እስልምና ለአለም ስልጣኔ ያበረከተው አስተዋፅኦ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2022
  • እስልምና ለአለም ስልጣኔ ያበረከተው አስተዋፅኦ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ሳሎን ተረክ ተረክ ሚዛን
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 85

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +35

    እናመሰግናለን ምርጥ ታሪክ ነው በዓሉን ለምታከብሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።

  • @umiyilma2008
    @umiyilma2008 ปีที่แล้ว +18

    ያለ እስልምና
    ፊዚክስ
    ማትስ
    ኬምስትሪ
    አስትሮኖሚ
    ዘመናዊ ህክምና
    ወረቀት
    ወዘተ ምኑ ተገልፆ ምኑ ይተዋል እስልምና ለአለም በመንፈሳዊ በማህበራዊ በቁሳዊ እድገት ያበረከተዉ ብርሃን ቃላት የሚገልፁት አይደለም !!! ሐያሉ ጌታ ምስጋና ይገባህ እንኳን ሙስሊም አደረከኝ !!!

    • @hope-wz1my
      @hope-wz1my ปีที่แล้ว +1

      ወሬ አለብህ

  • @abdurahmanibrahim5204
    @abdurahmanibrahim5204 ปีที่แล้ว +20

    በሀገራችንም ኢማሙ አህመድንም ካበረከታቸው እንካቹ ብትለን ....

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera ปีที่แล้ว +10

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ሙስሊሞችን እወዳለሁ ሁላ ሙስሊም ባገባ በጣም ደስተኛ ነኝ
    መልካም በዓል ሙስሊሞች
    ሳሎኖች❤

  • @aishaebraham353
    @aishaebraham353 ปีที่แล้ว +17

    ብዙዎች እስልምናን እደ ሗላ ቀር ሀይማኖት ያስቡታል ያለመማራችን እንጂ ቁርዓን ሁሉንም ፍጥረታት ዘርዝሮ ይናገራል

    • @hope-wz1my
      @hope-wz1my ปีที่แล้ว +1

      አዎ ኋላ ቀር ሀይማኖት ነው።

  • @nnjjj3605
    @nnjjj3605 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን አብዱሳመድ መሳጭ ታሪክ ነው

  • @seidibrahim7905
    @seidibrahim7905 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ የመንን ስለ መራው ኢትዮጵያዊ ንጉስ አቡል ሚስክ፡ ህንድን ስላስተዳደረው ኢትዮጵያዊ ማሊክ አምባር ባርያው ንጉስ! በስፋት ብተርክልን በቅድሚያ እናመሰግናለን 🎉

  • @salimahmed8757
    @salimahmed8757 ปีที่แล้ว +3

    habibi you are so talented ur voice also the program you make keep going

  • @lejahamza2742
    @lejahamza2742 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን! Thank you for your professionalism❗️👍

  • @mohameko5327
    @mohameko5327 ปีที่แล้ว +2

    Brother u always the best 👌

  • @mo123296
    @mo123296 ปีที่แล้ว +3

    አወወ። እጂግ የማከብርህ ታላቅ ወንድሜ ፤ኢስላም ለአለም ስልጣኔ በተለም ለሰሜን አፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ በደምብ በክፍል በክፍል ፈርጀህ ብታቀርው ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ። በዚሁ እርስ የሚያጠነጥኑ መፅሀፍትና መዛግብት ገዝተህ ወይም ኮፒ አድገህ የምትልክልኝ የምትችል ከሆነ በአለህበት ቦታ ሂሳቡን ቀድሜ ቡክ አድርጋለሁ።
    አላህ አፊያና እድሜ ይስጥልኝ። ወወወ

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 ปีที่แล้ว +11

    የስልጣኔ ሁሉ መጀመሪያ እስልምና እና ቁርአን ነው አልሀምድሊላህ

  • @user-lz1ik4do9t
    @user-lz1ik4do9t ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @foziyaumar8391
    @foziyaumar8391 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much fo the true ❤ ❤ respect 🫡

  • @abduyousuf1962
    @abduyousuf1962 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fikaduasher3818
    @fikaduasher3818 ปีที่แล้ว +4

