ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ በጣም ይቅርታ እንዳትቀየሙኝ የፊርዶስን ፍላጎት ለማሟላት አስቤ ነው😂
ልክ አይደለህም ናስር
@ ወለሂ በስቅ እኔ ያጠበኩት ትልቅ ስጠት መስሎኝ ነበር አብሽር ኡሙ ብለል ያገጥመል
እኔንም አስዳነግጥከኝ No😅😅😊አብሽሪ 😊
ወይኔ ናስር ግን አዝግነክ እንዴ ሴትኮናት ምንማለትነው ትክክል አይደለክም የባጭሩ ግን ጥሩ አይደለክም
ፈገግ ነው ያስባለኝ ፍፊ ደስ ባይላትም
የሰጦታ ትንሽ የለዉም በርግጥ ግን አሰቤዛ የባል ግዴታ ነዉ ስጦታ መሆን አይችልም ሰለዚህ በሌላ ነገር ይቀየርላት እሰኪ ላይክ አርጉና እንዲሰጣት እናርግ❤❤❤❤❤
አወ ቂስሞን ሰበረው 😢
ውዴ ደምሪኝ🥰
😅😅😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉
@@SusuLove-kn9cj ነይ ቤቴ በኮመንት እመልሳለሁ እንዛመድ
@@hafizatube እሺ🥰
ሰኬታማ ሴት ማለት ፋሲካናት ባለትዳር የልጆችናት ዪቱበር ነጋዴ ማሻአላ በሉ❤❤
ማሻአለህ ❤❤
መሻአላህ
የመጀመሪያውን ስኬት ረሳሺ እሱም ሙስሊም
@@susuethio-h3uአዎ አልሃምዱሊላህ
ትክክል❤@@susuethio-h3u
ውይ ግፍክ ናስሬ ጎመን ነው እንዴ😂😂😂ፋስዬ የምር አሳዘንሽኝ ግን ስጦታ አይናቅም በቃ ይመቸው 😂አንድ ቀን ብድሩን እንደ ምትመልሺ እርግጠኛ ነኝ😂
😂 እኔ ወላሂ የገመትኩት ሂጃብ አባያ ምናምን ነበር ጎመን😂 አይ ናስር በቀጣይ ግን ካሳት
ዘይነብ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ❤❤❤
እኔ ወላሂ ትልቅ ነገር ነበር😅😅😅😅😅😅
ሚሥኪን😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
ሰልችቶሀል መሰለኝ ሁሌ ኅመን ነው ሚቀርበው 😂😂😂
አመግናለሁ በይ ባልሽን ስጦታ አይናቅም ፍርዶስ
😂😂😂ምላስ
@@ቅማሞች ትክክል
እረ ፊርዶስ አታኩርፊ ለጎመን ያለሽ ፍቅር ስለሚያቅ ነው አመስግኚው መቼም በጎመን እንደማትደራደሪ ሁላችንም እናውቃለን
ከከከከከ
ክክክክክክክ
@@emantube1007 ለኝም ካራጎ ይድረግልን
እማንየ
😅😅😅😅😅😅😅 ናስርማ ፐራክ ትችላለህ የምር እደት እደሳቅኩ እኔ እራሱ ጎመን እወዳለሁ የስጦታ ትንሺ ናስርማፐራክትችላለህየምርእደትእደሳቅኩእኔእራሱጎመንእወዳለሁየስጦታትንሺየለውም
አቦ ናሥር በናትህ ሁሌ ልቧን አትሥበረው ምርጥ ሥጦታ ሥጣት
በናትህአይባልም ከአሏህዉጭ ለንለምንበትምለንምልበትም አይቻልም!
@@cgf8399 ትክክልል
የስጦታ ትንሺ የለዉም ደሞ ናስረ ማሻአሏህ ነዉ ናስረ ለራሱ ትልቅ ስጦታ ነዉ ላንቺ ካወቅሺ ለማንኛዉም ማሻአሏህ ብያለሁ ❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:23
@@zenitahmed2519 ትክክል
🤣🤣🤣አይ ናሲሮ ሆጎጫማ የሠጠሀት አስታወስኩ አሁን ጎመን😂😂አፊየ አይዞሽሽ😂😂
ፍቅራችሁን በሁለቱም ሀገር ያድርግላችሁ ማሻአላህ 😍😍
አተ ደሞ አበዛሀው ምርጥ ስጦቴ ስጣት ቁቁርአን መስገጃ የአገት ሀብል ህጃብ ስት አይነት ስጦታ እያለ ኤጭ አበዛካው በል ቀጣይ ምርጥ ስጦታ ስጣት አለበለዛ ዎ ጌስጠል አይስጥም ቅስሟን አትስበርው ለምን እዴ ሴት ልጅኮ በትንሺ ነገር ነው እምንደስተው እደውነቱ ስነገር ባሌ ክብሮ ስመጣ ወላህ የተለያዩ ስጦታዎች ያመጣልኛል ሙ እዳተ ቅጠል ነውር ነው ወላህ ተቀይሜሀለሁ በዛላይ ስለምቴ ነት ቁቁርአ ወይም መስገጃ በል ቀጣይ ቁርአንና የአገት ብር ግዛላት ይህን ትዛዜን ካላክበርኪ ግን አልፍታህም የልጆችህ እነት በዛላይ ጀግና በዛላይ እቃ በታማኝነት የምታደርስ ጀግና ሴት ነት እኔ በጣም ነው እምወዳት ስለዝህ ቀጣይ በምርጥ ስጦታ ካልመጣህ እኔን አርገኝ ወዶች. ጀግና ሴት አትወዱዱም አ በል ነገርኩህ
ደምሪኝ እህት
አንዳንዴ ያልተጠበቀ ለየት ያለ ነገር ስርፕራይዝ ያስፈልጋል😂😂
@@Mኢትዩጲያ እኮ ክክክክይህ ጎመን
ይህ ሁሉ ኮመት ሁሉን የማመን ጥጋችሁን ያሳያል ዩትበሮች ለቪድዮ ምን ሀሳብ እንስራ ነው እንጅ ጠፍቷቸው አይደለም የዋህ ናችሁ ወላሂ ከካሜራ ጀርባ እኮ ብዙ ነገር ይኖራል አታምርሩ😅😅
😂😂😂😂ምርጥ ስጦታ ነዉ
ማሻአላህ ምርጥ ባልናሚስት
ዋለይኩም አሰላም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የአመቱ ምርጥ ስጦታ ነው ❤🎉
ሱሱየ ደምሪኝ ማር
