ባትተርፍ ይሻላል/ብትሞት ይሻላል ይሉኛል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 176

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 หลายเดือนก่อน +39

    የኢ/ን/ባንክ 1000310977938
    ዳሽን ባንክ 5016527877077
    አቢሲንያ ባንክ 39796821
    gofund.me/13332fb4 gofundme

    • @HabFkr-pn7hl
      @HabFkr-pn7hl 2 หลายเดือนก่อน +14

      ሰዉ የማባልን መስፈርት የሚያሟላ እስካሁን ካየኋቸው ውስጥ ምርጡ እንግዳ ይህ ሁሉ ነገር ደርሶበት እንኳን አመስጋኝነቱ ብቻ ይበቃል👏👏👏

    • @sabakassa2363
      @sabakassa2363 2 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን ይቅደምልህ ከደምህጋ ከነርቨህጋ ከአጥንትጋ የተዋሐደው ያመንከው ትልቁ እ/ር የፈውስ እጁንይጫንብህ አሜን

  • @MedeMede-et4yy
    @MedeMede-et4yy 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዳጊያች ድንቅ ሰው ቃላቶችህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ መደገፍ እኔም እንድበረታ መጨነቄ ያልፋል እንድል አድርገህኛል የእውነት አመስግናለው በብዙ ክበርልኝ🙏 እንድ ቀን መፀሀፍህን አነባለሁ ተስፋ አለኝ ❤

  • @Tsgeroyal0016
    @Tsgeroyal0016 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ ድንቅ ስራውን ያሳይብህ ድንቅ ልጁ ነህ ለዚህ ክብር ያበቃህ አምላክ ይመስገን!!!!!

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle หลายเดือนก่อน

      አሜን ውቤቲ

  • @Alem844
    @Alem844 2 หลายเดือนก่อน +7

    ግዛቸው እናመሰግናለን 🙏ዳጊ ለብዙዎች አስተማሪ የሆነ ወጣት ነው መድሃኒያለም የበለጠ ጤና ሰጥቶት ለማየት ያብቃን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

    • @GhGh-v3j
      @GhGh-v3j 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 หลายเดือนก่อน +16

    የእኔ ተምሳሌት ዘመንህ ይባረክ!!

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ሰዉ ሳየዉ ሁልጊዜ እባዬ ይፈሳ ግን የደሰታ እባ የአምላክን ቸርነት እግዚአብሄር ገና ሰራአለህ ሲልህ በዚህመልክ ያኖራል ሰለዚህ አተገና ትልቅ ትሆናለህ ለመላዉቤተሰብህምሰጋናይሁን እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን

  • @Dr.KebedeYilma
    @Dr.KebedeYilma 2 หลายเดือนก่อน +25

    የድንግል ማሪያም ልጅ መድሐኒያለም ዕድሜ ከጤና ያድልክ ወንድሜ 🥰🥰🥰

  • @Fanos-ev5pj
    @Fanos-ev5pj 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ድነህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ እውነት ለኛ ትልቅ ትምህርት ነህ ዳጊ

  • @meron1567
    @meron1567 2 หลายเดือนก่อน +15

    ብዙ ሚዲያዎች ላይ ሰምቸዋለዉ ዛሬም እንደአዲስ ሰማዋለዉ ቢሰማ ፈፅሞ የማይሰለች አሁንም ይህ ሰላምህ ፈፅሞ ይብዛልህ በርታ ወንድሜ ምስጋናህ በነገር ሁሉ ይጨምርልህ እዉቀትህ ይትረፍረፎልህ ለእግዛብሔር ክብር ለእኛ ጥቅም ይሁን ተባክልን ወንድማችን።

  • @Ekram-w7g
    @Ekram-w7g 2 หลายเดือนก่อน +19

    አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን ለአለማቱ ጌታ ምስጋና የተገባው ነዉ ።

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዳጊ እግዚያብሔር በሕክምናሕ ሁሉ ይቅደምልህ ያደክበት ገብርኤል ይርዳሕ።

  • @Hanan-wi5gb
    @Hanan-wi5gb 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ለሆኑ ንግግሮችህ ከልብ እናመሰግናለን ዳጊ እግዚአብሔር አብዝተህ እንድታመሰግነው ይርዳህ ከእርሱ ዘንድ የሆነውን በጎ ፍቃድ ይፈፅምልህ መልካም የህክብና ጊዜ ይሁንልህ❤

