ከ telebirr እንዴት ነው ብር የምንበደረው ? How to borrow money from TeleBirr

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 160

  • @tedrosuk7600
    @tedrosuk7600 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Man, This is very helpful...!

    • @disakasim
      @disakasim 2 ปีที่แล้ว

      Bro yalbngn kafiye inbi alng micro credit aplication field yilal mindnw

  • @FDIGITAL-j5p
    @FDIGITAL-j5p 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks man

  • @ARADA_REACTION-1
    @ARADA_REACTION-1 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል

  • @Plyrruhgtyhfgh
    @Plyrruhgtyhfgh ปีที่แล้ว +1

    thank you bro

  • @DiluAbera
    @DiluAbera ปีที่แล้ว

    Ende kise ke supper app indet yibbedderal

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ሌላ ቪድዮ ነገ እለቀላው እሱ ላይ ተከታተል

  • @automan9297
    @automan9297 2 ปีที่แล้ว +10

    የተበደርነውን ብር እንዴት ነው የምንመልሰው ?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/_659XoWLOaY/w-d-xo.html

  • @Ethioseasonal7038
    @Ethioseasonal7038 ปีที่แล้ว +1

    Thanks brother

  • @AbdelaAhmed-w3p
    @AbdelaAhmed-w3p 3 หลายเดือนก่อน

    Very goud

  • @LoveLavig
    @LoveLavig ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው መውሠድና መመለስ የሚ ቻለው

  • @mebratuyalew1275
    @mebratuyalew1275 2 ปีที่แล้ว +3

    እርፍ ነው ወንድሜ ÷ የተበደርኩት በ ካሽ እንዴት ነው KE bank withdrawal yemaderigew

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      በማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ATM ሄደህ ብሩን ያለ ATM ካርድ ማውጣት ትችላለህ። ካልሆነም ባቅርቢያህ ወደ ሚገኝ የቴሌብር ወኪሎች ጋር በመሄድ ብሩን ወጪ ማድረግ ትችላለህ ::

    • @mudesirhasen
      @mudesirhasen ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 ያለ ATM እንዴት ይቻላል?

  • @lelaendris541
    @lelaendris541 ปีที่แล้ว +1

    Yetbdreniw credit eylbin taranscation binderg credit lemit yechmral way?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ብሩን ስትመልሺ ነው የሚጨምረው

  • @menani649
    @menani649 11 หลายเดือนก่อน

    3 wer gen mekoyet yenorbnal lemtkem

  • @ravepal1581
    @ravepal1581 2 ปีที่แล้ว +5

    very helpful. can you share how to pay back the loan on telemela?

  • @husnihusni3772
    @husnihusni3772 2 ปีที่แล้ว +1

    የተበደርነዉ ብር እንዴት እንመልሣለን?,ከባንክ አዉጥተን መጠቀም እንችላለን ወይ

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ብሩን ለመመለስ ቪድዮ : th-cam.com/video/_659XoWLOaY/w-d-xo.html

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      እንዲሁም ብሩን ለማውጣት በማንኛውም የአቢሲኒያ ATm ላይ ብሩን ማውጣት ይቻላል። ወይም ደግሞ ከቴሌ ብር ወደ ፈልግነው የባንክ አካውንት ትራንስፈር ማድረግ እንችላለን ።

  • @solomondawit3895
    @solomondawit3895 ปีที่แล้ว

    Transaction history እስከምን ያህል ገንዘብ ዝዉዉር ሲደርስ ነዉ መበደር ሚቻለዉ

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ትንሽ እንቅስቃሴ ብር ካለው ይለቅልሃል እንደ መነሻ 500 ብር።ካለቀቀልህ ግን በ 127 ደውል እና አናግራቸው

  • @anuwell5560
    @anuwell5560 ปีที่แล้ว +1

    Credit lmite max 8000 nbr ahun gin knsobngl wedaa 7000 Mindnw chigr?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ትንሽ ቀን ጠብቀው የCredit ብሩን አስተካክሎ እና ብሩን መጠን ጨምሮ ይመጣልሃል

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 ปีที่แล้ว +2

    Interest yየሚለው option Activd አይደለም።ታዲያ ከየት አምጥተህ ነው አንተ interest አለው የምትለው

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ቀጥታ 127 ላይ ደውል they will give you support

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 10 หลายเดือนก่อน

    Digital ID ወደሚለው ይመርሀል ማለት ነው:: ቴሌ በማን እጅ ወይም አስተዳደር ለሁላችን ግለፅ የሆነ ይመስለኛል::
    Welcome Ethiopian to the New World order.

