ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር የማይወዱ ሴቶች ናቸው እንደዚ የሚያደርኩት።
የኔ እህት ፍቅር ሳይሆን እብደት ውስጥ ነው ደስታ አትበይው ይሄን ግዛዊ ነገር ነገ አይቀጥልም ይልቁኑ ትዳራቺን ሰላማዊ ነው ብለሽ የለ ደስታ ፈጥረሽ አርፈሽ ተቀመጪ ደፋር
ዬኒ ብሬ ጊፍት ምቴ ሁላችሁንም በጣም ነው የማከብራችሁ ሁሌ You Tube በአብዛኛውኝ ጊዜ ፕሮግራማችሁን ስራ እየሰራሁ አዳምጣችሁ አለሁ ከኳታር ማለት ነው መገኛ ስልካችሁን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር የፍቅር ነገር ነበረኝ ህክምና እፈልግ ነበር
የበሽታዋ ዓይነት ዝሙተኝነትን ፣ ሴሰኛነትን፣ ልቅ ፍላጎትን ፍቅር ብሎ መረዳት፡፡ የባህሪ ሽርሙጥና ( ሴሳዊት ሄዋን፡፡)የምርመራ ዘዴ ( Pre & post cause )1.ፍቅርና ትርጉሙ፦ ፍቅር አይቀናም፣ አይዋሽም ፣ አይከስምም፣ ዘወትር ደስ ይለዋል፣ ይታመናል ፣ ያምናል፡፡ ይቅር ባይ ነው የበሽተኛዋ ትርጉም፦ ፍቅር በሴሰኛ ወሬ አቅሉን ይስታል፣ ይዘሙታል፣ በዘሟች ቃላት ማር የላሠ ይመስለዋል፡፡ መታመንን፣ ትዳርን አሽቀንጥሮ ይጥላል፡፡ በትዳር የተገኙ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ መሆናቸውን ይክዳል፡፡ ደፈጣሪን ትሩፋት እንደዘበት ይቆጥራል፡፡በሄዋን የበለስ ስርቆት ይደሰታል፡፡2.ትላንትን ከዛሬና ነገ አንፅሮ ከማየት ትላንት በፍቅር ከንፋ አገባች ፣ ወለደቸ ፣ ዛሬየትላንትን ረስታ በሴሰኝነት ሰከረች፡፡ ነገ በሌላ አዲስ ጌሾ አለመስከሯን ዘንግታለች፡፡ ምክንያቱም ሁሌም ነገ ሌላ አስካሪ አይጠፋም ፣ ከዝሙት መንደር እስከዋለቸ እስካደረች ድረስ፡፡ 3. ዕጣ ፈንታ ሠው የዘራውን ያጭዳል፡፡ ዛሬ የሞቀ ትዳር ገፍታ ወበቅ ካነኻለላት ነገ የዛሬው አስኮብላይ እርሷ ላይ ይኮበልላል፡፡ አንድም ስትዘሙት ስላገኛት አያምናትም አይታመንላትም፡፡ ሁለትም ራሱ ዘሟች ሆኖ ስላገኛት ለመሴሰን አይቦዝንም፡፡ ሦስትም የለመደው በማር የተለወሠው ሬት ጨዋታው ከሌላም ሴት ጋር ላለመቀጠሉ ማረጋገጫ የለም፡፡ እናም ያልጠበቀችውን የግፍ ጌሾ ይግታታል፡፡ 4. የልጆች ዕጣ ፈንታ ሁለት ነባር ልጆች አዲስ የእንጀራ አባት ወይም የእንጀራ እናት ስር አሊያም ለጎዳና ወይም በዘመድ /በበዳ ስር እንዲኖሩ መገደድ፡፡ ክፉ ውጤት ፡፡ በልሠሩት በሴሰኛ እናታቸው ምክንያት መቀጣት /ሲኦልን በለጋ ዕድሜ እንዲጋቱ መጨከን። ከአስኮብላዩ የሚመጡ አዲስ ልጆችና ዕጣፈንታቸው ከነባሮቹ ብዙም አይለይም፡፡ የግፍ በትር ቀማሽ አዲስ ፍጡራን ይሆናሉ፡፡ህክምናው፡፡ንሰሃ ፣ ፆም ፀሎት፣ በእግዚአብሔር መታመን፡፡ ወደ እምነት ተቋማት በስጋ ከመመላለስ አልፎ ራስን ባስተምሮት ማነፅ፡፡ መማር፡፡ መንፈሳዊ ማንነትን መገንባት፡፡ ትዳርን በፍቅር ማደስ ፡፡ ባልን በመንፈሳዊ ጥንካሬ እንዲበረታ ማገዝ፡፡ አስደሳች ነገር ግን በማህበራዊ ም ሆነ መንፈሳዊ መስፈሪያ ጤናማ የሆነ የትዴር ቅመሞችን የዘወትር የፍቅር ወጥ ውስጥ መዶል፡፡
ሁሉንም መልስ መለሰችዉ እራሷ ታዲያ እኛ ምናይነት አስተያየት እንስጣት 🙄🙄🙄
ማነው እንደነኔ በ ጉጉት የሚMብካችሁ
አሁዙቢላ እሄፍቅር ሳይሆን ሴጣን ነውሴትሄ አደብ አድርጊ
Mintesenot voice is so mesmerizing 😍
+ⁿ0
እንኳን ደህና መጣችሁ
እኳን ደህና መጣችሁ
ይህ ፍቅር ሳይሆን ዝሙት ነው። ይሄም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይደብራታል፤በመቀራረብ የሚመጣ ስሜት ለጊዜው ፍቅር መስሏት ይሆናል እንጂ ያንን ብትተወው እና ከዚህኛው ጋር ብትሆን ደግሞ...
