAREK

  • @dessalgngerawork8715
    @dessalgngerawork8715 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @MihretAmareMerry
    @MihretAmareMerry 7 หลายเดือนก่อน

    Anten yeseten fetari ykber ymesgen

  • @MariamTsion
    @MariamTsion 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አለ እንጅ አህዛብንም ነው አስተምሩ ነው እንጅ ያለው የተጠመቁትን አሳስቱ አላለም

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich 7 หลายเดือนก่อน

      እናተ መቼ ሲጀመር ዳናቹህ ቃሉን ከማጣመም መቼ ነዉ የምታገናዝቡት 😢 ንቁጂ በዉነት 😊😊😊

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 7 หลายเดือนก่อน

      ሜራክል. የኤቲኤም ማሽን የባንክ ደብተር 1000 ካሬ ሜትር

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለይሕወትያሰማልን😊

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መምህር አኪልል ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @birukdese-wh1og
    @birukdese-wh1og 7 หลายเดือนก่อน

    አኬዬ❤❤❤❤❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላማቹ ይብዛልኝ ወድሞቼይ

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማቴ ፳÷፩ እስከ ፲፮

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 7 หลายเดือนก่อน

    Wendimoche Sentochachinin Abertachiwun MeselachU .Embirihan Kene Lijua Texebiqachu

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 7 หลายเดือนก่อน

    Akewa brother🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BirukDaniel-jj7vi
    @BirukDaniel-jj7vi 7 หลายเดือนก่อน

    like like like ake

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ በጣም ነው የምናመሰግንህ

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እነዝመረጡአማኚ

  • @AbiyHg
    @AbiyHg 7 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ በውሀ የተጠመቀው ለመዳን ሳይሆን ተከተሉኝ እንዳለው እናንተም እንደእኔ በውሀ ተጠምቃችሁ የእግዚአብሔር ልጅ ሆናችሁ ዳኑ ሲለን ነው

    • @kokebabebe-jm7ox
      @kokebabebe-jm7ox 7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ የተጠመቀው ለኛ ምሳሌ ለመሆን እጂ ለመዳን ነው የለ አለ ኢየሱስ ከምድን ነው የሚድነው ሺጀመር

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🥰

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 7 หลายเดือนก่อน

    Ake bewnet Dink Sibket new Kirstianochn Lemen Yezebzbunal Egnama Tetemkenal Besmu

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 7 หลายเดือนก่อน

    Yamene Yetetemekme Yidnal

  • @AbcdAbcd-ks4ri
    @AbcdAbcd-ks4ri 7 หลายเดือนก่อน

    Ake ebakh Guy's atbl trgumu lela nw😕😕

  • @tenulozameba7266
    @tenulozameba7266 7 หลายเดือนก่อน

    Kezichu ke Ethiopian

  • @MariamTsion
    @MariamTsion 7 หลายเดือนก่อน

    Yeyseus lemehon mtemek yasfelgal lemtemek degmo mamen yasfelega yamene yetetemeke yidinal new yetebalew

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 7 หลายเดือนก่อน

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያለው እየሱስ ክርስቶስነው ለምን ይጠመቃሉ ላልከው እየሱስ ክርስቶስን እየተቃወምክነው

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ አንድ ጥያቄ ልጠየእቀክ እንደተወለድ የሜሞት ልጅ እምነቱ እንዴት ነው ማለተእ ሰላልተጠመአቀ እሰኪ አሰረዶኝ ሙሰሌም ነአቸ ጠየቄ ብላኝ ነው ከይቅረታ ጋር

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 7 หลายเดือนก่อน +4

      የወላጆቻቸው እምነት የህፃናቱም እምነት ነው።

    • @zinasha-od7ul
      @zinasha-od7ul 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ተመልሶላታል ህፃኑ ቢሞት ለሚለው ክርስቲያን ቤተሰብ ስለወለዱት ቅዱስ ነው ። ሀፂያት ስላልሰራ ቢሞት ሶኦል አይገባም ምክንያቱም ከፂያት የነፃ ስለሆነ ግን ቤተሰቦቹ ክርስቲያን ካልሆኑ ልክ ያላመኑ ሰዎች እንደሚፈረድባቸው ህፃኑም ከእነሱ እንደመፈጠሩ ፍርዱን ለእግዚአብሄር