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 ปีที่แล้ว +1

    አረ እኔ እንቢ አለኝ ማለት አፖ አዉርጃለዉ ግን የሚስጥር ቁጥር አስገቡ ይላል እኔ ደሞ አላከልኝም በስልኬ

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      127 ብለሽ ደውይ ሚስጥር ቁጥር እንደ አዲስ ይልኩልሻል

  • @nafrootube
    @nafrootube ปีที่แล้ว +2

    How to active our loan system?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      የመጀመሪያህ ከሆነ ፋይናንስ ሲስተም ሚለውን ትነካላህ ቴሌብር መላ ሚለውን ስትነካ ---->>> Agreement ይመጣልሃል ከዛ Agree ሚሊውን ነክተህ ብድሩን Activate ማድረግ ትችላላችሁ

    • @abdi-zh4zs
      @abdi-zh4zs ปีที่แล้ว

      Active alonm alegn

  • @deramare1577
    @deramare1577 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ አያበድርም የገንዘብ መጠኑን ስትፅፍለት አክቲቭ አይደለም

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      በድጋሚ እየው !!! በተጨማሪ ሌላ ቪድዮ እለቃለሁ በድጋሚ በተሻሻለው telebirr Superapp ተጠቅሜ

  • @Wase-he3sn
    @Wase-he3sn ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄ ቴሌብር የምሞላው ከየትነው ማለትም ለምሳሌ እኔ1000 ጥሬብር ቢኖረኝ በኪሴ ወደቴሌብር እንዴት ልቀይረው እችላለሁ?እንደካርድነው የሚሞለው

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሁለት አማራጭ አለህ ወደ ቴሌብር ብርህን ለማስገባት
      1ኛ) አንደኛ የቴሌብር ኤጀንት በየአካባቢ አሉ ፡፡ እነሱ ጋር ሄደህ ብርህን ወደ ቴሌብር ማስገባት ትችላለህ።የቴሌብር ኤጀንት ባጠገብህ ያሉት የሚያሳይ ከሞባይል app ላይ በgoogle map ታገኛለህ እሱን ተጠቀም
      2ኛ) ቀጥታ online ከንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ወደ ቴሌብር ማስገባት ትችላለህ

  • @FiqeFiqe-p3u
    @FiqeFiqe-p3u ปีที่แล้ว

    Indet new miniqoxibew ???????

  • @fuadjemal505
    @fuadjemal505 ปีที่แล้ว +1

    bro bale 3month 10000 birr mebeder echlalehu ???

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      አሁን ያለው አማራጭ ለ1 ወር ብቻ ነው ቀኑ ሲያልፍ 0.05 % ቅጣት አለው በየቀኑ ብሩን እስከሚመለስ

  • @RabiaAbdulkerim
    @RabiaAbdulkerim ปีที่แล้ว

    Betelebirr accountachin birr kelelen ayabedrm ende

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ይሰራል ደጋግመሽ ሞክሪው

  • @firehiwottadele7329
    @firehiwottadele7329 2 ปีที่แล้ว +1

    Birun tebdren banimels mn nw mimetabn?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      በየቀኑ ቅጣት 0.05 % ይኖርብሻል

    • @ikrams669
      @ikrams669 2 ปีที่แล้ว

      🤣

  • @RobaAdem-s5b
    @RobaAdem-s5b 5 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @fafimar3075
    @fafimar3075 ปีที่แล้ว

    Be ዳሽን ብቻ ነው ምሰራው?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว +1

      በሁለቱም ይሰራል በንግድ ባንክ እና ዳሽን

    • @fafimar3075
      @fafimar3075 ปีที่แล้ว

      ወደ እንደራስ ከፍተኛመደብ እንዴት ነው ብር ማስቀመት የሚቻለው?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      @@fafimar3075 የቴሌብር level በማሳደግ ይቻላል ። ይሁን እንጂ እንደዛም ሆኖ ግን ቴሌብር የማስቀመጫ ገድብ አለው

    • @HanaGirma-c3o
      @HanaGirma-c3o 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@SamuelTech21ቴሌ ብር ወድያው እንደተከፈተ መበደር ይቻላል አካውንት ውስጥስ ምን ያህል ብር መኖር አለበት

