ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትረካን እንደ 3d ፊልም ምስልን በምናብ ጫር አርጎ ጆሮን ከዓይምሮ ጋር በሚያስተሳስር በውብ ቃላቶች የታጀበ ድንቅ አቀራረብ ✍️✍️✍️✍️ 🙏🙏🙏ጋሽ እሸቴ ክበርልን🙏🙏🙏
የጦር አዛዥን ብልህ የሚያሰኘው ጦርነትን ሲያስቀር ነው። ያማማቶእሼ እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ 🙏
Yetelaw ena yenakew torrent ketefew 😢
@@dagimadamu2520 ጦርነት ክፉ 😢
Well said the best bravo 👏
እናመሰግናለን ሸገር እድሜ ከጤና ይስጥልን ጋሽ እሸቴ ቀናችንን ስለምታሳምሩልን ።
ጋሽ እሸቴ አሰፋ ክበርልን እናመሰግናለን አድሜ ይስጥልኝ
እሄ ፕሮግራም የቆመ እለት ሬድዮ ማድመጥ አቆማለሁ ሄኖክ ረጅም እድሜ
❤❤❤ሸገር ባተ ምክኛት ተወደደ አላህ እድሜህን ይጨምርልህ
የኔ አረሳሽ ሱሴ 🙏❤
❤
ሸገር መቆም በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼባቸዋል
የሙዚቃ ምርጫህ ከመልካም ድምፅህና የትረካ ክህሎትህ ጋራ ለጆሮ የማይሰለች ነው ። ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልንን ❤
ስለእውነት እሸቴ ለጋዜጠኝነት ሙያ ሙሉ ሞገስን አንተ ነህ የኖርካት በርታልኝ አባቴ
ልዩ አቀራረብ !የልዩ ሰው ታሪክ!
እጅግ ጥዑም ትረካ ። ስለ ቼቼን ግዛት እና ስለ ወታደሮቹ ጀብዱ ብተርክልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እሸቴ አሰፋ ።
When is sheger tv coming?
ደስ የሚል አተራረክ::
❤Ashe inameseginalen❤
እድሜ ይስጥልን ጋሽ እሼቴ
ጀግና ሸክላ ነው ስራውና ስሙ ግን እንዳንተ አይነት በሆኑ ምርጥ ጋዜጠኞች ሲተረክ ይኖራል
Ewnet nw 😔
ስለ #Julius Malema የሆነ ነገር በለን እስኪ
መሪዎች ሰራዊቴ በዛ ሲሉ መሳሪያዎችን ያተጠቁ ሲመስ ላቸውና ሲታበዩ ጦር ጠማኝ ይላሉ!! የእኛው እንዳይሆን😊እጅግ ብርቱ ጋዜጠኛ ...ዝለቅልኝ አቦ!!
ትቆያላቹ በጣም
እንደ መረዋ ውብ ሙዚቃ ነው የማዳምጥህ።
An impressive storytelling. Just one correction. The invasion took place in 1934, not 1933 Ethiopian calendar.
ሬድዬ የመውደዴ ምክንያት ነህ
Yemyasazinew bemiferat hager megedelu. Ke america gar metalat malet be esat mechawet malet new.
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁኝ
Ethiopia wistim ye semenu torinet bizu waga askefolonal, peace come to ethiopia and ertrea und ein neues Album mit
በ መጀመሪያ ለዚህ ፕሮግም ያለኝን ኣክብሮት ና ኣድናቆት በመግለፆ ለምን ስለ ዩግስላቪያ መሪ ሰለ ነበረው ስሎቦዳ ሚሎሶቪች የፕሮግራም ኣትሰራልንም ?