  • @azebg328
    @azebg328 2 หลายเดือนก่อน +9

    በዉኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር አለን የተቆረጠዉን የሚቀጥል የደረቀዉን የሚያለመልም አምላክ ነዉ አንድ ቀን ተነስተህ
    ትሄዳለህ
    እኔግን ወደእግዚአብሔር እመለከታለሁ የመድሐኒቴንም አምላክ ተስፋ አደርጋለሁ አምላኬም ይሰማኛል ይላል አይዞህ

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ ግዞዬ እግዚአብሄር ይስጥህ ይሄን ልጅ በማቅረብህ ማራኪ የሆነ ትምህርት (ስብከት)ነው ያገኘሁት

  • @DNa-k5e
    @DNa-k5e 2 หลายเดือนก่อน +2

    በህይወቴ እደዚህ አይነት ትግስት እደዚህ አይነት ፅናት አይቼም አላዉቅም ሁሌም እግዚአብሔር ባለህበት በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ነገር ነው ያስተማርከኝ ዳኒ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 2 หลายเดือนก่อน +11

    😭😭😭🙏🙏🙏እያለቀስኩኚ ነው የሰማውክ የኛሰው ይሰብራል በቃላት ግን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💪💪💪

  • @HagerekassawHagerekassaw
    @HagerekassawHagerekassaw 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ይህን ትእግስት የሰጠህ አምላክ ይመስገን ትእግስትን ከአንተ ተምሬያለሁ ፅናትንም እምነት የብዙ ሰውን ህይወት ነው የምትቀይረው

  • @yeromlegesse7411
    @yeromlegesse7411 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ይከተልህ እናትና ልጅዋ ከፊት ከኋላ ደግፍው ህክምናው ተሳክቶ እንድትመለስ ይርዳህ እንወድሀለን በተለይ ለኔ ብርታቴ ነህ በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል አሁን አካውንትህን ስላገኘሁ ብር አስገባለሁ

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር በመንገዶችህ ሁሉ ይቅደምልህ ነገ ደግሞ ሌላ ስለ እግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ልትነገር በጤና ተመልስህ እንድትመጣ ያርግህ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ሰሚነሽ ማርያም ትስማህ በምልጃዋ ታማልድህ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይከተልህ እናትና ልጅዋ ከፊት ትቅደምልህ ህክምናውን ተሳክቶ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ ዳጊዬ አይዞህ ወንድማችን እንወድሀለን🙏🏾❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን እንኳንም ተረፍክ ቀሪውን እድሜህን አላህ ያግራልህ እርሱም ይምራህ

  • @SaoudAl-h2t
    @SaoudAl-h2t 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሰማም በጣም እምወዳዉ ሰዉነዉ አግዚአብሔር ያክብራህማራኪ,ፊጨራንረደአ😂😂😂

  • @HabibaAg-t8y
    @HabibaAg-t8y 2 หลายเดือนก่อน +38

    በስዴት ላይ ብዙ እህቶች ስራ በማጣት እየተሰቃዩ ነው እባካችሁ በዶእ አንረሳሳስ ጥሩ ስራ እንድናገኚ ወላሂ ስዴት ላይ ስራ ፈቶ መቀመጥ ከባድ ነው ምንም ሆነን መኖር እምንችለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው

    • @12_senu
      @12_senu 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞዝ አላህ ይወፍቅሽ እፀልይልሻለሁ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ ፈጣር ጥሩ ስራ ይፍጠሪልሽ🥰🥰🥰

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዛብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እህቶቼ እግዛብሔር ቀን አለው!!

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር የስራ መንገድ ይክፈትላቹ በስደት ላይ ስራ ፈቶ መቀመጥ ከባድ ነው

    • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
      @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 2 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው የሚያውቀው ያውቀዋልና ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተመስገን የምትሉበትን ስራ ይስጣችሁ

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +7

    በሰማም በጣም እምወዳው ሰው ነው እግዚአብሔር ያክብራህ ማራኪ

  • @sarongmaryammimi6993
    @sarongmaryammimi6993 2 หลายเดือนก่อน +8

    ውድ ሰው ነው። ስላቀረብከው እናመሰግናለን ብዙ ተማርኩበት

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከመድሀኒቱ ያገናኝህ እመቤቴ ማርያም ከፊት ቀድማ ነገሮችን ሁሉ ታስተካክልልህ ዳጊዬ ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሙሉ በሙሉ ድነህ ትመለስ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን እመቤቴ ትከተልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle หลายเดือนก่อน