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  6 วันที่ผ่านมา

      አይቻልም ትንሽ ብር ማንቀሳቀስ አለብሽ

  • @gueshhadush3119
    @gueshhadush3119 ปีที่แล้ว

    Betelebir sanduk endet argen withdraw endergalen

  • @yaz627
    @yaz627 2 ปีที่แล้ว +1

    Endet endemnmelsew bdru gn pls asayen thanks bro

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      Bkerbu elekalew but thanks for watching

  • @deresekebede5257
    @deresekebede5257 ปีที่แล้ว

    እንዴት ስልካችንን unroot ማድረግ እንችላለን

  • @endrishussen5718
    @endrishussen5718 8 หลายเดือนก่อน

    ውሼት

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  8 หลายเดือนก่อน

      ውሸት ከማለት እምቢ ያለህን ንገረኝ

    • @endrishussen5718
      @endrishussen5718 8 หลายเดือนก่อน

      @@SamuelTech21 ቴሌብር መጠቀም ከጀመርኩ በጣም ቆይቻለሁ እንደ ባንክ ባይሆንም
      እንደሚባለው ግን ፈፅሞ አይደለም
      ውሼት ከተዋሼ 50%

  • @sarondilala9317
    @sarondilala9317 ปีที่แล้ว

    verification code embi aleng faild eyale

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ነፃ ጥሪ 127 ላይ ደውይ

  • @urgishmagna1659
    @urgishmagna1659 2 ปีที่แล้ว

    Endet bdirun makifel echilalen?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      አዲስ ቪድዮ እሰራለሁኝ በቅርቡ ቀን ስለ ብድሩ አከፋፈል

  • @LidyaAsfaw-j8r
    @LidyaAsfaw-j8r 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃ ውን ዝጋው

  • @yibe16me
    @yibe16me ปีที่แล้ว +1

    is the interest rate monthly or yearly???????????

  • @TSEGEREDAASRAT-jn3yx
    @TSEGEREDAASRAT-jn3yx ปีที่แล้ว

    Bro active kaderegh bewala 90 kenat metebek alebk lebeder

  • @yohanisneway
    @yohanisneway ปีที่แล้ว +1

    when i try to take credit it says "transaction can't be initiated on wallet side" what is the solution

  • @FuadAli-ry4ig
    @FuadAli-ry4ig ปีที่แล้ว

    Kalmelesns bemn enyazalen

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ስልክህን ተጠቅሙ ወደ ፍርድ ክስ ይሄዳሉ ።

    • @kefastekluTT
      @kefastekluTT 2 วันที่ผ่านมา

      እስከ አሁን የተከሰሰ ሰው አለ?​@@SamuelTech21

  • @ethioverdad
    @ethioverdad 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰርቶልኛል አመሰግናለሁኝ ግን የተበደርኩትን ብር እንዴት ነው መመለስ የሚቻለው

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ሌላ ቪድዮ እስራለሁኝ ስለ ብሩ አመላለስ .. 👍👍

  • @Farahanabdi-wr1vc
    @Farahanabdi-wr1vc 3 หลายเดือนก่อน

    Money transfer

  • @melakutamiru191
    @melakutamiru191 2 ปีที่แล้ว +1

    Endekise kebdok new yetwkew

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      Thank u for watching

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      Tele birr Endekise is a system built to enable a customer to overdraft up to 2,000 birr per day with a service charge to a customer when their telebirr balance is depleted during attempts to purchase goods

  • @hiwisolomon8295
    @hiwisolomon8295 ปีที่แล้ว

    Passwordu tefabigne 127 dewiya yemiyanesalegne yelem min large

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      127 ደውልሽ ካልሆነ መፍትሔ የለውም

  • @tofikawoltofikawol
    @tofikawoltofikawol ปีที่แล้ว +1

    ለመክፈት

  • @habtamubogale665
    @habtamubogale665 2 ปีที่แล้ว

    Indate level two woyim level 3 madireg ichilalewu transaction arighe embi ale

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ላንተ የሚቀረብህ የኢትዮ ቴሌኮም ቅርንጫፍ ሄደህ ወደ Level 3 ማሳደግ ትችላላህ ። ወይም ደግሞ በቴሌ ብር የሞባይል app ላይ profile የሚል አለ እዛ ላይ አስፈላጊውን ፎርም ሞልተህ ወደ Level 3 ማሳደግ ትችላላህ

