ኦርጅናሉን ብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ በ CBE Birr plus ከፖስታ ቤት ማዘዝ ቀላል ነው/national Id/digital Id/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @baletsegatube
    @baletsegatube  14 วันที่ผ่านมา +1

    አስተማማኝ Airdrop ነው።አስጀምሩት።Binanceነው ባለቤቱ።t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_829454411&startapp=ref_829454411&

  • @ጋብቻሾው
    @ጋብቻሾው หลายเดือนก่อน +4

    ስለምትሰጠህን መረጃ እናመሰግናለን

  • @AdisuAydiko
    @AdisuAydiko หลายเดือนก่อน +2

    Wow new lela mn yibalal

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ውጭ ነኝ ያለሁት አላወጣሁትም ሚሴጁ አለ ከኔ ጋ እንዴት ነው ማዘዝ እምችለው አስረዳኝ ፕሊስ ሌላ ሰው ቢያወጣልኝ አልችልም

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሰላም! በፖስታ ቤት የታዘዘ ዲጂታል መታወቂያ ለሁለተኛ ሰው አይሰጡም።ሜሴጁ ከገባ መታወቂያውን አሳትሞ መያዝ ግዴታ አይደለም እራሱ እንደመታወቂያ ያገለግላል።በጣም አስፈላጊ ከሆነ ኢትዮ ፖስት ከ71 ዓለም አቀፍ ሀገራት ጋር ስለሚሰራ ባሉበት ቦታ ማስመጣት ይችላሉ።ለመቀበል ግን መታወቂያ (የቀበሌ፣ፓስፖርት፣መንጃ ፍቃድ ወይም የስራ መታወቂያ) ያስፈልጋል።
      ለበለጠ መረጃ
      ethio.post/send-and-receive/
      ኢትዮ ፖስት የጥሪ ማዕከል =8536
      ብሔራዊ መታወቂያ የ/ ማዕከል=9779

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet หลายเดือนก่อน +2

    የidየተመዘቡበት ሰልክ ቴሌ ብር አይሰራም cbeም አይሰራም እንዴት ልላክ???

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  21 วันที่ผ่านมา

      ስልኮ CBE Birr እንዲሰራ በቀላሉ ይስተካከላል።
      951 ይደውሉ።
      ወይም ወደ ቅርንጫፍችን ጎራ ይበሉ።

  • @Tadese.Deribe
    @Tadese.Deribe หลายเดือนก่อน +2

    ቤተል ቅርጫፍ ክፍያ ፈፅሜ አልደረሰኝም

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  21 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ይህ የሆነበት ምክንያት የማሽን ብልሽት ሰለነበረ ነው።አሁን ተስተካክሏል።
      8536 መደወል ይቻላል።
      በራስዎ መታተሙን እና ወደ ፖስታ ቤት መላኩን ለማረጋገጥ ይህን link ይጠቀሙ።card-order.fayda.et/track-order

  • @bichudagafu7414
    @bichudagafu7414 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እባካችሁ ብር ተከፍሎ 2ወር ሞላን አልታተመም እየተባልን ፀጥ አሎን ምን ይሻላል????

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  21 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ይህ የሆነበት ምክንያት የማሽን ብልሽት ሰለነበረ ነው።አሁን ተስተካክሏል።
      8536 መደወል ይቻላል።
      በራስዎ መታተሙን እና ወደ ፖስታ ቤት መላኩን ለማረጋገጥ ይህን link ይጠቀሙ።card-order.fayda.et/track-order

  • @mezmurgodyoutube3115
    @mezmurgodyoutube3115 หลายเดือนก่อน +1

    በተለያየ ቦታ የሚታተመው መታወቂያ ከፖስታ ቤቱ በምን ይለያል

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  21 วันที่ผ่านมา

      ኮፒው ኮፒ እሚል አለው እሱን በኢዲቲን ከጠፍም የተሰጠበት ቀን ላይ ግን ጉልህ ልዩነት አለው።ኮፒ መሆኑን ካወቁ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች ላያስተናግዱ ይችላሉ።ኮፒው ቶሎ የመላላጥ የመፍቅ ባህሪ አለው።እውነት ለመናገር ሌላ መታወቂ ካለዎት ማሳተም ግዴታ አይደለም ሜሴጁ ብቻ በቂ ነው እንደመታወቂያ ያገለግላል።
      ስለዚህ ካሳተሙ አይቀር ኦርጂናሉን ያሳትሙ።

  • @darwinsemeri3605
    @darwinsemeri3605 2 หลายเดือนก่อน +2

    Posta saten kuter yasfelegal ende?

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  2 หลายเดือนก่อน

      አያስፈልግም

  • @Abera-lh1so
    @Abera-lh1so 4 หลายเดือนก่อน +3

    Wondme Lelam Likekilin?

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  หลายเดือนก่อน

      🎉 see you inside! 6:25

  • @mohammedendrisnuru1929
    @mohammedendrisnuru1929 2 หลายเดือนก่อน +4

    የተለያዩ ክልሎች መቀበል አይቻልም

  • @enga67
    @enga67 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሀዋሳ ነኝ እነደት አገኛለሁ

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  21 วันที่ผ่านมา +1

      @enga67 ሀዋሳ ኢትዮ ፖስት አለ የመረከቢ ቦታ እሚለው ላይ የፈለጉትን ፖስታ ቤት መምረጥ ይችላሉ።

    • @RoleTube-2
      @RoleTube-2 14 วันที่ผ่านมา +1

      fikr haik ney eza esetshalehu

  • @baletsegatube
    @baletsegatube  4 หลายเดือนก่อน +4

    IQ

  • @SelamawitMesfin-u3m
    @SelamawitMesfin-u3m 4 หลายเดือนก่อน +3

    😢

    • @baletsegatube
      @baletsegatube  2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላምዬ🎉

  • @ALEM-kt2lu
    @ALEM-kt2lu หลายเดือนก่อน +3

    10q