      አሜን አቦ፡

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንኛ መታደል ነው በዚህ መጠን መሞላት
    ምን አይነት መታደል ነው በዚህ መጠን እግዚአብሔርን መረዳት
    ሁሌም እንደአዲስ ማዳምጠው ቃለ መጠይቅ ነው

  • @ኣኪ3212
    @ኣኪ3212 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም ኣልልም ብቻ ስለ ዳጊ እግዚኣብሄር ይመስገ❤❤❤❤❤❤❤

  • @biratub8619-r7q
    @biratub8619-r7q 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሰወች ከቻላችሁ ጥሩ ተናገሩ ወይም ዝም በሉ🎉😢

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 2 หลายเดือนก่อน

      አረ,አድም,ነጌቲፍ,ኮመት,የለም

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ 😢😢😢 የኔ ወንድም ሁለም ለበጎ ነዉ ኣይዞህ ❤❤❤ ኣይ ሰዉ ግን ምናለበት የሰዉን ልብ ባንሰብር ምላስ ኣጥንት የለዉም ግን ክፉ በመናገርዋ የሰዉን ኣጥንትን ትሰብራለች

  • @mesiayle6920
    @mesiayle6920 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊዬ አባቴ እየሱስ አብዝቶ የባርክ ያአንተ ጠንካሬ ለእኔ ጠቅሞኛል ዛሬ ከስሙት ሰል ትገስት መልክቱ ለእኔ ነው

  • @almazakalu
    @almazakalu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ የተረጋጋ ሰው አንደበትህ እራሱ ማራኪና አስተማሪ ናቸውና ድንግል ማርያም እቦታው ላይ ከነልጇ ጋር
    ቀድማ ትጠብቅህ እንደ ልጇ ትታቀፍህ አማልዳህ አስድና በክብር ወደ አገርህ ተመልሰህ ፈጣሪን በእልልታ እንድናመሰግን ይርዳን ብዬ እጸልይልሃለሁ። በቸር ይመልስህ ሁሉ ነገር ተሳክቶ ድነህ አንድትመጣ የዘወትር ልመናዬ ነው።

    • @MimiFeleke-v6v
      @MimiFeleke-v6v 2 หลายเดือนก่อน

      bewnet amlak yematu salan edme yistk e/r bzu yemiyastemrew ale bante chrnetu mayalkbet amlak cherso yimarh abate

  • @meronendrias5935
    @meronendrias5935 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ በዚ ሁሉ ነገር ስታልፍ ብርታት፣ ጥንካሬ ፣ አቅም የሆነህ እግዚአብሄር ድነህ ቆመህ ለማመስገን ያብቃህ፡፡

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 2 หลายเดือนก่อน +3

    በተግባርም በቃልም ወንጌልንና ክርስትናን የምትሰብክ ጠንካራ ሰው ነህ :: እግዚአብሔር ከፊትህ ቀድሞ ህክምናውን በወደደው መንገድ ይፈፅምልህ እና በበለጠ ለማመስገን ያብቅህ❤❤❤

  • @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
    @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወላዲተ አምላክ ትከተልህ አይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው ይቅር ማለት ቀላል ነገር አደለም የራሰን ሸክም እንደማቃለል ነው ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤

  • @sofiasofia9936
    @sofiasofia9936 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ግዜ እከታተለሀለው. እና አላህ እድሜና ጤና ይስጥ እንወድሃለን❤ ከንተቡዙ ተምረነል. ገናም ደሞ ብዙ እንማረለን ።
    አላሀምዱሊለሀ ❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏በዚ ሁሉ ነገር ሰታልፍ ብርታት ጥንካሬ አቅም የሆነህ እግዚአብሔር ድነህ ቆመህ ለማመሰገን ያብቃህ 🙏❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምኖረው ውጪ ነው ሁሌ ፀሎቴ ከድንገተኛ አደጋ ሰውረኝ ነው በተለይ ሽጉጥ መኪና አደጋ 😢እንዴት እንደማከብርህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ካንተጋር ሁሌም አለ ለሰው ሁሉ ብርታት ነክ የነገ ቀንህ ድምቅ ይበል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ 🙏🏽🙏🏽