    አዳምን አልህ የኛ አሥተማሬ የኛ ምርጥ ሙር ገና ድምጥህን ስሰማ መፈረም ይረካን አምላኬ አክሉ አክሉ እውቀቱን ይስጥህ

  • @ma9546
    @ma9546 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing information

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 ปีที่แล้ว +4

    ሳሎን ቲዩብ እናመሰግናለን

  • @ritalteib8822
    @ritalteib8822 ปีที่แล้ว +4

    Yhen sesema mn yahel bezu tarikoch tedebeko endekerena sent yewshet tarik sinegeren endenoren nw be ferenjoch mindachinn controlle argewnal hule enesun eyamelekn endenenor

  • @mohameko5327
    @mohameko5327 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up 👍

    • @SalonTube
      @SalonTube  ปีที่แล้ว +1

      Thank you, I will

  • @berihundesale5525
    @berihundesale5525 ปีที่แล้ว +6

    አብዱልሰመድ መፅሐፍ አድርጓቸዉ ታሪኮቹ አሪፍ ናቸዉ።

  • @EmanAhmed-vl1cz
    @EmanAhmed-vl1cz ปีที่แล้ว +1

    Tanx good job broo

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @jemalibrahim977
    @jemalibrahim977 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah Mashalah Mashalah Mashalah Mashalah Mashalah Mashalah tkkl tarik new

  • @n.949
    @n.949 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ።

  • @sinafikene4161
    @sinafikene4161 ปีที่แล้ว +1

    Wow arifi naw thank you

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 ปีที่แล้ว +1

    Thank you abdusemed ena mulu azegajoch ewenet dessss yilal sisemut lewenet kumu ewenet akuamachuh yihun ketilubet

  • @riduwan5508
    @riduwan5508 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allaha betamdesilal

  • @abagimjatube613
    @abagimjatube613 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah

  • @qerroodirre7752
    @qerroodirre7752 ปีที่แล้ว +1

    SAW

  • @abdunuri7464
    @abdunuri7464 ปีที่แล้ว +1

    ታጅመሀልን አካተዋ

  • @hananbintabi3239
    @hananbintabi3239 ปีที่แล้ว +5

    እንደ እስልምና ታሪኩ የተቀበረ የተደበቀ የተሰረቀ የለም ግዜውን ጠብቆ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ይገለፃል

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Abdu 😍🤩

  • @abdunuri7464
    @abdunuri7464 ปีที่แล้ว +1

    አብዱ #1 ነክ

  • @jemilatiybe7171
    @jemilatiybe7171 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
    اللهم احفظ دينك اللهم انصر الاسلام والمسلمين يارب

  • @birukabose1907
    @birukabose1907 ปีที่แล้ว +1

    My favorite page I Salut u brother

  • @ibrahimbirgu9065
    @ibrahimbirgu9065 ปีที่แล้ว +1

    S.A.W

  • @keliladen970
    @keliladen970 ปีที่แล้ว +1

    Abdusemed Islam for world

  • @mohammedgogle6692
    @mohammedgogle6692 ปีที่แล้ว +2

    Guidance was born, the creatures are dia, and the mouth of time smiles and praises
    Lost time over time Sana ** and Sana with Muhammed Wadha
    A light radiating the glory of time for his remembrance ** And in the belly of Mecca was Al-Bishra'
    From the womb of a safe and pure crucifixion ** It was the creation that was a vessel
    And the vessel of your light with a birthday ** and you please the Most Merciful, that is His pleasure
    Gabriel removed a smidge from its transgression ** The soul is cleansed, rather, it purifies water 💝
    👳‍♂️🧕
    ለሳሎን ትዩብ እና ለመላዉ ሙስሊሞች እንኳን #ለአል_ነበዊ_አልሸሪፍልደት በሠላም አደረሳቹ አደረሠን 🌹

  • @nejat61ahmed11
    @nejat61ahmed11 ปีที่แล้ว +1

    ቀና በል ቀን አለ..