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ምርጥ ባል ናስር ትችላለህ
እንዴ ናስሬና ሳሚ ተመካክረው ነው እንዴ የምር ገረመኝ እኮ 😂ለኔም ሳሚ ገራሚ ስጦታ ነው ዛሬ የሰጠኝ ነገ ጠብቁ👯 ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል❤ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ
😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂❤❤🎉
😂😂😂😂ወላሂ አሳከኝ ምርጥ ስጦታ ነው ፍርድወስየ ናስርኮ በቻለው አቅም ከይቶብ እንዳጠፊ አይድያ እያፈነጨ ተጎንሽ መሆኑነው ወላሂ ናስር ምርጥ ባልሽ ነው አላህ ይጨምርላችሁ
ላ ለያስቀን ፈልጎነው
ትክክልልል
በነገራችን ላይ እኔ እራሱ በሆነ ባልሆነዉ ባሌን ማናደድ ስወድ የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ከዛ አተወዉረዉና እታረቀዋለሁ እሱም የገባዉነዉ ምንም አይል የኔቢጤነዉ አሁን ኢትዮጵያ ነዉ እደት እደናፈቀኝ ፍቅር
እረ ነስር ወላሂ ትናግረህ አላቅም ግን አበዛህዉ በጣምነዉ ያናደድክኝ ፍርዶስየ አብሽሪ
ምን አደረገሽ ጢባራም ጎመንኮ ሪዝቅ ነዉ እናቴ
የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም😂😂😂ጎመን በጣም ነው የምዎደው😂😂😂
ማማ ደምሩኝ❤
@@SusuLove-kn9cj የኔ ውድ ደምሬሻለሁ😘
😂😂ፎርዶስ ናስር ይፈትንሻል ትግስትሺን ግንቀጣይ እመንኝ ምርጥ ስጦታ ነው የሚሰጥሽ. ግን ያው ትግስትሽ ለመፈትን ነው ማማዬ አብሽሪ
ደነዝ ነው ግደታውን የማያውቅ
@@yarab4997 አይባልም
ጎበዝ ናስር😅😅 በራሷ አይዳ እንድትመጣ ስለፈለገ ነው በርቱቱ🎉🎉
ናስር የጓደኛየ ወንድም. ስጦታህ ምርጥ ስጦታ ነው ከዚህ የበለጠ ስጦታ የለም
ክክክክ አይ ስጦታው የሌለ ነው
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ፍሲካ በጣም ነወ ያስቅሸኝ ሀሀሀሀ ለምን አጉጉሀት ስጣታ ሲባል ሁሎም ሠው በጉጉት የሚጠብቅ አይዛሽ ሁሎም ለሀይሩ ነወ❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:28
ቦታው ሲያምር ጎመንም ሀሪፍ ነው የምወጂውን ከሰጠሽ ተቀበይ
ደምሪኝ ማሬ አድስ ጀማሪነኝ
ልደምርሽ ደምርኝ@@Zehara9
😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ ወላሂ አሪፍ ስጦታ ነው እኔ በጣም ነው የፈቀኝ ጎመን
ማሻአሏሕ ሢያምር ጎመኑ
ማሬ ደምሪኝ
ዉድ እህትቸ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ሀኪም ቤት ለመግባት ብር የለጅም ብሃርተኛ አራገፈኝ የልጀንና የበተሰቦቸን አይን ባየሁ በስደት እንዳልቀር በጣም ባብቻለሁ
የኔቆጆ አይዞሽ አሏህ አፊያ ያድርግሽ ብዙ ሀሳብ አታብዢ ለዚች ኩትራት አለም ባሀርተኛ ሁላችንንም ነው እርቃን ያስቀረን ወይ አይወዱን ለበጎነው አላሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ዱንያ የፈተና ሀገር ናት ጀነትጅ ዱንያ ለምቾት አልተፈጠረችም
አላህያሽረሽ ውደ አይዞሽ😢
አላህ ያሽር ባወጣሽው ካላሰብሽበት ይተካሽ በሰላም አላህ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አብሽሪ
አሏህያሺረሺእህታችንአብሺሪአሏህከቀደረዉ ዉጭየሚሆንነገርየለም ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላሂበይ
አብሸረእህቴዋአላህየአሸረሸ
😅😅😅😅😅😅 ኮሜት ሳይ ጎመን ነው አሉ 😅😅😅😅😅 ናስር ሰርተሀል የምር እደት እደሳቅኩ
አረ እኔም አልገመኩም😂😂😂😂ምረጥ ሰጦታነወ በዝሀ ኑሮ ወድነት😂😂😂😂
😅😅😅😅😅 ተጫወተብሽ ጎመን ስሪልኝ እያለሽ ነዉ ንቂ ፋሲካ 😅😅😅😅
ትወዳለች እሷ ከዚህ በፊት ተናግራለች
እህ ቀንበቀንየምሰረዉጎመነዉእያለ እመጨረሻላይግን አስተያየቶየለለነዉኪኪኪኪኪአይፊርዶሥ
የኔውድ አይዞሽ ይክስሻል አንድቀን❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. የባል ስጦታ አይናቅም ፊርዶስ ግን ለሀለተኛ በቆንጆ ሰብራይዝ ምርጥ ስጦታ ስተሃት እንዳታስደስታት ናስር
ዉድ ደሚሪኝ 3:05
አቡ ቢላል በቀጣይ በወርቅ ሰርፕራይዝ አድርጋት!