ቅሌታም ሴት 😡😡😡😡😡ገደለ ግቢ እንደዚህ አይነት ሴት በጣም ያስጠላኛል 😡
ዪኒየ. በጣምኮነው. የማደቅክ አባቴ
የማልደርስባት መስሏት ነበር፣ እኔ ግን በእግዚአብሔር ርዳታ፣ በልክ የለሽ ትእግስቴ እና ጊዜ ጠብቄ ደርሸባታለሁ፡፡ በአደባባይ እንዳዋረደችኝ ደግሞ አደባባይ ላይ ቁማ የምትለምን አደርጋታለሁ፣ ልጆችንም አሳድጋቸዋለሁ፡፡ አንች ግን ዋጋሽን ታገኛለሽ!!!
ምንደነው ወየው. ይሄዛቻአልገባኝም
ያለ ጊፍት እናንተ ሙዚቃ ያለ ጥላሁን ማለት ናችሁ እሳ ከሌለች አትምጡ የሳ ሳቅና ድምፅ ነው ፕሮግራሙን ተፈላጊ የሚያደርገው በተቻለ ዊኬንዳችንን አታበላሹብን
እኔን እሚገርሙኝ ደዉለዉ እሚናዘዙት ነገር🙉🙉🙉🙉 እረ ህዝቤ እዚጋ ምን ይገኛል
ይቺ ሴት ከጅምሩም ትዳር ውስጥ የገባችው ጥቅምን መሠረት አድርጋ ነው። ፍቅር ቢኖራት ኖሮ ይህ እንዲፈጠር መቺ የልቧ በር ይከፈት ነበር bcz Belongingness ይሰማት ነበር።
Hi selam nahew
ይሄ ራስ ወዳድነት ነው
Dagi adargsh no chans
አርፈሽ ትዳርሽ ያዥ ይሔ ፍቅር ሳይሆን ዝሙት ነዉ የያዘሽ ልጆችሽን አርፈሽ አሳድጊ
ምንአልባት እህቴ ግዛዊ ደስታዉ ማርኮሽ ይሆናል እረጋ ብለሽ አስቢ
ሂጅ ልክስክስ
Ayer alh(money)🤣🤣🤣 new for me
Wusha nech!
#Ye jiloch bet #gebahu ! temeleshe wotechalehu!
የያዝሽውን ጠበቅ ይሻላል
ንብረት ያሸሸው ሰው ግን ይሄንን ፕሮግራም ብታዳምጥ ሚስቱ እንደማስረጃ መጠቀም ትችል ነበር ሚስኪን ንብረቷን ሳትካፈል ሌላዋ ግብታ ለመካፈል የቸኮለች ይመስላል ሀሀ
ትዳርሽን እንደምንም አባብይው
አንቺ ሢጀመር ትዳር ሣይሖን የያሥሽው ወንድን ልጅ እንደ ካልሢ መቀያየር ነው ደነዝ እርካሽ
ይቺ ምላስዋ እቆርጣት ነበር
ክትዳር ውጭ መማገፕ🙉ይች መንደሬ😳ባልየው ያሳዝናል🐵
እኞአደእተናልአችሁለት ፕፕፕፕፕ
Enate mine hone new Berane yemibalehu Banda endi ager liyaferes yetnesahu
ቅርናታም በሏት
ሁለት ወንድ ሁናቹ ስቱዲዮ አትግቡቡቡቡቡቡቡ: It is gay as F***. ሞልቶ በፈሰሰች ሄዋን ምነው ?
