ማንቸስተር በማዕበሉ ወድቋል !ለሲቲ የማሸነፊያው መንገድ አልተገኘም!ቼልሲ የጨበጠውን ጥሏል ! ቦክሲንግ ዴይ ግን የሊቨርፑል ነበር !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #fikiryilkal #tribunesport #BoxingDayFootball #PremierLeagueHighlights #ManchesterCity #ChelseaFC #LiverpoolFC #EPLDrama #FootballHighlights2024 #BoxingDayMatches #StormyFootball #PremierLeagueAnalysis #Matchday #englishfootball #arsenalpremierleague

ความคิดเห็น • 51

  • @KirubelgizawKira
    @KirubelgizawKira หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ዳሰሳ በእውነት👌
    Nice fikir👍.

  • @AbrhamBerket
    @AbrhamBerket หลายเดือนก่อน +16

    አዉ ፍቅር እኔ እኮ ሚገርመኝ ሳንጫወትም ተጫዉተንም ምናሸንፈዉ ነገር ነዉ ሳንጫወትም ነጥብ ጥለው ይጠብቁናል አሸንፈን ጋፑ እናሰፍለን ዋዉ ሊቨርፑል❤❤❤❤❤

    • @tofiktube2430
      @tofiktube2430 หลายเดือนก่อน +1

      ጅል ምንድነዉ ምዛበርቃዉ አታ ግንጥል ፈራ😂😂😂

  • @ritatoli6524
    @ritatoli6524 หลายเดือนก่อน

    Wowwww nice voice ❤️❤️ Liverpool King team 💪💪❤️❤️❤️❤️

  • @Eristuyirga
    @Eristuyirga หลายเดือนก่อน

    Liverpool best club in the world right now 🎉🎉🎉

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን ፍቅር ሁለቱ ማንችስተሮች የቁልቁለቱን መንገድ አፍጥነዉታል

  • @fishawale4259
    @fishawale4259 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር በጣም አድናቂህ ነኝ በጠም በሚገርም ሁኔታዎች የምታቀርባቸው የትሪቡን ሽርፍራፊ ሰከንዶች በጣም ይመቹኛል

  • @ethiopiahager8907
    @ethiopiahager8907 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሌም ይችን አቀራረብህን በጉጉት ከሚጠብቁትአድማጮችህ አንዱነኝ! ከማይበገረው ከአይነኬው ከሊቬደጋፊ💪💪💪

  • @workyetadesse1195
    @workyetadesse1195 หลายเดือนก่อน

    Arsenal always special

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b หลายเดือนก่อน +1

    New Generation #Liverpool 💪

  • @AbdiAbdkerm-w4d
    @AbdiAbdkerm-w4d หลายเดือนก่อน +4

    Fikr Liverpool is King 👑👑👑❤

  • @EasterMarkos
    @EasterMarkos หลายเดือนก่อน +1

    Waawu You voice 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርሻ ሳንጫወት ሚጠብቁን ነገር ነጥብ ስንጥልላቸዉ አብረዉ ሚጥሉት ነገር😂😂😂 አቦ የኔ ሊቬ ይችላል ገና እንገሰግሳለን ሁሌም ድል እና ስኬት ለሊቨፑል🎉🎉❤❤❤

    • @tofiktube2430
      @tofiktube2430 หลายเดือนก่อน +1

      Come down bro😂😂😂😂

  • @LamesaBekele-u1x
    @LamesaBekele-u1x หลายเดือนก่อน +2

    Have you thought about adding football highlights to your reports? It could really elevate your content! Not only would it make your channel more exciting, but it would also attract a wider audience, encouraging more people to subscribe and tune in to your TH-cam. It’s a great way to keep things fresh and increase engagement
    thanks fikir

  • @Kinfemichael-d9v
    @Kinfemichael-d9v หลายเดือนก่อน

    Keep it up

  • @FeysalMudasir
    @FeysalMudasir หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ fikir