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍🙏

  • @direbesttube8222
    @direbesttube8222 ปีที่แล้ว +5

    የይፋት ሱልጣኔት ታሪክ አቅርቡልን

  • @getachewubelay618
    @getachewubelay618 ปีที่แล้ว

    Shisha new laleme yabereketewu

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️❤

  • @kassim4u
    @kassim4u ปีที่แล้ว +7

    አሁን ምርጥ ታሪክ ነው ያመጣህው በዚሁ ቀጥል ብዙ የኢስላም ምሁሮቺ ተደብቀዋል 👍

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 ปีที่แล้ว +1

    Arif tntanie new namesegnalen temesasay tarik ntebkalen

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 ปีที่แล้ว +11

    እስልምና የአለም መዳኛ ነው። አልሃምዱሊላህ

  • @abduyousuf1962
    @abduyousuf1962 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትለያለህኮ ወንድሜ

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እኛ ሙስሊሞች ብዙ ስለ እስልምና ታሪክ ብናውቅም በ እስልምና ጠሎች በ አለም ላይ አረቦች ምንም አያውቁም ሙስሊሞች ምንም አያውቁም ብለው ስም ያጠፋሉ አሁን ላይ ግን ልጆቻቸው ታሪክ እያጠኑ ብሎም ቁረአን እያነበቡ እየሰለሙ ነው

  • @alialax4188
    @alialax4188 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው እስልምና የዚች አለም ብርሃን ነው

  • @remedanre312
    @remedanre312 ปีที่แล้ว +1

    aw abdsemed indzi tru tru zegb ymechh

  • @Alfa1M
    @Alfa1M ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በእየሩሳሌም ገዳም(ዴር ሱልጣን) የተሰጣት በሙስሊምች አገዛዝ ዘመን እንደነበር ያውቃሉ?

  • @God-db9vp
    @God-db9vp ปีที่แล้ว +3

    እነዚህ ምሁራን ያበረከቱትና ያገኙት ፈጠራዎች ሙስሊሞች ስለሆኑ ይህን ፈጠራዎች የኢስላም ሃይማኖት ኣስተዋጽኦ ናቸው ከተባለ፡ ኣይሁድ የሆኑት ሰዎች የሰሩት ስራዎች የኣይሁድ ሃይማኖት ያደረገው ኣስተዋጽኦ ነው ማለት እንችላለን ማለት ነው፡ ክርስትያኖች የሰሩትም ክርስትና ያደረገው ኣስተዋጽኦ ማለት እንችላለን ማለት ነው፡ እኔ ግን በዚ ኣልስማማም፡ ክርስትና ኢስላም ወይም ኣይሁድ ያደረጉት ኣስተዋጽኦ ለማለት እነኚህ ምሁራን በሃይማኖታቸው መጻሕፍቶች ተንተርሰው የሰሩትና ያገኙት መሆን ኣለበት፡
    ለሰሩት ነገር የሃይማኖታቸው መጻሕፍት ዋቢ የማይሰጥ ከሆነ ግን ሃይማኖታቸው ኣይደለም ኣስተዋጽኦ የደረገ፡ ጭንቅላታቸው ነው።
    ይህ ከጥላቻ የጸዳ ሃሳቤ ነው።

    • @eliasomer2286
      @eliasomer2286 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ሀይማኖቶች አበርክቷል እኩል ማቅረብ መልካም ነው አመለካከት ያሰፋል

    • @abdurzaqabdulqader5775
      @abdurzaqabdulqader5775 ปีที่แล้ว +4

      በዛ ወቅትኮ ትምርት የለም መነሻ እውቀታቸው የሀይማኖት መፃሀፍትና አሰተምሮ ነው ጭንቅላትማ ሁላችንም አለን ሰለዚ ጭንቅላት ያለው ሁሉ እነዚህን ማድረግ ነበረበት ሌላው እሰካሁንም ድረሰ አይሁዳዊው እየተባሉ በዙ ኖቬል የተሸለሙ በሀይማኖታቸው ሲጠሩ ሰምተናል ዋናው ነገር ግን አውሮፓዊያን በሴራ የእሰልምናውን አጠልሸተውና ደብቀው የራሳቸው ያደረጉበትን ሁኔታ ብዙዎች አያቁም አሁን ላይ ግን በተወሰነ ደረጃ ሴራቸው እየተጋለጠ ይገኛል ለፕሮግራም ታላቅ ምሰጋና አቀረባለሁ እንደዚ አይነት ፕሮግራሞች ለህዝባች ጠቃሚ ነው የተዛባና የተሳሳተ አመለካከትን ይቀረፋል