ምን አይነት አስተሳሰብ ነዉ ወንዶች አብረዉ አይስሩ ነዉ እንዴ
ክብር የማይወዱ ሴቶች ናቸው እንደዚ የሚያደርኩት።
የኔ እህት ፍቅር ሳይሆን እብደት ውስጥ ነው ደስታ አትበይው ይሄን ግዛዊ ነገር ነገ አይቀጥልም ይልቁኑ ትዳራቺን ሰላማዊ ነው ብለሽ የለ ደስታ ፈጥረሽ አርፈሽ ተቀመጪ ደፋር
ዬኒ ብሬ ጊፍት ምቴ ሁላችሁንም በጣም ነው የማከብራችሁ ሁሌ You Tube በአብዛኛውኝ ጊዜ ፕሮግራማችሁን ስራ እየሰራሁ አዳምጣችሁ አለሁ ከኳታር ማለት ነው መገኛ ስልካችሁን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር የፍቅር ነገር ነበረኝ ህክምና እፈልግ ነበር
የበሽታዋ ዓይነት
ዝሙተኝነትን ፣ ሴሰኛነትን፣ ልቅ ፍላጎትን ፍቅር ብሎ መረዳት፡፡ የባህሪ ሽርሙጥና ( ሴሳዊት ሄዋን፡፡)
የምርመራ ዘዴ ( Pre & post cause )
1.ፍቅርና ትርጉሙ፦ ፍቅር አይቀናም፣ አይዋሽም ፣ አይከስምም፣ ዘወትር ደስ ይለዋል፣ ይታመናል ፣ ያምናል፡፡ ይቅር ባይ ነው
የበሽተኛዋ ትርጉም፦ ፍቅር በሴሰኛ ወሬ አቅሉን ይስታል፣ ይዘሙታል፣ በዘሟች ቃላት ማር የላሠ ይመስለዋል፡፡ መታመንን፣ ትዳርን አሽቀንጥሮ ይጥላል፡፡ በትዳር የተገኙ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ መሆናቸውን ይክዳል፡፡ ደፈጣሪን ትሩፋት እንደዘበት ይቆጥራል፡፡በሄዋን የበለስ ስርቆት ይደሰታል፡፡
2.ትላንትን ከዛሬና ነገ አንፅሮ ከማየት
ትላንት በፍቅር ከንፋ አገባች ፣ ወለደቸ ፣ ዛሬየትላንትን ረስታ በሴሰኝነት ሰከረች፡፡ ነገ በሌላ አዲስ ጌሾ አለመስከሯን ዘንግታለች፡፡ ምክንያቱም ሁሌም ነገ ሌላ አስካሪ አይጠፋም ፣ ከዝሙት መንደር እስከዋለቸ እስካደረች ድረስ፡፡
3. ዕጣ ፈንታ
ሠው የዘራውን ያጭዳል፡፡ ዛሬ የሞቀ ትዳር ገፍታ ወበቅ ካነኻለላት ነገ የዛሬው አስኮብላይ እርሷ ላይ ይኮበልላል፡፡ አንድም ስትዘሙት ስላገኛት አያምናትም አይታመንላትም፡፡ ሁለትም ራሱ ዘሟች ሆኖ ስላገኛት ለመሴሰን አይቦዝንም፡፡ ሦስትም የለመደው በማር የተለወሠው ሬት ጨዋታው ከሌላም ሴት ጋር ላለመቀጠሉ ማረጋገጫ የለም፡፡ እናም ያልጠበቀችውን የግፍ ጌሾ ይግታታል፡፡
4. የልጆች ዕጣ ፈንታ
ሁለት ነባር ልጆች አዲስ የእንጀራ አባት ወይም የእንጀራ እናት ስር አሊያም ለጎዳና ወይም በዘመድ /በበዳ ስር እንዲኖሩ መገደድ፡፡ ክፉ ውጤት ፡፡ በልሠሩት በሴሰኛ እናታቸው ምክንያት መቀጣት /ሲኦልን በለጋ ዕድሜ እንዲጋቱ መጨከን። ከአስኮብላዩ የሚመጡ አዲስ ልጆችና ዕጣፈንታቸው ከነባሮቹ ብዙም አይለይም፡፡ የግፍ በትር ቀማሽ አዲስ ፍጡራን ይሆናሉ፡፡
ህክምናው፡፡
