EthiopikaLink Love Clinic የፍቅር ክሊኒክ - ወንድሜ የፍቅር መቀስ ሆነብኝ፣ጎረቤቷን ያፈቀረችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ส.ค. 2018

ความคิดเห็น • 23

  • @tesfalemtesfalem2025
    @tesfalemtesfalem2025 5 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን እንደው እማምላክ ደጅ ይሄ አለቅሳለው እንጅ እናንተጋ ከምደውል ብሞት እሻለው ግን አያድርስብሽ በሉኝ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 5 ปีที่แล้ว +1

    እራሳቹህ ጋዜጠኞቹ ፍቅር ናቹህ

  • @meryemhamid2740
    @meryemhamid2740 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብሽ ነው የሚያዋጣሽ የምእራቡን አለም መከተል አይጠበቅብነም በራሣችን መንገድ መጓዝ እየቻልን

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አረገች ምን ታረግ እዳያት ሰረግ ደባሪ

  • @user-zf5rn8hw1e
    @user-zf5rn8hw1e 5 ปีที่แล้ว

    እስኪ።ስልካችሁን።አስቀምጡልኝ።።አደየ።እድል።ስጡኝ።መስማት።ሆነትርፌ።እስኬ።ስልካቸውን።የምታውቁ።አስቀምጡልኝ

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 2 ปีที่แล้ว

    በሳምት ሠረግ

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 5 ปีที่แล้ว

    ምን ይምስላል አመዳም

  • @ruru7233
    @ruru7233 3 ปีที่แล้ว

    ማሰብያ የለሽም ነው ያልኳት አላለም አይ መሀመድክክክክክክክ

  • @ayidonyesgirm5674
    @ayidonyesgirm5674 5 ปีที่แล้ว +1

    Endum tedlkl

  • @meryemhamid2740
    @meryemhamid2740 3 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ እራሡ ልቅ ነገር እያሥተማራችሁ ነው እስኪ ኢትዮ ውጥ ሥንት ዲቃላ ነው ያለ ያው ዲቃላ ሲባል ሥድብ እንዳልሆነ የታወቀ ነው በስርአት የድርው የጥንቱ ነው ዘመናዊነት ማንም አያገባውም እያላችሁ የልቅ በር አትክፈቱ

  • @sofiakaasa414
    @sofiakaasa414 5 ปีที่แล้ว

    yenqlf kenen setate irfte indtagnn

  • @mossnegn22
    @mossnegn22 5 ปีที่แล้ว

    Endet metakem yichalal yalehut areb ager new

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 5 ปีที่แล้ว

    ውይይ

  • @zabeerazabeba8228
    @zabeerazabeba8228 5 ปีที่แล้ว

  • @dfldlo391
    @dfldlo391 5 ปีที่แล้ว

    እና እንዳታጥት ከፈለክ እና ሰሜቶን ማዳመጥ አለብህ ወይ ወንዶች ስትባሉ ከሴት ይልቅ ወሬ የአለባቹ እናተ ናቹህ

  • @efremkasahun9981
    @efremkasahun9981 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk

  • @tesfalemtesfalem2025
    @tesfalemtesfalem2025 5 ปีที่แล้ว

    እና መቃጠሉ ይሻላል ገና ለገና ይኮራል ብየ ካልፈለገ ጥርግ ይበል

  • @user-zu4ml8ix9i
    @user-zu4ml8ix9i 5 ปีที่แล้ว

    እር ጉድ አንድ ሳምንት ይክሁሉ ያስደነግጣል አንተ እራስህ ድንገት እራስ ነክ

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk

  • @ahmadAhmad-mb7dt
    @ahmadAhmad-mb7dt 5 ปีที่แล้ว

    Became kkkkkkk

  • @shakattack1339
    @shakattack1339 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅረኛሽ ግን ፍቅረኛ የለውም 😂