  • @meazi_Yeabara
    @meazi_Yeabara 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያንተን ጥንክርና ሳይ እራሲን አበርታለሁ በየንተርቢው እየተክተልኩ ተመስጨነው እማዳምጠው😢😢😢😢😢 ላያስችል አይስጥም ይባል የለ ዳጊየ የጅግናውች ጅግና😢😢😢

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 2 หลายเดือนก่อน

    ዳግዬ ካአነተ ብዙ ተምርለሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ ፈጠሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልክ ወንድሜ❤❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ግሩም ሰውነው አንተ እኛ እራሴን ሳይ ስንት ነገር እያለን አናመሰግንም ያንተ አመስጋኝነት ❤❤❤ጤነኛ ሁኘ እራሴን እንዳይ እግዚአብሔር ይማርህ ይጠብቅህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳግም ፈጣሪ ለደካሞች ብርታት አድርጎ የፈጠረህ ነህ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @merkamoYemiftah
    @merkamoYemiftah 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊዬ የኔ አበርቺ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ በአላህ ፍቃድ አንድቀን አግኝቼህ እንደማደንቅህ እነግርሀለው❤

  • @yayeshutadesse3421
    @yayeshutadesse3421 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ፀበል ሂድ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን❤

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle หลายเดือนก่อน

    ዋው ደሥሚል ሠውነው
    ያቀርብክልን ግዝሽ ሠምቶ ለሚያደምጥ፡እግዚአብሔር
    ጨርሶይማርህ።

  • @BeminetTina
    @BeminetTina 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ መልክት ለእኔ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @ybeser
    @ybeser 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደት የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም አስተማሪ ንግግር ጌታሆይ ይቅርበለኝ😢ያሳዝናል ትግስትህ ፅናትህ ይቅርባይነትህ 😢ሁሉነገር ይገርማል ተመስጨ ነዉ የሰማሁት 😢😢አተ ትለያለህ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 หลายเดือนก่อน +21

    ማራኪ ፕሮግራም የምትወዱ ተመልካቾች እስኪ ደምሩኝ

    • @Andi-bs4op
      @Andi-bs4op 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi anchim demri

  • @eyuyemaryamljitube8401
    @eyuyemaryamljitube8401 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጨርሶ ይማርክ በዚህ ምድር ጠንካራ ሰው እንዳንተ አይቼ አላውቅም ድንግል ማርያም ትዳብስክ ❤❤

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳግየ አንደበተ ርቱዕ ተባረክ ከዚህ በላይ እግዝአብሄር ጸጋውን ያብዛልክ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CassiopeiaCepheus
    @CassiopeiaCepheus 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ዳጊ ፤የተስፋ ፣የጽናት ፣የይቅርታ ፣የእምነት ሰው (ተምሳሌት ) ነህና እግዚአብሔር ይመስገን !!! እግዚአብሔር ልብ አዋቂ ነውና የልብህን ይፈጽምልህ ወንድሜ...
    እና ማራኪ ወግ እንደ ስማችሁ ማራኪ ናችሁ ።እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

    • @MelkeBekele
      @MelkeBekele 2 หลายเดือนก่อน

      ዋዉ የሚገርም ትምህርት አ ር ካተጋር ነው❤❤❤

  • @nuale23
    @nuale23 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊ ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን እና ቃል የለኝም ምንም ማለት አልችልም እውነት ብቻ እድሜ ከጤና ያድልልህ ውንድም ሁለም ልሙልካም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 2 หลายเดือนก่อน +4

    የዚህ ሰውዬ ጥንካሬ በፈጣሪው ላይ ያለው እምነት 👏👏👌

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 หลายเดือนก่อน

    ዳግማዊ፡እግዚአብሔር፡ያጠንክርህ።ማራኪም፡በርታ።

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመብዙሃን ጥላ ከለላ ትሁኖህ በሄድክበት ትከተልህ ማዓረይ ትድናለህ ያመነይድናል❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትህን ነው ዳጊየ ለሁላችንም ማመስገኛ ሆነካል ሽረክ ደሞ የምናይክና ከዚህ በላይ አመስጋኚ እደምኖሆን አምናለሁ አይዞክ አላህ ከታጋሾችጋ ነው