ማር ዘነብ እሸቴ አሰፋ።የሁሉም ቁንጮ።
🛑🛑🛑yisemal abiy cheklaw😂😂😂
, 😊🙏😘
Jegina new yamericanin mulu akiwam ayito tewu kesiwa gar mewagat waga yaskefilenal maletu . Akimin awiko menor tiru new talak chilota new.
menew makoya tefachehu
እሽቴ አሰፋ መቼ ነው የግሉን ሚዲያ የሚጀምረው
መመርቀኛየ
Pls post frequently as previous. Almost you stopped to do so
1 gna
ሁሉም ፕሮግራም በአሰፋ ቢሰራ
ይህ ግዜ ለኢትዬጵያ ባለን የተለየ ችሎታ ሐገር የምትፈልገውን ማድረግ ያለብን ግዜ ነው እባክህ ለሀገርህ ስራበት እባክህ ታሪክ ከማውራት ታሪክ ስራ።
yenenem chanal ayetachu feradu aberetatuge enem teraka nw yemeseraw please
sub aderguge enem telik alama alage pleas ya hagere sewoche
U are belesd by God
ለመጀመርያ.ጊዜ.ጦርነት.መን.ይሆን.የጀመረው😮😢
Be qayen ena Abel mekakel😊
ሱሴ መቆያ
የአብይ ስራ ባሁን ሰአት ልክ እንደዚህ ነው የሆነው
ያማል ቀኔው 😂😂😂😂😂
የእኔ ሱስ መቆያ ብቻ ነው
እኔም።
Enem
በሬድዮ ሰምቼ በዩቲዩብ ደግሜ እንዳዲስ ነው የምሰማው
እርሶን ለምደን ሌላ ጋዜጠኛ ሰውም አይመስለን:: ዘመዴ በሆኑ
እሸቴ ለጋዜጠኝነት ሞያ ሞገሱ አንተ ነህ
የጋዜጠኞች ሁሉ ቁንጮ!!!
ትረካን እንደ 3d ፊልም ምስልን በምናብ ጫር አርጎ ጆሮን ከዓይምሮ ጋር በሚያስተሳስር በውብ ቃላቶች የታጀበ ድንቅ አቀራረብ ✍️✍️✍️✍️
🙏🙏🙏ጋሽ እሸቴ ክበርልን🙏🙏🙏
የጦር አዛዥን ብልህ የሚያሰኘው ጦርነትን ሲያስቀር ነው። ያማማቶ
እሼ እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ 🙏
Yetelaw ena yenakew torrent ketefew 😢
@@dagimadamu2520 ጦርነት ክፉ 😢
Well said the best bravo 👏
እናመሰግናለን ሸገር እድሜ ከጤና ይስጥልን ጋሽ እሸቴ ቀናችንን ስለምታሳምሩልን ።
ጋሽ እሸቴ አሰፋ ክበርልን እናመሰግናለን አድሜ ይስጥልኝ
እሄ ፕሮግራም የቆመ እለት ሬድዮ ማድመጥ አቆማለሁ
ሄኖክ ረጅም እድሜ
❤❤❤ሸገር ባተ ምክኛት ተወደደ አላህ እድሜህን ይጨምርልህ
የኔ አረሳሽ ሱሴ 🙏❤
❤
ሸገር መቆም በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼባቸዋል
የሙዚቃ ምርጫህ ከመልካም ድምፅህና የትረካ ክህሎትህ ጋራ ለጆሮ የማይሰለች ነው ። ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልንን ❤
ስለእውነት እሸቴ ለጋዜጠኝነት ሙያ ሙሉ ሞገስን አንተ ነህ የኖርካት በርታልኝ አባቴ
ልዩ አቀራረብ !
የልዩ ሰው ታሪክ!
እጅግ ጥዑም ትረካ ። ስለ ቼቼን ግዛት እና ስለ ወታደሮቹ ጀብዱ ብተርክልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እሸቴ አሰፋ ።
When is sheger tv coming?
ደስ የሚል አተራረክ::
❤Ashe inameseginalen❤
እድሜ ይስጥልን ጋሽ እሼቴ
ጀግና ሸክላ ነው ስራውና ስሙ ግን እንዳንተ አይነት በሆኑ ምርጥ ጋዜጠኞች ሲተረክ ይኖራል
Ewnet nw 😔
ስለ #Julius Malema የሆነ ነገር በለን እስኪ
መሪዎች ሰራዊቴ በዛ ሲሉ መሳሪያዎችን ያተጠቁ ሲመስ ላቸውና ሲታበዩ ጦር ጠማኝ ይላሉ!! የእኛው እንዳይሆን😊
እጅግ ብርቱ ጋዜጠኛ ...ዝለቅልኝ አቦ!!