ይገባታል ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉
በዝክኑሮውድነትውርቅትያለሽአደምንቀልደኛነሽበአላህ
@@vvvffff1290 ክክክክክክክክ እዴ ምን ችግር አለው መቼም ብር ነው ቢያንስ 30 ሺ ቢያወጣ ሁለት ግራም የጣት ወርቅ ይገዛል ቢያንስባት እንጅ አይበዛባት ::
ስትይ ወርቅ እናቴ ሆሆ
30ሺ በዛሬኑሮ@@UMUhuda-te1qv
የስጦታ ትንሽዬለውም ስጦታ ከትንሽነገር ይጄምራል ጓበዝናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ የመጀመርያ እሪከርድ የሰበረው የትም ያልታየ ፋስካ አብሽሪ የስጦታትንሽ የለዉም ዋናው ማሰቡነው
ቦታው ሲያምር 🎉
ዉድ ደሚሪኝ
ሰው የውም ደስ ይላል፡፡
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ
ምናካህ እንድህ ኣይነት ስጦታ ምን ይባላልን ለተመልካች ያለህን ንቀት ይመስላል ተመልሰህ ተመልካችንም ሆነ እሳን ይቅርታ ማለት ኣለብህ መካስ ኣለብህ
ሽጋነው አይዞሺ😂😂ኡሙቢላል ሰትናደድ ሳቄያመልጠኛንአላለም😂😂😂
ፍቅራቹ ያብዛላቹ የስጦታ ትንሽ የለውም ሀሣቡ እራሡ ያሥደስታል ማሻአላህ ጀግኖች ቶሎ ቶሎ ኑ
ኡምቢላልሽኩረንበይውባልተቤትሽነውየስጦታትንሽየለውምየኔውድአብሽሪምንምአይደል
ኡሙ አብደላየ ደምሪኝ. እህት🎉
ተንኮለኛማ ነህ 😂😂😂😂😂 ደህና ስጦታ ስጣት
እረ እኔም በጣም ነው የምወደው ጎመን ❤😂
እኔ የሚግረመኝ የናስር መገገም ሀሀሀሀሀ አይዛሽ አብሸሪ ሌላ ስጣታ ስጣት ደስ እዲላት ፕረንክ ነወ ያረግሸ
ማሻአላህ ሁሌም ሳቂሊኝ ፍርዲሴ❤❤🎉🎉🎉🎉 እንደዚህ አስደሲታት ናስር ወንድማችን
ደምሪኝ ውደ❤
መሸአለህ❤❤❤❤ናሲር👍👍👍👍
ጎበዝ በትክክል ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ እህት
ወአላይኩም አሰለም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ክክክ ወይኔ እኔ ስስቅ አብሽር ኡሙ ቢላል❤
ናስሮ ይመችክ እንኳንስ ጎመን ቅጠልም ብትስጣት መብትክ ነው አንዳንዴ ለየት ያለ ነገር ያስፈልጋል የፍርዶስንም ትእግስት አየነው በዛው
አረ በሳቅክክክክክክክ አስተክፊረሏህ አላህ ፈገግ ያድርጋቹህ ፍቅራቹህ ይብዛ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂እረ ወዮዮዮዮ ናስር ግፍ ትትትትት ግን እኮ ጎመኑ ማሻአላህ ያምራልልልልል እረ እንዴ ተሳውዲሜ ወላክ በቻልከ ላክኒ ናስር
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውድ ቤተሰቦዎች ናስር በቀጣይ ደስ የሚል ስጦታ ስጣት የዛሬውም አሪፍ ነው ስለምትወደው ነው በጊዜው ሌላ ስለጠበቀች ነው በተረፈ በፍቅር ኑሩልን እንዘዳቹሀለን😍😍😍🙏
ዛሬ የለለ አምሮብሻል ጃኬቱ ማሻአላህ ለራሳችሁ የዝህን ሀገር እየለበሳችሁ ይዛችሁ አትጡ ትላላችሁ እንድገዛችሁ ነው
እዲምነዉ ሀገርየለምእንዲ
@@زينةالقحطاني-ط1ف እና ቢኖር ከዝህ አታጡ ይላሉ መኖር አለ ግን ለኛ አይረባም ነው እሚሉት የዝህን
ወይኔ እሙ ቢላል በሰፈሩት ልክ መሰፈር አይቀርምና ተሰፈረ በይ 😂😂😂😂😂 እንግድህ ቻይው ተይ ተይ እያለሽ እቢ ብለሽ ይሄው እንግድህ
ሳህ ሀታ እኔም ልል ነበር😂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ናስርና ፍርዶስ የምር አሳከኝ 😂😂ሃራም አለይክ ግራዋም ቢሆን ስጠኝ አለች ወሎየዋ
ስጦታ ምንም አይነት ይሁን አመስጋኝ ሁኚ እህቴ ሽኩረን ሀቢቢ በይው አላህ አመስጋኞቺን ይወዳልና የስጦታ ትንሽ የለውም ❤❤❤❤❤❤❤
መሸአለሀአለሀይጠቢቀቹሁ❤❤❤❤🙏
ናስር ነብስህ አይማርም 🤣🤣🤣🤣🤣
ናሥር በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂 ኡሙ ቢላል ማፊሙሽኪላ አልጫ ሥሪና እሡኑ አብሊው😂😂😂😂❤❤❤❤
walekum zelam werahmetulahi webrkatu ahlen n&f allah hule bfkr yanurachu bertu
የኔ ባለሙያ ብለህ ብትፅፍበትስ ምን አለበት 😂😂😂 አይዞሽ እሙ ቢላልየ ክክክክክ
😅😅😅 ፍርዶስዬ በቃ ፏ በይ ጎመን ተገዛልሽ ❤
ማሻአለህ ያስጦታ ትንሺ ዬለውም
እኔ ልገርሽ ባልሽን ጀዛክ አላህ ኸይር በየ አመስግኒ
ማሻ አላህ ዉቦች
ጥሩ ነዉ አንዳንድ ጊዜ ፈታ ማለት እና አንቺ አትቆጪ እምትወጂ ከሆነ ጎመን ጠብሠሽ ብይዉ አመሥግኝዉ😂❤
