Sheger FM Mekoya - መቆያ Tamim bin Hamad Al Thani ስለ ኳታሩ አሚር ታሚም ቢን ሐማድ አል ታኒ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 ปีที่แล้ว +22

    እናመሰግናለን የአለም ታሪክን በጥሞና እንድናዳምጥ እና እንድናውቅ የምታደርገን ምርጡ ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ አሰፋ

    • @mehretabgoitom8404
      @mehretabgoitom8404 ปีที่แล้ว +2

      ስላም ወድሞቸ ና እህቶቸ፣
      እዉነት ነው ጋሺ እሹቴ ከዓለም ታሪክ ያስተዎውቆናል ምስጋና ያስፈልጋል። ለወደፊትም ምስጋና ያስፈልጋል፤
      የአስሙራ ልጅ
      ምሕረትአብ

  • @YamiTube12
    @YamiTube12 ปีที่แล้ว +17

    ምንግዜም የኔ የምርጫ መቆያ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ክብር ለእሸቴ አሰፋ

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis ปีที่แล้ว +4

    የድንቅ መሪ በድንቅ ተራኪ ሲተረክለት እጅግ ደስ ይላል እሸቴ አሰፋ ተከብረህ ኑርልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ✌️

  • @mohamadaminkedir477
    @mohamadaminkedir477 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው በጣም እናመሰግናለን እሼቴ አሰፋ እዛው ነዋሪ በመሆኔ በጣም የምወዳትን ሀገር መሪ ንጉስ በዚህ መልኩ ባማረ አተራረክህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኳታር ህጉን ጠብቆ መኖር ለፈለገ ሰው ከገዛ ሀገሩ በላይ በደስታ በሰላም በፍቅር የሚኖርባት ሀገር ናት ሁሌም አላህ ሰላምዋን ያብዛው

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ መሪ ተሚም ሞቼ ነው እምወደው ሁለተኛዋ አገሬ ኳታር 💖💖

  • @danidana9787
    @danidana9787 ปีที่แล้ว +1

    ካታር ምርጥ አገር ምርጥ መሪ አግኝታለች።ካታር ለኔ ባለውለታዬ ናት በኩላሊት ስሰቃይ በሼክ ተሚም አባት በሼክ አህመድ በተሰየመው አህመድ ሆስፒታል በነፃ ታክሜ ዛሬ በአገሬ መሬት በሰላም እየሰራሁ እገኛለው።"ሽኩረን ካታር ሽኩረን ሼክ ተሚም "

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቴ ምርጥ ሰው

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 ปีที่แล้ว +8

    ብልሁ ንጉስ በምርጡ ጋዜጠኛ ሲገለጽ ልክ እንደዚህ ያማረ ይሆናል!
    ሁል ጊዜም የምትሰራቸው ፕሮግራሞች ይመቹኛል!

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም የምናከብርህ ምርጡ ጋዜጠኛ እሸቴ እናመሰግናለን

  • @amanueladdis
    @amanueladdis ปีที่แล้ว +4

    I love mekoya ❤️❤️❤️❤️💓

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll ปีที่แล้ว +3

    UR THE BEST ESHETU We ❤ u

  • @mukamilsultan
    @mukamilsultan ปีที่แล้ว +1

    You are best eshatu

  • @tseigadnglgirmamelakamu6429
    @tseigadnglgirmamelakamu6429 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መሪ እናመሰግናለን ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ግሩም ታረክ
    እናመሰገረናለን እሸቴ

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 ปีที่แล้ว +2

    ...you are my favorite Eshete🙏🙏

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q ปีที่แล้ว

    ዓለም በስልጣን ትርምስ አባት ልጁን ወንድም ወንድሙን ወገኑን በሚያጫርስበት ፍላጎት ገደብ አልባ በሆነበት ሥልጣንን በፈቃድ መልቀቅም ሆነ ሥልጣንን ለሃገሩ ክብር ማዋልን የሚያውቁ ባለሥልጣናትን ማየት ግሩም ነው! ሼክ ታሚም ረጅም እድሜ ይስጥዎ። ታዲያ አልጀዚራ አንዳንድ ቅጥፈቱ ያበሳጫልና ሃይ ይበሉት።
    ጋሼ እሸቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን! 🥰

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በርታ በርታ ግን በጣም ጀግና መሪ፣ሰው የማይበደልበት ደሀ በአግባቡ ግዴታውን ካወቀ መብቱ የሚከበርበት አገር ከሁሉም አረብ ሀገር ውስጥ ኳታር አንደኝ አንደኝ ነው በኳታር ምድር ስደተኝ በጣም ከባድ ወንጀል ካልሰራ ቆየ ቢባል ከአራት እስከ አምስት ቀን ነው

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 ปีที่แล้ว

    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ሰው

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 ปีที่แล้ว

    ወንድም እሸቴ ሰላም ነህ ???
    እንኳን አደረሰኽ !!!
    በመጽሐፍ አውጣልን ባክህ ???