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว

      @@abdurzaqabdulqader5775 የነዛ ፈጠራዎች መነሻ የሃይማኖት መጻሕፍት ከሆነ ኣንድ በኣንድ ከየትኛው መጽሓፍ እና ምዕራፍ ሃሳብ መነሻ እንዳደረጉ መጥቀስ ይገባል፡
      ሁለተኛ፡ ይህ ኣይሁዳዊ ይህን ነገር ሰራ እንጂ የኣይሁድ እምነተ ይህን ሰራ ሲባል ኣልሰማሁም።
      እዚህ ጋር ግን የእስልምና ሃይማኖት ያደረገው ኣስተዋጽኦ ነው እያለ ያለው፡ ያውም ኣንዳንዱ ፈጠራች ከእስልምና የሚነሳ ሳይሆን የሚጻረር ነው፡ በእስልምና ፎቶ ኣይፈቀድም ይህ ሰውየ የሰራው ግን የፎቶ ካሜራ ነው፡ በዚ ኣባባል እስልምና የራሱን ሕግ የሚጻረር ካሜራ ኣበረከተ ማለት ነው፧

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 ปีที่แล้ว

      @@God-db9vp hulum ngre Quran ley ale sel espice sel teftro sel hulu ngre lemrdat Quran manbebe nw

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว

      @@amisherif4589 እስልምና ኣበረከተው ከተባሉት ፈጠራዎች እዚ ጋር ከተጠቀሱ ኣንዱ ፎቶ ማንሻ ካሜራ ነው፡ ቁራን ስለ ፎቶና ካሜራ ምን ይላል፧ ፎቶ ይደግፋል ወይንስ ይከለክላል፧

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 ปีที่แล้ว +1

    The muslim legacy

  • @kemalberhan8438
    @kemalberhan8438 ปีที่แล้ว +3

    ሳም ሀሪስ ግንባር ቀደም ሙሰሊም ጠል ከሆኑ ግለሰቦች አንድ የሆነ አሜሪካዊ አይሁድ ነዉ ።professional የሙሰሊም ጠላት ነው ከሱ በጎ ነገር አይጠበቅም።

  • @saifmuhammad8517
    @saifmuhammad8517 ปีที่แล้ว +1

    አቡ አብደላህ ሙሃመድ ኢብን በጡጣ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Enqwan le mewlid Beal Aderesen selam Abdusemed my dear ♥️ ❤️

  • @nigatkinetibeb2137
    @nigatkinetibeb2137 ปีที่แล้ว +3

    ወደድንም ጠላን እነዚህ ምሁራን መነሻቸው ቁርአን ስለሆነ የኢስላም አበርክቶ ተብሎ ይጠራል። ሌሎቻችሁም ይኼ አለን ካላችሁ ከመጽሃፎቻችሁ እየጠቀሳችሁ ማሳየት እኮ ነው። ዝም ብለን ያለንን ጥላቻ አስተዋጽኦውን በማንቋሸሽ መግለጽ የለብንም ። እኛ ሙስሊሞች እውቀት ሁሉ ከአላህ መሆኑን ስለ ምናምን ማንም ሰራ ማን የኢስላም አበርክቶ ነው እንላለን ። አይሁዳውያንማ ግልጽ ሌቦች ስለሆኑ የሙስሊሙን ስራ ዘርፈዋል እናንተ በቀቀኖች ደግሞ የነሱ እያላችሁ ታራግባላችሁ። ወንድሜ ሙስሊሞች ሳሙናና ሽቶ ባያዘጋጁልህ እስካሁን እኮ ገላህን በእንዶድ እየፈተግህ በግ በግ እየሸተትክ ትሄድ ነበር

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @shhsssysysys379
      @shhsssysysys379 ปีที่แล้ว

      Lek neck wendem gen Ethiopia cristina wendmena ehtocha chen i hodoch kefu endhonu gena ahun lay yetgeltselachew iehudaweyan sirachewin ena kefata chewen lemidbik Islam betkota terut media ashebar eyalu selsebkoachew le Islam yalchew genzaban lemikeyer muslims balehabetoch midian misrat yetbekebachewale eng wed yeha gerachin orthodox amgnoch yemiredat bikatchew kif yale nw fitare hagera chenin selam yesita mendhume alemachenen!!!