  • @Abdirezaqramato-z5m
    @Abdirezaqramato-z5m หลายเดือนก่อน

    ፊቅሪ ይለየል ❤❤ YNWA

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman หลายเดือนก่อน

    ❤❤🙏

  • @abdisaibrahim9089
    @abdisaibrahim9089 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤ የምን ግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @ousmanoumer932
    @ousmanoumer932 หลายเดือนก่อน

    live❤

  • @abdellabesher1153
    @abdellabesher1153 หลายเดือนก่อน +1

    Fiker tchilalk 🎉🙏🥰

  • @TekleweyniNega
    @TekleweyniNega หลายเดือนก่อน

    good job

  • @UsmanMifta
    @UsmanMifta หลายเดือนก่อน

    Laalaalaa mosaalaaa

  • @BirukMelka-e4j
    @BirukMelka-e4j หลายเดือนก่อน +1

    ማራኪ አቀራረብ:ኩልል ያለ ድምፅ:በርታ ፍቅር

  • @samsokadessa4822
    @samsokadessa4822 หลายเดือนก่อน

    የምትገልፅበት ቃላት ይገርመኛል

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 หลายเดือนก่อน

    YNWA❤❤❤

  • @AmanHussen-yn9qs
    @AmanHussen-yn9qs หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @YaredoMan-x4q
    @YaredoMan-x4q หลายเดือนก่อน

    ጥሩ የboxing day gift ለአሞራው ከwolves😂😂arne slot la la ምስጋና💪 ለሱ እንዲ ደረታችንን ነፍተን እንድናወራ ያደረገን። ሁሌም ድል ለሀያሉ ክለባችን Liverpool💪💪💪💪

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 หลายเดือนก่อน

    ሁሌቱ የማንችስቴር ከተማ ክለቦች የቁልቁላት ጉዞ እንዴቀጣላ ነዉ ያሰዝናል .መልካም ዕድል ለመድፈኞቹ

  • @FgyyFuffj
    @FgyyFuffj หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA หลายเดือนก่อน

    viva liverpool .

  • @Feyselian1
    @Feyselian1 หลายเดือนก่อน

    Chelsea ይመለሳል!

  • @YeabsiraDebebe-y4p
    @YeabsiraDebebe-y4p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AbdulrazakSultan
    @AbdulrazakSultan หลายเดือนก่อน

    Beka techlaleh fekr Mert gazatga sem melakt yawtawal

  • @MeleseBh
    @MeleseBh หลายเดือนก่อน

    ቼልሴ ይመጣል

  • @teshomenuurgii3050
    @teshomenuurgii3050 หลายเดือนก่อน

    in this year we are repeatedly watching defensive type of game than attacking play in English premier league.

  • @miliyon938
    @miliyon938 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน

    city altechawotem litil newu goal beregnau ena mekelakelu siyastelu

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 หลายเดือนก่อน

    የማንቼ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም, እያደር የማይሻሻል ሆነብኝ በዚህ ከቀጠለ championship መውረዳችን እኮ ነው (የአጥቂዎቹ እንጭጭነት፣የበረኞቹ መዘናጋት ጎሎች ሲገቡ ከማዕዘን ምት .... )

  • @TsenatTesfaye-c9d
    @TsenatTesfaye-c9d หลายเดือนก่อน

    ማን ምን አይፈጥር

  • @wonder77
    @wonder77 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያሳዝነው ማዕበሉ ይመጣል ብሎ መናገር ምን ማለት ነው ተጫዋቾቹ ምክንያት እንዲኖራቸው ነው አሰልጣኝ ለዮናይትድ ብቁ አደለም

  • @FgyyFuffj
    @FgyyFuffj หลายเดือนก่อน +1

    መርጥትንታኔፍቅርይልቃል

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie หลายเดือนก่อน

    የማንቸስተሮች ነገር ከባድ ሆኗል😢

  • @EbrahimEbrahim-dk5mi
    @EbrahimEbrahim-dk5mi หลายเดือนก่อน

    Fkr yutube lay tolo tolo endezih lkeklnn❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 หลายเดือนก่อน +1

    United 😂😂😂😂

  • @tegegnealemu1060
    @tegegnealemu1060 หลายเดือนก่อน

    today ars 9-0 ipw

  • @ZLucky-One
    @ZLucky-One หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ ለዛ አለው እንደስምህ ነው ምትሰራው ቀጥልበት

  • @fishawale4259
    @fishawale4259 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር በጣም አድናቂህ ነኝ በጠም በሚገርም ሁኔታዎች የምታቀርባቸው የትሪቡን ሽርፍራፊ ሰከንዶች በጣም ይመቹኛል