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 ปีที่แล้ว

    Thank you sir

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ምርጥ መሪ በእውነት ይችላል

  • @abumohammedabufedila1260
    @abumohammedabufedila1260 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አንደኛ

  • @biniyammesfin8695
    @biniyammesfin8695 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለእሸቴ አሰፋ

  • @Story-_Blocks
    @Story-_Blocks ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ ብቻ ነዉ እዚ ሀገር ላይ ጋዜጠኛ ብል ማጋነን አይሆንብኝም👍✌️

  • @ethiomaraton-
    @ethiomaraton- ปีที่แล้ว +1

    ኳታር የስደተኞች ሁለተኛ ሀገር
    ኳታር የስደተኞች ሰቆቃና ሞት የማይሰማባት ብቸኛዋ አረብ
    ኳታር ዜጋው ቢበድልህ ከሰህ ፍትህ የምታገኝባት ሀገር
    ኳታር ህግ አክብር ስርአት ጠብቅ የሚነካህ የሌለበት አገር
    ኳታር በሀገሯ ላሉ ክርስትያኖች የማምለኪያ ስፍራ ከነ ሙሉ ፋሲሊቲው የፈቀደች አገር
    ብዙ ማለት ይቻላል በርግጠኝነት የምነግራችሁ በሚቀጥሉት 10 አመታት ከአለም 1-3 የቱሪስት መስህብ አገሮች ተርታ ታገኟታላችሁ
    ሁለተኛ ሀገር መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው።

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 ปีที่แล้ว

    ታድለዉ በፈጣሪ ፣ የኛዉን አሁን ምንድነዉ የምንለዉ ? መሪያችን ነዉ ? 😡😡😡😡😡 ወይስ አጭበርባሪ ገዳያችን ? 🤔🤔🤔🤔 አይ አፍሪካ ያልታደልሽ ። እሸቴ በጣም ድንቅ ሰዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @EsubalewTeshome-i1n
    @EsubalewTeshome-i1n 3 หลายเดือนก่อน

    በተለይ ጋዜጠኛ እሸቴ አሸፋ ፕሮግራሞቻችሁ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ብጨምሩበት እንዴት ደስ ይላል

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 ปีที่แล้ว

    ፕሊስ ትላክሱ ይቁም ጆሮ ያሳማል

  • @adilmuktar3878
    @adilmuktar3878 ปีที่แล้ว

    1gna akerare👍

  • @brukkebede9152
    @brukkebede9152 ปีที่แล้ว

    Gobezoch... Ketilu beziwe betam timhirtawi neww programu

  • @mesfinkebede4224
    @mesfinkebede4224 ปีที่แล้ว +1

    መቆያ በምርጥ ቅንብር የተቀነባበረ ዝግጅት የተሰራ ትልቅ ተወዳጅ መፅሐፍ ይመስላል ቀጥሉበት ።

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤✊🎉🎉🎉

  • @chinyman969
    @chinyman969 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @zedhus5048
    @zedhus5048 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 ปีที่แล้ว

    ኢራን ለማጠቃት የምቀሳቀሲ ወታደራሁሉው ከመካከልንኝው ሚሲራቅ መወጣትአለበት በተለያ የአሜራካ እና የሲራኤል ወታደራ

  • @mindimustefa
    @mindimustefa ปีที่แล้ว

    Yimchih abo

  • @Bolebole8470
    @Bolebole8470 ปีที่แล้ว +1

    tsunami ሱናሚ ይሰራልን

  • @berhanemesfin2379
    @berhanemesfin2379 ปีที่แล้ว

    አሽከሩ ለመሆን ዩምትጸልይ ይመስላል።

  • @Adot340
    @Adot340 ปีที่แล้ว +2

    ኳታር ምርጥ ሃገር ህጓን ብቻ አክብር ተከብረክ ትኖራለክ

  • @solomonmelese3966
    @solomonmelese3966 ปีที่แล้ว

    ከአቶ እሸቱ አሰፋ መማራ የምቻለው ኢትዩ/ የማንብ ልማድ ቢኖረ ጥሩ ነው

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ ปีที่แล้ว

    የኳተር ህዝብ ቁጥር 2ሚሊየን 6መቶ ሺ ነው እንዴ🙄

  • @fatumamohamed715
    @fatumamohamed715 ปีที่แล้ว

    Kegonwa uekomechiw turk neberech

  • @husnishifa4175
    @husnishifa4175 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nursefatesema3978
    @nursefatesema3978 ปีที่แล้ว

    Ethiopia meche new endy yale mery mtagenew

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 ปีที่แล้ว

    Edat edemenafeqa ko

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 ปีที่แล้ว

    Telling him for snake 🐍 abiy Ahmed

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 ปีที่แล้ว +1

    Turkish Nachew Wanawochu Bezan Seate Xorachewen Be Fexenete QATAR Asegebetew Yadanuwachew Ke IRAN Yebelexe Ene Saudi Arabia Xore Liyazemetubate Silu Turkey Wende Nachu Tenekua Bela Ye Turkish Meri EREDOGAN New Yasekomachew Yecharewem Gechetun TRUMP new

  • @Ambassel
    @Ambassel ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ግን ምን አድርጋቸው ነው በሚዲያቸው ሁልጊዜ የውሸትና የሴራ ዘገባ የሚያቀርቡባት?አልጀዚራ የተባለ ሚዲያ ከምእራባውያን ጋር ተባብሮ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ግፍ እየፈፀመ ነው::

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 ปีที่แล้ว +1

    አይ አቀራረብ ሐሪፍ ነው

  • @birukyoseph6320
    @birukyoseph6320 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ ትለያለህ

  • @bardinmrhbo3171
    @bardinmrhbo3171 ปีที่แล้ว

    እሼ ቀሽቴ

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 ปีที่แล้ว +1

    ታድለዉ በፈጣሪ ፣ የኛዉን አሁን ምንድነዉ የምንለዉ ? መሪያችን ነዉ ? 😡😡😡😡😡 ወይስ አጭበርባሪ ገዳያችን ? 🤔🤔🤔🤔 አይ አፍሪካ ያልታደልሽ ። እሸቴ በጣም ድንቅ ሰዉ 🙏🙏🙏🙏