አረፉ ነው እኔም ስጦታ ቆጮ እና ጓመን ለኔ ትልቅ ስጦታዬ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮😮😮 እሙ ቢላል ልክ እዳች እኔም ቀልቤን ነው የገፈፈው ናስር ይደብራል ጓጉታ እደው አስቀረሀት በሌላ ካሳት ይደብራል 😮 ካሳ ይገባታል እሙ ቢላል እኮናት ውድ የሆነ ነገር ይገባታል ❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀ ናስር ይመቻችሁ
አረነሢረጊፊኪ😅😅😅😅
በአላህ ሰጦታወን ሰቅሺ ተቅበይው 😂😂😂 የምር አዝናናህኝ የኔባል ለኢድ ሰጦታ አለሺ ብሎኝ ብጥብቅ ብጥብቅ እዳች ጉመን ጉማ ጨማ እር ቁሎም በሰጥኝ
ማሻአላህ ሥታምሩ
ماشاءالله ماشاءالله ዋናው ነገርከዉድባልሽ ስጦታ ብሎ አስቦመስጠቱ ብቻ በቂነዉ ማሰቡ ማለቴ ነዉ።
Welahi yidebral ስንት የሚሰጥ ስጦታ እያለ
ምርጥ ስጦታ አጣፍጭም ሰክቸም በየ ፍርዶስ
ዜድየ ደምሪኝ እህት
ማሻ አላህ አይለያችሁ ነሥር ካሣት ሀራም አሌክ አጓጉተህ ጎመን
ክክክክክ ከጎመን የበለጠ ወየው
❤ እረ ጥሩ አይደለም ምን ትንሹ ትልቁ ትላለህ ይሄ ምን ትንሹ ትልቁ ይባላል ጎመን ምነው ባከህ😢😢😢😢 እኔ ተናድጄ ብሐለዉ😢
🎉🎉❤❤❤❤ማሻአላሕ
ጎመን እውዳለሁ ስትይ ሰምቼ ነበር ጎበዝ ናስር
ትንሽ ያልበቃዉ ብዙ አይበቃዉም ይባል የለ😂😂አመሥግኚ ቀጣዮ ዳጎሥ ያለ ሊሆን ይችላል አሣዘንሽኝ ግን እሥከመጨረሻዉ ሥታራግፊ ጎመኑን😂😂😂😂😂 ተሥፋነበረሽ
ክክ😂😂😂በይደብስሪና:ምሳጥሪኝ:ጎመንእወዳለሁ:የትነሽካልሺኝ:ኦማንነኝ😂😂😂:ባልየው
ማሻአላህ❤❤
ደምሪኝ ማር
ይመችህአባቲ የአንትስጦታ ሁልግዜያስቀኛል
እህት ደምሪኝ
ኪኪኪኪኪ ናስር 😅😅😅 በሌላ ግዜ በደብ ሰፕራይዝአድርጋት የልጆችህ እናትናት ቅር ብሎታል እኔ እራሱ ምርጥ ስጦታ መስሎኝ አፌን ከፍቸ ማየቴ የተመታህ😂😂😂😂😂
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ በረካትሁ😂😂😂ወይኔ ናሥር ጎመንን በጤና😅😅😅😅ወርቅ ለቀጣይ ሰርፕራይዝ አርጋት ሰምተሀል አታናዳት ሚስኪን ፋሢዬ አሳዘንሽኝ😅😅
እኔ 🥬ጎመን እወዳለሁ ያላችሁበት ቦታ ሲያምር
ጎመን በጤና
kkkkkkkk አዝግ ሳስበው ናሥር ፈታኝ ሠው ነው ማለት ከፈተና ለማለፍ ብልህ ሴት መሆን አለብሽ ግን ጎመንን ያመሠገነ የተሻለ ያገኛል ጠብቂ ኢንሻአሏህ😢
😂😂እኔ ግን የገመትኩት ጅልባባ ወይም ሂጃብ ነበር ግን ለሌግዜ ካሳት😂😂😂😂
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህሌን አቡቢላል &ኡሙቢላል የኔውዶች ስወዳችሁእኮአቡቢላልየ እኔደሞጅልባብመስሎኝ kkkkአለመሳቅአይቻልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግን ወላሂ የምንንም ኮመት ሰለያ ነው የገመትኩት ክክክክክክክክ ፋሲካ ምን አስባ ነው አለላችም ክክክክክ😂
Naser betame yemetgerme nehe gefenew less gomane ayegebatem hakone tebeke engi
እኔ ግን በጣም ነበር የገመትኩት ጎመን ስለምውፍ ተንኮልህን ግን ሀይለኛ ነው😅😅😅😅😅
ማሸአላህ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለውናል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉
ሡለላሁ አለይሂ ወሰላም
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌአላህ ሆይ በሙሐመድ ላይና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነት እንዳሰፈንከው፡፡ አንተ ምስጉን የላቅክ ነህና፡፡ አላህ ሆይ በሙሐመድ ና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ ረዴዔትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ረዴዔትህን እንዳወረድክ ሁሉ፡፡ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና፡፡አልሏሁምመ ሶልሊዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ፣ ከማ ሶልለይተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ አሊ ኢብራሂም ኢንነከ ሐሚዱን መጂድ፡፡ አልሏሁምመ ባሪክ ዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ ከማ ባረክተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ አሊ ኢብራሂመ ኢንነከ ሐሚዱን መጂድ፡፡
ማሽአላህ