  • @DavidSon-ds9qz
    @DavidSon-ds9qz ปีที่แล้ว

    Endet new level 3 yemnargew

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว +1

      ባለህበት online ቴሌብር App ጭነህ ወይም በአቅራቢያ የሚገኝ ቴሌ ቅርንጫፍ ሄደህ ትችላለህ

    • @DavidSon-ds9qz
      @DavidSon-ds9qz ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 eko download arge update profile yemlew lay hulun merja asgbaaw gen eskahun alhonem

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว +1

      መታወቂያ ፎቶ አንስተህ ካስገባህ ብኋላ update ካላደረገልህ 127 ላይ ደውለህ አናግራቸው

    • @DavidSon-ds9qz
      @DavidSon-ds9qz ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 ok

  • @MelkamuBessie
    @MelkamuBessie 9 หลายเดือนก่อน

    It's not true it doesn't available

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  9 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠ መረጃ telebirr ጋር መደወል ይቻላል :: በደንብ ያብራራሉ !!!

  • @abayendale
    @abayendale 2 ปีที่แล้ว

    ቴሌግራም ኮድነው ባድነው እምንሰጠው

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ጥያቄህ አልገባኝም ???

  • @Amino-ibrahim4868
    @Amino-ibrahim4868 ปีที่แล้ว +1

    በ አመት የምከፍለዉ የለም

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ለጊዜው የወር ፣ የሳምንት እና የቀን ነው ያለው !!!

  • @farismohamed3045
    @farismohamed3045 2 ปีที่แล้ว

    Kalmelesnes birrun...MN yehonal?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      እስከ 90 ቀን ይጠብቁህ እና bad credit ላይ ትመዘገባለህ። ምን አልባት ከዛ ብኋላ ካልከፈልክ የቴሌብር አካውንት የህግ እርምጃ ይወሰድበታል።

    • @Senukiya
      @Senukiya ปีที่แล้ว

      Mn aynt ermja

  • @drakebra6708
    @drakebra6708 ปีที่แล้ว

    አካውንታችን ላይ 700ብር ካለን መበደር እንችላለን ???

  • @Mebre_Mera
    @Mebre_Mera 6 หลายเดือนก่อน

    Wuset new ayseram

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  6 หลายเดือนก่อน

      የመጀመሪያህ ከሆነ ትንሽ ብር ስታንቀሳቅስበት ነው የሚለቅልህ

  • @HachaluShow
    @HachaluShow 2 ปีที่แล้ว

    And why u forgot endakise

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      After releasing the video I saw I have done mistake during edit ...I will prepare a video for endakise next time...but thanks for watching

  • @mitoethiopia
    @mitoethiopia ปีที่แล้ว

    Wwwwow

  • @misganagirma9141
    @misganagirma9141 ปีที่แล้ว

    Ahun tetewal ende enbi alegn

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ይሰራል ደጋግመህ ሞክረው

  • @SeyumeKolchamo-hy9bv
    @SeyumeKolchamo-hy9bv ปีที่แล้ว +1

    10000

  • @matisala8999
    @matisala8999 2 ปีที่แล้ว +2

    App ayeserame

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ምንድን ነው የሚለው ስትከፍተው ? Update ለማድረግ ሞክር ደግሞ

    • @tedyvlog358
      @tedyvlog358 2 ปีที่แล้ว +1

      @@SamuelTech21 አይከፍትም ምንም ነገር አያሳይም

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      @@tedyvlog358 ይሰራል ወንድሜ ለማንኛውም በቴሌግራም አናግረኝ

    • @tedyvlog358
      @tedyvlog358 2 ปีที่แล้ว

      Link???

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      @samuelcomp

  • @abdulaoumer6974
    @abdulaoumer6974 2 ปีที่แล้ว

    How pay back

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      I will release a video for the payback

  • @MukhtarXasan-bx7ov
    @MukhtarXasan-bx7ov 8 หลายเดือนก่อน

    ETBRRR 700

  • @selamworku2203
    @selamworku2203 2 ปีที่แล้ว +1

    You have no limit yelegnal mebeder felege

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ነፃ ጥሪ 127 ላይ ደውይ :: በተረፈ Level 3 መሆንሽን አረጋግጭ

  • @AbduFuad
    @AbduFuad ปีที่แล้ว

    App

  • @meronjohn-ku6qz
    @meronjohn-ku6qz ปีที่แล้ว

    Enbi algn

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ምን ችግር አጋጠመሽ ?