ንሰሃ ፣ ፆም ፀሎት፣ በእግዚአብሔር መታመን፡፡ ወደ እምነት ተቋማት በስጋ ከመመላለስ አልፎ ራስን ባስተምሮት ማነፅ፡፡ መማር፡፡ መንፈሳዊ ማንነትን መገንባት፡፡ ትዳርን በፍቅር ማደስ ፡፡ ባልን በመንፈሳዊ ጥንካሬ እንዲበረታ ማገዝ፡፡ አስደሳች ነገር ግን በማህበራዊ ም ሆነ መንፈሳዊ መስፈሪያ ጤናማ የሆነ የትዴር ቅመሞችን የዘወትር የፍቅር ወጥ ውስጥ መዶል፡፡
ሁሉንም መልስ መለሰችዉ እራሷ ታዲያ እኛ ምናይነት አስተያየት እንስጣት 🙄🙄🙄
ማነው እንደነኔ በ ጉጉት የሚMብካችሁ
አሁዙቢላ እሄፍቅር ሳይሆን ሴጣን ነው
ሴትሄ አደብ አድርጊ
Mintesenot voice is so mesmerizing 😍
+ⁿ0
እንኳን ደህና መጣችሁ
እኳን ደህና መጣችሁ
ይህ ፍቅር ሳይሆን ዝሙት ነው። ይሄም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይደብራታል፤በመቀራረብ የሚመጣ ስሜት ለጊዜው ፍቅር መስሏት ይሆናል እንጂ ያንን ብትተወው እና ከዚህኛው ጋር ብትሆን ደግሞ...
ቅሌታም ሴት 😡😡😡😡😡ገደለ ግቢ እንደዚህ አይነት ሴት በጣም ያስጠላኛል 😡
ዪኒየ. በጣምኮነው. የማደቅክ አባቴ
የማልደርስባት መስሏት ነበር፣ እኔ ግን በእግዚአብሔር ርዳታ፣ በልክ የለሽ ትእግስቴ እና ጊዜ ጠብቄ ደርሸባታለሁ፡፡ በአደባባይ እንዳዋረደችኝ ደግሞ አደባባይ ላይ ቁማ የምትለምን አደርጋታለሁ፣ ልጆችንም አሳድጋቸዋለሁ፡፡ አንች ግን ዋጋሽን ታገኛለሽ!!!
ምንደነው ወየው. ይሄዛቻአልገባኝም
ያለ ጊፍት እናንተ ሙዚቃ ያለ ጥላሁን ማለት ናችሁ እሳ ከሌለች አትምጡ የሳ ሳቅና ድምፅ ነው ፕሮግራሙን ተፈላጊ የሚያደርገው በተቻለ ዊኬንዳችንን አታበላሹብን
እኔን እሚገርሙኝ ደዉለዉ እሚናዘዙት ነገር🙉🙉🙉🙉 እረ ህዝቤ እዚጋ ምን ይገኛል
ይቺ ሴት ከጅምሩም ትዳር ውስጥ የገባችው ጥቅምን መሠረት አድርጋ ነው። ፍቅር ቢኖራት ኖሮ ይህ እንዲፈጠር መቺ የልቧ በር ይከፈት ነበር bcz Belongingness ይሰማት ነበር።
Hi selam nahew
ይሄ ራስ ወዳድነት ነው
Dagi adargsh no chans
አርፈሽ ትዳርሽ ያዥ ይሔ ፍቅር ሳይሆን ዝሙት ነዉ የያዘሽ ልጆችሽን አርፈሽ አሳድጊ
ምንአልባት እህቴ ግዛዊ ደስታዉ ማርኮሽ ይሆናል እረጋ ብለሽ አስቢ
ሂጅ ልክስክስ
Ayer alh(money)🤣🤣🤣 new for me
Wusha nech!
#Ye jiloch bet #gebahu ! temeleshe wotechalehu!
የያዝሽውን ጠበቅ ይሻላል
ንብረት ያሸሸው ሰው ግን ይሄንን ፕሮግራም ብታዳምጥ ሚስቱ እንደማስረጃ መጠቀም ትችል ነበር ሚስኪን ንብረቷን ሳትካፈል ሌላዋ ግብታ ለመካፈል የቸኮለች ይመስላል ሀሀ
ትዳርሽን እንደምንም አባብይው
አንቺ ሢጀመር ትዳር ሣይሖን የያሥሽው ወንድን ልጅ እንደ ካልሢ መቀያየር ነው ደነዝ እርካሽ
ይቺ ምላስዋ እቆርጣት ነበር
ክትዳር ውጭ መማገፕ🙉
ይች መንደሬ😳ባልየው ያሳዝናል🐵