ከአሁን አሁን ከእራሱ ላይ ትነሰንሽበታለሽ እያልኩ ጠብቄ ነበር😂😂 አፍያ ነገር ግን በእስልምና ስትር አድርጎ ስለያዘሽ ብቻ ትልቅ ስጦታ ነው ናስር ትልቅ ስጦታ ይገባታል የልጆች አባት አደረገችህ እኮ እንጠብቃለን🎉🎉 እኔ ሰለምቴስለሆንሽ ላስቀይምሽ ልተውሽ አልችልም እያለ እያታለለ ጊዜየን ገንዘቤን ጉልበቴን ከአጠፋብኝ በኋላ ተለያየን እና ልቤን ሰብሮት ሄደ አልሀምዱልሊላህ ጠጋኙ አላህ ነው
ውድ ቤተሰቦቼ በጣም ይቅርታ እንዳትቀየሙኝ የፊርዶስን ፍላጎት ለማሟላት አስቤ ነው😂
ልክ አይደለህም ናስር
@ ወለሂ በስቅ እኔ ያጠበኩት ትልቅ ስጠት መስሎኝ ነበር አብሽር ኡሙ ብለል ያገጥመል
እኔንም አስዳነግጥከኝ No😅😅😊አብሽሪ 😊
ወይኔ ናስር ግን አዝግነክ እንዴ ሴትኮናት ምንማለትነው ትክክል አይደለክም የባጭሩ ግን ጥሩ አይደለክም
ፈገግ ነው ያስባለኝ ፍፊ ደስ ባይላትም
የሰጦታ ትንሽ የለዉም በርግጥ ግን አሰቤዛ የባል ግዴታ ነዉ ስጦታ መሆን አይችልም ሰለዚህ በሌላ ነገር ይቀየርላት እሰኪ ላይክ አርጉና እንዲሰጣት እናርግ❤❤❤❤❤
አወ ቂስሞን ሰበረው 😢
ውዴ ደምሪኝ🥰
😅😅😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉
@@SusuLove-kn9cj ነይ ቤቴ በኮመንት እመልሳለሁ እንዛመድ
@@hafizatube እሺ🥰
ሰኬታማ ሴት ማለት ፋሲካናት ባለትዳር የልጆችናት ዪቱበር ነጋዴ ማሻአላ በሉ❤❤
ማሻአለህ ❤❤
መሻአላህ
የመጀመሪያውን ስኬት ረሳሺ እሱም ሙስሊም
@@susuethio-h3uአዎ አልሃምዱሊላህ
ትክክል❤@@susuethio-h3u
ውይ ግፍክ ናስሬ ጎመን ነው እንዴ😂😂😂ፋስዬ የምር አሳዘንሽኝ ግን ስጦታ አይናቅም በቃ ይመቸው 😂አንድ ቀን ብድሩን እንደ ምትመልሺ እርግጠኛ ነኝ😂
😂 እኔ ወላሂ የገመትኩት ሂጃብ አባያ ምናምን ነበር ጎመን😂 አይ ናስር በቀጣይ ግን ካሳት
ዘይነብ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ❤❤❤
እኔ ወላሂ ትልቅ ነገር ነበር😅😅😅😅😅😅
ሚሥኪን😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
ሰልችቶሀል መሰለኝ ሁሌ ኅመን ነው ሚቀርበው 😂😂😂
አመግናለሁ በይ ባልሽን ስጦታ አይናቅም
ፍርዶስ
😂😂😂ምላስ
@@ቅማሞች ትክክል
እረ ፊርዶስ አታኩርፊ ለጎመን ያለሽ ፍቅር ስለሚያቅ ነው አመስግኚው መቼም በጎመን እንደማትደራደሪ ሁላችንም እናውቃለን
ክክክክክክ
ከከከከከ
ክክክክክክክ
@@emantube1007 ለኝም ካራጎ ይድረግልን
እማንየ
😅😅😅😅😅😅😅 ናስርማ ፐራክ ትችላለህ የምር እደት እደሳቅኩ እኔ እራሱ ጎመን እወዳለሁ የስጦታ ትንሺ ናስርማፐራክትችላለህየምርእደትእደሳቅኩእኔእራሱጎመንእወዳለሁየስጦታትንሺየለውም
አቦ ናሥር በናትህ ሁሌ ልቧን አትሥበረው ምርጥ ሥጦታ ሥጣት
በናትህአይባልም ከአሏህዉጭ ለንለምንበትምለንምልበትም አይቻልም!
@@cgf8399 ትክክልል
የስጦታ ትንሺ የለዉም ደሞ ናስረ ማሻአሏህ ነዉ ናስረ ለራሱ ትልቅ ስጦታ ነዉ ላንቺ ካወቅሺ ለማንኛዉም ማሻአሏህ ብያለሁ ❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:23
@@zenitahmed2519 ትክክል
🤣🤣🤣አይ ናሲሮ ሆጎጫማ የሠጠሀት አስታወስኩ አሁን ጎመን😂😂አፊየ አይዞሽሽ😂😂
ፍቅራችሁን በሁለቱም ሀገር ያድርግላችሁ ማሻአላህ 😍😍
አተ ደሞ አበዛሀው ምርጥ ስጦቴ ስጣት ቁቁርአን መስገጃ የአገት ሀብል ህጃብ ስት አይነት ስጦታ እያለ ኤጭ አበዛካው በል ቀጣይ ምርጥ ስጦታ ስጣት አለበለዛ ዎ ጌስጠል አይስጥም ቅስሟን አትስበርው ለምን እዴ ሴት ልጅኮ በትንሺ ነገር ነው እምንደስተው እደውነቱ ስነገር ባሌ ክብሮ ስመጣ ወላህ የተለያዩ ስጦታዎች ያመጣልኛል ሙ እዳተ ቅጠል ነውር ነው ወላህ ተቀይሜሀለሁ በዛላይ ስለምቴ ነት ቁቁርአ ወይም መስገጃ በል ቀጣይ ቁርአንና የአገት ብር ግዛላት ይህን ትዛዜን ካላክበርኪ ግን አልፍታህም የልጆችህ እነት በዛላይ ጀግና በዛላይ እቃ በታማኝነት የምታደርስ ጀግና ሴት ነት እኔ በጣም ነው እምወዳት ስለዝህ ቀጣይ በምርጥ ስጦታ ካልመጣህ እኔን አርገኝ ወዶች. ጀግና ሴት አትወዱዱም አ በል ነገርኩህ
ደምሪኝ እህት
አንዳንዴ ያልተጠበቀ ለየት ያለ ነገር ስርፕራይዝ ያስፈልጋል😂😂
@@Mኢትዩጲያ እኮ ክክክክይህ ጎመን
ይህ ሁሉ ኮመት ሁሉን የማመን ጥጋችሁን ያሳያል ዩትበሮች ለቪድዮ ምን ሀሳብ እንስራ ነው እንጅ ጠፍቷቸው አይደለም የዋህ ናችሁ ወላሂ ከካሜራ ጀርባ እኮ ብዙ ነገር ይኖራል አታምርሩ😅😅
😂😂😂😂ምርጥ ስጦታ ነዉ
ማሻአላህ ምርጥ ባልናሚስት