    • @meronjohn-ku6qz
      @meronjohn-ku6qz ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 mebder atchiym algn

  • @kalkidankalkidanzelalem2530
    @kalkidankalkidanzelalem2530 2 ปีที่แล้ว

    Eski

  • @disakasim
    @disakasim 2 ปีที่แล้ว

    Enbi alng iko

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      የመጀመሮህ ከሆነ ቴሌ ብር የምትጠቀመው :: ትንሽ transaction ይፈልጋል ለምሳሌ የሞባይል ካርድ ወይም ዝም ብለህ ብር አስገብተህበት አውጣ ::

  • @YordaTeh
    @YordaTeh ปีที่แล้ว

    🎉ካልከፈልን ሲሙን ይዘጉታል?

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ስሙን ብቻ አይደለም በህግ ትጠየቃለህ

    • @YordaTeh
      @YordaTeh ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 በሰው ሲም ከሆነ ሰውየውነው ሚጠየቀው?

  • @disakasim
    @disakasim 2 ปีที่แล้ว

    Bidir nbrbng kafiye lamwsad sil micro credit aplication field yilngal mindnw

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      call free ቁጥር 127 ላይ ደውል ።

  • @GAMEESPECIALIST
    @GAMEESPECIALIST 2 ปีที่แล้ว +1

    KALEMELSEN ESA

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ብሩን እመልሳለው ካልከው ቀን ጀምሮ 0.5% ቅጣት አለው ::

    • @bonientertainment9985
      @bonientertainment9985 2 ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 eko zm blen bentewewes mn yifeteral

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว +1

      @@bonientertainment9985 ማለት የተበደርነው ብር ለማ ት ነው ?

    • @Senukiya
      @Senukiya ปีที่แล้ว

      Awo ytbederkutn birr zm blesa

    • @fraolzee9732
      @fraolzee9732 ปีที่แล้ว

      @@Senukiya they can sue you in court read the argument

  • @beletemebrat8187
    @beletemebrat8187 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ባልኸው መሠረት ሞክሬው Credit limit 00 እና available 00 ይላል ብሞክረው አልሰራልኝ አለ

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ትንሽ transaction ይፈልጋል ብር እንዲለቅልህ ለብድር

    • @bonientertainment9985
      @bonientertainment9985 2 ปีที่แล้ว

      @@SamuelTech21 biyans mn yahel transaction yifelegal bro please tell me

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว +1

      ለኔ የኢንተርኔት ክፍያ አንድ ሁለት ስከፍልበት ብድሩን ለቆልኛል :: በተረፈ ወደ Level 3 አካውንትህን ካሳደከው ብድሩን ቶሎ ይለቃል ።

    • @kdfaye97
      @kdfaye97 2 ปีที่แล้ว +1

      @@SamuelTech21 endet new wede level 3 masadeg yeminchilew

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      የቴሌ ብር አፖ ከፍተሽ my account ከነካሽ ብኋላ profile የሚል አለ እዛ ላይ ሞክሪ ። ወይም ደግሞ ባቅራቢያ የሚገኝ የቴሌ ሴንተር ሄዴሽ ወደ level 3 ማሳደግ ትችያለሽ።

  • @toligari382
    @toligari382 2 ปีที่แล้ว

    Indet algebagnim

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ወንድሜ ያልገባልህ ምኑ ላይ ነው?

  • @MamilaSa-nz2dy
    @MamilaSa-nz2dy 4 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @im-fb9fr
    @im-fb9fr 2 ปีที่แล้ว

    ያለ ወለድ የለም

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  2 ปีที่แล้ว

      እስከ አሁን ድረስ የለም

  • @AbelmesfimAsefa
    @AbelmesfimAsefa 2 ปีที่แล้ว

    500

  • @FikaduDemessie
    @FikaduDemessie ปีที่แล้ว +2

    ዉሸታም ናቸ ሁ አትሰሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ያጋጠመህ ችግር ንገረኝ ?

  • @FikaduDemessie
    @FikaduDemessie ปีที่แล้ว

    verfied .....falid alwas😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21  ปีที่แล้ว

      ነፃ ጥሪ 127 ላይ ደውል