  • @hope-wz1my
    @hope-wz1my ปีที่แล้ว +1

    ታሩኩን ባለቀበለውም ያንተን አቀራረብ ግን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @ousmanabdella2639
      @ousmanabdella2639 ปีที่แล้ว

      የበታች ነት አይሰማህ አመክም አላመንክም የሚለውጠው ነገር የለም

    • @hope-wz1my
      @hope-wz1my ปีที่แล้ว

      እንደውነቱ ከሆነ እስልምና ለአለም ስልጣኔ ምንም ያበረከተው ነገር የለም እናዳውም አለምን ወደኋላ እየጎተተ ያለ ሀይማኖት ነው ኋላቀር ሀይማኖት።ሀይማኖታዎ አስተሳሰቦች አርጅተዋል።

  • @ammensur5940
    @ammensur5940 ปีที่แล้ว

    ሙስሊሞች ወይስ እስልምና ክርስትና ወይስ ክርስቲያኖች?

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 ปีที่แล้ว +3

    የ ቱፓክ ይቀጥላል አላላችሁም

  • @samisisu4571
    @samisisu4571 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk ere atasukn islam yawedmal enji minm ye sltanie ayberktm

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 ปีที่แล้ว

      Mesak sayhun manbebe nw sel eslmna lemrdat zary sience yedrsbtem yaldresbtm hulu Quran ley ale menkfe sayhun manbeb nw

    • @ibrahimahmed7531
      @ibrahimahmed7531 ปีที่แล้ว

      ለምን አይንህን ትጨፍናለህ bro

    • @nigatkinetibeb2137
      @nigatkinetibeb2137 ปีที่แล้ว

      Some morons still denying the all wide contributions of Islam for the current so called civilization.
      Alhamdulillah being a Muslim means everything which is excellent.
      Read, you will get salvation by Islam.

    • @strong445
      @strong445 ปีที่แล้ว

      አንተ ደደብ የምትጠቀምበት ቁጥር አጳጳፋ ያበረአተው ታላቁ ኢስላም ሌላውን ላንተ መንገሩ በጥቁር ድንጋይ ውሐ መድፋት ነው ሚያስብ አእምሮ ካለሕ ለሰከንድ ይሕን አስብ ካለዚ አለም ባዶ ናት

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 ปีที่แล้ว

      ስለ ኢስላም ሲሆኖ ሚዲያ እውነት ነው ስለሌለው ሲሆን ሚዲያ ፖለቲከኛ ነው እ? ያለ ኢስላም እናንተ ትከስረላችሁ እንጂ እስላም ያለ እናንተ አይከስርም!! አይን ቢናረን በቅርብ አጮች ኢትዮጵያ ላይ ሚቀጥፉት እዛም እንደዛ ሊሆን እንደሚችል በተረዳን ነበር።

  • @esraeltamrat6346
    @esraeltamrat6346 ปีที่แล้ว

    1ኛ 'እስልምና ያበረከተው ብዙነገር አለ ነገር ግን በራሱ ያመጣው አይደለም ከቀደሙት ወርሰውት እንጅ ልክ ደራሲው ሳይሆን ተዋናዩ ፌመስ እንደሆነ ማለት ነው ይሄንን ለማለት ብዙ አንንብቤአለሁ ተመራምሬያለሁ ። 2ኛ'ደግሞም ስልጣኔን ያመጡት ኑብዩ ሙሃመድ ከመነሳታቸው በፊት የነበሩ አረቦች እንጂ እስልምና አይደለም!3ኛ'ስልጣኔን ያመጣው የሰውልጅ ነው!ፈጣሪ ሲገልጥ እስላምና ክርስቲያን እያለ አይደለም!
    አመሰግናለሁ

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 10 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በእየሩሳሌም ገዳም(ዴር ሱልጣን) የተሰጣት በሙስሊምች አገዛዝ ዘመን እንደነበር ያውቃሉ?