ዋለይኩም አሰላም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የአመቱ ምርጥ ስጦታ ነው ❤🎉
ሱሱየ ደምሪኝ ማር
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ምርጥ ባል ናስር ትችላለህ
እንዴ ናስሬና ሳሚ ተመካክረው ነው እንዴ የምር ገረመኝ እኮ 😂ለኔም ሳሚ ገራሚ ስጦታ ነው ዛሬ የሰጠኝ ነገ ጠብቁ👯 ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል❤ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ
😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂❤❤🎉
😂😂😂😂ወላሂ አሳከኝ ምርጥ ስጦታ ነው ፍርድወስየ ናስርኮ በቻለው አቅም ከይቶብ እንዳጠፊ አይድያ እያፈነጨ ተጎንሽ መሆኑነው ወላሂ ናስር ምርጥ ባልሽ ነው አላህ ይጨምርላችሁ
ላ ለያስቀን ፈልጎነው
ትክክልልል
በነገራችን ላይ እኔ እራሱ በሆነ ባልሆነዉ ባሌን ማናደድ ስወድ የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ከዛ አተወዉረዉና እታረቀዋለሁ እሱም የገባዉነዉ ምንም አይል የኔቢጤነዉ አሁን ኢትዮጵያ ነዉ እደት እደናፈቀኝ ፍቅር
እረ ነስር ወላሂ ትናግረህ አላቅም ግን አበዛህዉ በጣምነዉ ያናደድክኝ ፍርዶስየ አብሽሪ
ምን አደረገሽ ጢባራም ጎመንኮ ሪዝቅ ነዉ እናቴ
የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም😂😂😂ጎመን በጣም ነው የምዎደው😂😂😂
ማማ ደምሩኝ❤
@@SusuLove-kn9cj የኔ ውድ ደምሬሻለሁ😘
😂😂ፎርዶስ ናስር ይፈትንሻል ትግስትሺን ግንቀጣይ እመንኝ ምርጥ ስጦታ ነው የሚሰጥሽ. ግን ያው ትግስትሽ ለመፈትን ነው ማማዬ አብሽሪ
ደነዝ ነው ግደታውን የማያውቅ
@@yarab4997 አይባልም
ጎበዝ ናስር😅😅 በራሷ አይዳ እንድትመጣ ስለፈለገ ነው በርቱቱ🎉🎉
ናስር የጓደኛየ ወንድም. ስጦታህ ምርጥ ስጦታ ነው ከዚህ የበለጠ ስጦታ የለም
ክክክክ አይ ስጦታው የሌለ ነው
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ፍሲካ በጣም ነወ ያስቅሸኝ ሀሀሀሀ ለምን አጉጉሀት ስጣታ ሲባል ሁሎም ሠው በጉጉት የሚጠብቅ አይዛሽ ሁሎም ለሀይሩ ነወ❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:28
ቦታው ሲያምር ጎመንም ሀሪፍ ነው የምወጂውን ከሰጠሽ ተቀበይ
ደምሪኝ ማሬ አድስ ጀማሪነኝ
ልደምርሽ ደምርኝ@@Zehara9
😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ ወላሂ አሪፍ ስጦታ ነው እኔ በጣም ነው የፈቀኝ ጎመን
ማሻአሏሕ ሢያምር ጎመኑ
ማሬ ደምሪኝ
ዉድ እህትቸ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ሀኪም ቤት ለመግባት ብር የለጅም ብሃርተኛ አራገፈኝ የልጀንና የበተሰቦቸን አይን ባየሁ በስደት እንዳልቀር በጣም ባብቻለሁ
የኔቆጆ አይዞሽ አሏህ አፊያ ያድርግሽ ብዙ ሀሳብ አታብዢ ለዚች ኩትራት አለም ባሀርተኛ ሁላችንንም ነው እርቃን ያስቀረን ወይ አይወዱን ለበጎነው አላሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ዱንያ የፈተና ሀገር ናት ጀነትጅ ዱንያ ለምቾት አልተፈጠረችም
አላህያሽረሽ ውደ አይዞሽ😢
አላህ ያሽር ባወጣሽው ካላሰብሽበት ይተካሽ በሰላም አላህ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አብሽሪ
አሏህያሺረሺእህታችንአብሺሪአሏህከቀደረዉ ዉጭየሚሆንነገርየለም ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላሂበይ
አብሸረእህቴዋአላህየአሸረሸ
😅😅😅😅😅😅 ኮሜት ሳይ ጎመን ነው አሉ 😅😅😅😅😅 ናስር ሰርተሀል የምር እደት እደሳቅኩ
አረ እኔም አልገመኩም😂😂😂😂ምረጥ ሰጦታነወ በዝሀ ኑሮ ወድነት😂😂😂😂
😅😅😅😅😅 ተጫወተብሽ ጎመን ስሪልኝ እያለሽ ነዉ ንቂ ፋሲካ 😅😅😅😅
ትወዳለች እሷ ከዚህ በፊት ተናግራለች
እህ ቀንበቀንየምሰረዉጎመነዉእያለ እመጨረሻላይግን አስተያየቶየለለነዉኪኪኪኪኪአይፊርዶሥ
የኔውድ አይዞሽ ይክስሻል አንድቀን❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. የባል ስጦታ አይናቅም ፊርዶስ ግን ለሀለተኛ በቆንጆ ሰብራይዝ ምርጥ ስጦታ ስተሃት እንዳታስደስታት ናስር
ዉድ ደሚሪኝ 3:05
አቡ ቢላል በቀጣይ በወርቅ ሰርፕራይዝ አድርጋት!