    • @jujuayela2164
      @jujuayela2164 7 หลายเดือนก่อน

      እግዜር ሁሉን አዋቂ ነው ስለዚ ፍርድን ለሱ ሲቀጥል ገና ስንፈጠር ገና ያውቀናል

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 7 หลายเดือนก่อน

      በስልምና ሕፃን አዋቂ የተቀደረበት ነገር ነው የሚወሰነው አላህ ጀነት ጀአነብ የሚገቡትን ቀድሞ ወሰናቸዋል ይላል ሳይ ብካሬ መሐመድ እራሱ ዬት እንደሚሄድ አላቅም ብሎዋል

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኢስላም ስትወለዱ መስሊም ነበራቹ ይላሉ ሰው ሲወለድ ኣዳማዊ እንጂ ኢስላማዊ ኣይደለንም ስንጠመቅ ክርስትንያዊ እንሆናለን ህፃናት ሳይጠመቁ ከሞቱ ግን ፍርዱ የእግዚኣብሄር ነው እንደ እኛ ግን የወላጆቹች እምነት ይወስነዋል እንላለን

  • @AshenafiZewde-tj4sr
    @AshenafiZewde-tj4sr 7 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ወንድሜ ኢየሱስ ያለበት መዝሙር የመናፍቅ ሀይደለም ኦርቶዶክስም ከመናፍቅ ወይም ከፔንጤ አስበልጦ ምስጋና ታቀርባለች ይዘመራል ግን አዘማመሩ ይለያል የመናፍቁ ለጓዳው የሱስ ነው የሚዘሉት ወይም እንደሚሉት የሚዘምሩት ስራት አልባ አህያ ብቻ ነው የተሰበሰበበት ምድረ ከርሳም ሆዳም

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉😘😘😘😘😘😍🌹👈✊❤

  • @amareeyasie7458
    @amareeyasie7458 7 หลายเดือนก่อน

    Ake ,please ignor your word ,like guys🙃

  • @bardewall6883
    @bardewall6883 7 หลายเดือนก่อน

    It’s sad how this channel has focused on the ads not the words 🙄 Aklil is not even getting benefited from it.

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 7 หลายเดือนก่อน

    አይችልም

  • @user-rx9sq6er4t
    @user-rx9sq6er4t 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ስለ እግዚአብሔር ቀድሞና አሁን አለ እንዴ አይ

  • @yade716
    @yade716 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ የትኛውም መዝሙር ኢየሱስ የሚል ከሌለበት ተቃውሞ የለውም። ኢየሱስ ካለበት ግን ለሱ መናፍቅ ነው።

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ😂😂ለነገሩ ከእናንተ ምን ይጠበቃል በእየሱስ ስም እየሱስ የምትሸፍኑ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 7 หลายเดือนก่อน

      እናተ አላችዉ አይደል እንደይ በኢየሱስ ስም የምትነግዱ ቤት መኪና ሸቀጥ ብቻ ሜራክል እያላችዉ አለማዊ ምኑት ስጋቹን እያስደሰታችዉ የምትኖሩ የዉሸት ወሬ አይጠቅምም ኢየሱስ እራሱ ማን እንደሚነግድበት እራሱ ይፈርዳል አምላክ ስለወነ የሰዉ ፍርድ ከንቱ ነዉ አፊችዉ ገምቶ ይቀራል ፍርዱን ለሱ ስጡት ፍጡር መወናቹን እረሳችዉት እኮ እናተ አረድያ ቱሉቱላ ገዲ ሰሬ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ጌታ ነዉ የጌቶች ጌታ ነዉ ብለን እናምናለን አምላክ ነዉ ፈራጁ ነዉ አማላጅ አይደለም እንላለን እዬ ከተሸፈነ ማለት ነዉ

    • @mahleteshetu5594
      @mahleteshetu5594 7 หลายเดือนก่อน

      Tadeya sel man yeha mezemure yiminagerew wey ghu geta eysuse eyalesh eko new ....enda weshet eko hateyate new ???