ይገባታል ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉
በዝክኑሮውድነትውርቅትያለሽአደምንቀልደኛነሽበአላህ
@@vvvffff1290 ክክክክክክክክ እዴ ምን ችግር አለው መቼም ብር ነው ቢያንስ 30 ሺ ቢያወጣ ሁለት ግራም የጣት ወርቅ ይገዛል ቢያንስባት እንጅ አይበዛባት ::
ስትይ ወርቅ እናቴ ሆሆ
30ሺ በዛሬኑሮ@@UMUhuda-te1qv
የስጦታ ትንሽዬለውም ስጦታ ከትንሽነገር ይጄምራል ጓበዝናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ የመጀመርያ እሪከርድ የሰበረው የትም ያልታየ ፋስካ አብሽሪ የስጦታትንሽ የለዉም ዋናው ማሰቡነው
ቦታው ሲያምር 🎉
ዉድ ደሚሪኝ
ሰው የውም ደስ ይላል፡፡
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ
ምናካህ እንድህ ኣይነት ስጦታ ምን ይባላልን ለተመልካች ያለህን ንቀት ይመስላል ተመልሰህ ተመልካችንም ሆነ እሳን ይቅርታ ማለት ኣለብህ መካስ ኣለብህ
ሽጋነው አይዞሺ😂😂ኡሙቢላል ሰትናደድ ሳቄያመልጠኛንአላለም😂😂😂
ፍቅራቹ ያብዛላቹ የስጦታ ትንሽ የለውም ሀሣቡ እራሡ ያሥደስታል ማሻአላህ ጀግኖች ቶሎ ቶሎ ኑ
ኡምቢላል
ሽኩረን
በይው
ባልተቤትሽ
ነው
የስጦታ
ትንሽየለውም
የኔውድ
አብሽሪ
ምንም
አይደል
ኡሙ አብደላየ ደምሪኝ. እህት🎉
ተንኮለኛማ ነህ 😂😂😂😂😂 ደህና ስጦታ ስጣት
እረ እኔም በጣም ነው የምወደው ጎመን ❤😂
እኔ የሚግረመኝ የናስር መገገም ሀሀሀሀሀ አይዛሽ አብሸሪ ሌላ ስጣታ ስጣት ደስ እዲላት ፕረንክ ነወ ያረግሸ
ማሻአላህ ሁሌም ሳቂሊኝ ፍርዲሴ❤❤🎉🎉🎉🎉 እንደዚህ አስደሲታት ናስር ወንድማችን
ደምሪኝ ውደ❤
መሸአለህ❤❤❤❤ናሲር👍👍👍👍
ደምሪኝ እህት
ጎበዝ በትክክል ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ እህት
ወአላይኩም አሰለም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ክክክ ወይኔ እኔ ስስቅ አብሽር ኡሙ ቢላል❤
ናስሮ ይመችክ እንኳንስ ጎመን ቅጠልም ብትስጣት መብትክ ነው አንዳንዴ ለየት ያለ ነገር ያስፈልጋል የፍርዶስንም ትእግስት አየነው በዛው
አረ በሳቅክክክክክክክ አስተክፊረሏህ አላህ ፈገግ ያድርጋቹህ ፍቅራቹህ ይብዛ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂እረ ወዮዮዮዮ ናስር ግፍ ትትትትት ግን እኮ ጎመኑ ማሻአላህ ያምራልልልልል እረ እንዴ ተሳውዲሜ ወላክ በቻልከ ላክኒ ናስር
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውድ ቤተሰቦዎች ናስር በቀጣይ ደስ የሚል ስጦታ ስጣት የዛሬውም አሪፍ ነው ስለምትወደው ነው በጊዜው ሌላ ስለጠበቀች ነው በተረፈ በፍቅር ኑሩልን እንዘዳቹሀለን😍😍😍🙏
ዛሬ የለለ አምሮብሻል ጃኬቱ ማሻአላህ ለራሳችሁ የዝህን ሀገር እየለበሳችሁ ይዛችሁ አትጡ ትላላችሁ እንድገዛችሁ ነው
እዲምነዉ ሀገርየለምእንዲ
@@زينةالقحطاني-ط1ف እና ቢኖር ከዝህ አታጡ ይላሉ መኖር አለ ግን ለኛ አይረባም ነው እሚሉት የዝህን
ወይኔ እሙ ቢላል በሰፈሩት ልክ መሰፈር አይቀርምና ተሰፈረ በይ 😂😂😂😂😂 እንግድህ ቻይው
ተይ ተይ እያለሽ እቢ ብለሽ ይሄው እንግድህ
ሳህ ሀታ እኔም ልል ነበር😂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ናስርና ፍርዶስ የምር አሳከኝ 😂😂ሃራም አለይክ ግራዋም ቢሆን ስጠኝ አለች ወሎየዋ
ስጦታ ምንም አይነት ይሁን አመስጋኝ ሁኚ እህቴ ሽኩረን ሀቢቢ በይው አላህ አመስጋኞቺን ይወዳልና የስጦታ ትንሽ የለውም ❤❤❤❤❤❤❤
መሸአለሀ
አለሀይጠቢቀቹሁ
❤❤❤❤🙏
ናስር ነብስህ አይማርም 🤣🤣🤣🤣🤣
ናሥር በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂 ኡሙ ቢላል ማፊሙሽኪላ አልጫ ሥሪና እሡኑ አብሊው😂😂😂😂❤❤❤❤
walekum zelam werahmetulahi webrkatu ahlen n&f allah hule bfkr yanurachu bertu
የኔ ባለሙያ ብለህ ብትፅፍበትስ ምን አለበት 😂😂😂 አይዞሽ እሙ ቢላልየ ክክክክክ
😅😅😅 ፍርዶስዬ በቃ ፏ በይ ጎመን ተገዛልሽ ❤
ማሻአለህ ያስጦታ ትንሺ ዬለውም
እኔ ልገርሽ ባልሽን ጀዛክ አላህ ኸይር በየ አመስግኒ
ማሻ አላህ ዉቦች
ጥሩ ነዉ አንዳንድ ጊዜ ፈታ ማለት እና አንቺ አትቆጪ እምትወጂ ከሆነ ጎመን ጠብሠሽ ብይዉ አመሥግኝዉ😂❤
አረፉ ነው እኔም ስጦታ ቆጮ እና ጓመን ለኔ ትልቅ ስጦታዬ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮😮😮 እሙ ቢላል ልክ እዳች እኔም ቀልቤን ነው የገፈፈው ናስር ይደብራል ጓጉታ እደው አስቀረሀት በሌላ ካሳት ይደብራል 😮 ካሳ ይገባታል እሙ ቢላል እኮናት ውድ የሆነ ነገር ይገባታል ❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀ ናስር ይመቻችሁ
አረነሢረ
ጊፊኪ😅😅😅😅
በአላህ ሰጦታወን ሰቅሺ ተቅበይው 😂😂😂 የምር አዝናናህኝ የኔባል ለኢድ ሰጦታ አለሺ ብሎኝ ብጥብቅ ብጥብቅ እዳች ጉመን ጉማ ጨማ እር ቁሎም በሰጥኝ
ማሻአላህ ሥታምሩ
ماشاءالله ماشاءالله
ዋናው ነገርከዉድባልሽ ስጦታ ብሎ አስቦመስጠቱ ብቻ በቂነዉ ማሰቡ ማለቴ ነዉ።
Welahi yidebral ስንት የሚሰጥ ስጦታ እያለ
ምርጥ ስጦታ አጣፍጭም ሰክቸም በየ ፍርዶስ
ዜድየ ደምሪኝ እህት
ማሻ አላህ አይለያችሁ ነሥር ካሣት ሀራም አሌክ አጓጉተህ ጎመን
ክክክክክ ከጎመን የበለጠ ወየው
❤ እረ ጥሩ አይደለም ምን ትንሹ ትልቁ ትላለህ ይሄ ምን ትንሹ ትልቁ ይባላል ጎመን ምነው ባከህ😢😢😢😢 እኔ ተናድጄ ብሐለዉ😢
🎉🎉❤❤❤❤ማሻአላሕ
ጎመን እውዳለሁ ስትይ ሰምቼ ነበር ጎበዝ ናስር
ትንሽ ያልበቃዉ ብዙ አይበቃዉም ይባል የለ😂😂
አመሥግኚ ቀጣዮ ዳጎሥ ያለ ሊሆን ይችላል አሣዘንሽኝ ግን እሥከመጨረሻዉ ሥታራግፊ ጎመኑን😂😂😂😂😂 ተሥፋነበረሽ
ክክ😂😂😂በይደብስሪና:ምሳጥሪኝ:ጎመንእወዳለሁ:የትነሽካልሺኝ:ኦማንነኝ😂😂😂:ባልየው
ማሻአላህ❤❤
ደምሪኝ ማር
ይመችህአባቲ የአንትስጦታ ሁልግዜያስቀኛል
እህት ደምሪኝ
ኪኪኪኪኪ ናስር 😅😅😅 በሌላ ግዜ በደብ ሰፕራይዝአድርጋት የልጆችህ እናትናት ቅር ብሎታል እኔ እራሱ ምርጥ ስጦታ መስሎኝ አፌን ከፍቸ ማየቴ የተመታህ😂😂😂😂😂
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ በረካትሁ😂😂😂ወይኔ ናሥር ጎመንን በጤና😅😅😅😅ወርቅ ለቀጣይ ሰርፕራይዝ አርጋት ሰምተሀል አታናዳት ሚስኪን ፋሢዬ አሳዘንሽኝ😅😅
እኔ 🥬ጎመን እወዳለሁ ያላችሁበት ቦታ ሲያምር
ጎመን በጤና
kkkkkkkk አዝግ ሳስበው ናሥር ፈታኝ ሠው ነው ማለት ከፈተና ለማለፍ ብልህ ሴት መሆን አለብሽ ግን ጎመንን ያመሠገነ የተሻለ ያገኛል ጠብቂ ኢንሻአሏህ😢
😂😂እኔ ግን የገመትኩት ጅልባባ ወይም ሂጃብ ነበር ግን ለሌግዜ ካሳት😂😂😂😂
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህሌን አቡቢላል &ኡሙቢላል የኔውዶች ስወዳችሁእኮ
አቡቢላልየ እኔደሞጅልባብመስሎኝ kkkkአለመሳቅአይቻልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግን ወላሂ የምንንም ኮመት ሰለያ ነው የገመትኩት ክክክክክክክክ ፋሲካ ምን አስባ ነው አለላችም ክክክክክ😂
Naser betame yemetgerme nehe gefenew less gomane ayegebatem hakone tebeke engi
እኔ ግን በጣም ነበር የገመትኩት ጎመን ስለምውፍ ተንኮልህን ግን ሀይለኛ ነው😅😅😅😅😅
ማሸአላህ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለውናል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉
ሡለላሁ አለይሂ ወሰላም
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
አላህ ሆይ በሙሐመድ ላይና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነት እንዳሰፈንከው፡፡ አንተ ምስጉን የላቅክ ነህና፡፡ አላህ ሆይ በሙሐመድ ና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ ረዴዔትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ረዴዔትህን እንዳወረድክ ሁሉ፡፡ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና፡፡
አልሏሁምመ ሶልሊዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ፣ ከማ ሶልለይተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ አሊ ኢብራሂም ኢንነከ ሐሚዱን መጂድ፡፡ አልሏሁምመ ባሪክ ዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ ከማ ባረክተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ አሊ ኢብራሂመ ኢንነከ ሐሚዱን መጂድ፡፡