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤ ወንድሜ ሁሌም ሰላም ኑርልኝ ።

  • @HaregewoinShita
    @HaregewoinShita 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በምህረቱ ጐብኝቶህ እሱ ቀድሞልህ የሱን ድንቅ ስራ ለመመስከር ያብቃህ ትልቁን ፀጋ ሰቶሃል አሁን በበለጠ የምትመሰክረው ያድርግህ አምነኸዋል አይተውህም ይማርህ፡፡

  • @user_3457-z1m
    @user_3457-z1m 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ቆመ ለመሄድ ያብቃህ።

  • @lemlem9975
    @lemlem9975 2 หลายเดือนก่อน +1

    አፌን ከፍቼ ነው እስከመጨረሻ የሰማሁት የእውነት ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ይማርህ ዳጊዬ😘🙏

  • @tsegamaritu9409
    @tsegamaritu9409 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊዬ አንተ ብርቱ በክርስቶስ ሁሉ እንደሚቻል ያሳየህ ምሳሌ ነህ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ እግዚአብሔር ለዚህ ያበቃህ ክብርና ምስጋና ይድረሰው 🙏የዛሬዋ እማምላክ ትጠብቅህ👏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ባሰብከው ደረጃ ተሳክቶልህ ተመለስ ማራኪዎች እናመሰግናለን 👏

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 หลายเดือนก่อน +1

    _በእውነት እግዝኣብሔር ድንቅ ነው ተመሰገን ወንድሜዬ ኣለሜ የድንግል ማሪያም ልጅ ጨሙሩ ይማርክ🙏_
    _ምን ኣለ እኔስ እንዳ ኣንተ ኣመሰግኝ ባረገኝ🥺_

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳጊ ሰውዬ ጥንካሬ በፈጣሪው ላይ ያለው እምነት👏👏👌

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊዬ እግዚአብሔር ምህርቱን ይስጥህ አንተ ጀግና ሰው ነህ ለኛ ሙሉ ጤና እያለን ለምናማርው ፈጣሪን አት ትልቅ አስተማሪ መምህር ነህ

    • @ttey4463
      @ttey4463 2 หลายเดือนก่อน

      እኛኮ በራቺነ መጥቶ ሲያንኳኳ ነዉ የምነንቃዉ ፈጣሪየ ከዛሪ ጀምሪ አላማረርም ከመስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ን ወድማቺነ ሙሎሉ ጥናህነ ይመልስልህኸ

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle หลายเดือนก่อน

      እውነት በሙሉጤኗመኖራችን
      ብዙዋጋ እየሠጠነው
      አይመሥለኝም

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአኔ ብርታት ፈጣሪ ምህረቱን ይሰጥህ ያሰብከዉ ይሳካ🙏🙏

  • @biruk9
    @biruk9 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks to God, God bless you . Wish you longlasting, happy and healthy life ... silemayneger sitotaw Egziabher Yimdesgen.

  • @YasinTesema-h1q
    @YasinTesema-h1q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈኢነል ማአል ኡስሪዩስራ ፣በእርግጥም በችግርር ዉስጥም ምቾት አለ ።አብሽር ወንድሜ

  • @NahomDessye
    @NahomDessye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳግየ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ!!!!!!!
    ከቋንቋ በላይ ነህ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማራኪ ወግ እደኔ የሚመቸው 👍 ዋው በርታ ግዝሽ❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋረ ይሁን❤❤ወንድሜ ❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉እኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድሰትድንግ ማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰደት ላለን እህቶች ወንድሞች በጽሎት አሥቡን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይቅደም ጨረሶ ይማርህ ዳጊዬ ቸር ያሰማን 🙏🙏🙏

  • @gwodaje
    @gwodaje 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል የለንም ምንም ማለት አልችልም ብቻ እድሜ ከጠና ያድልልህ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪለታምር አቁሞይስደድህእፍፍፍ የሚገርም ወንድምነህ ባየሁህቁጥር ውስጤ ያዝና በትናህና ለአለም ባተረፍህው የይቅርታ መንፈስ

  • @GhfFhf-hk9bx
    @GhfFhf-hk9bx 2 หลายเดือนก่อน

    የአምላኬ እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ ዳጊዬ 🙏

  • @elsabethendale-wu7tr
    @elsabethendale-wu7tr 2 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ ዳጊ ካንተ ብዙ እንማራለን ❤❤❤❤❤

  • @ybeser
    @ybeser 2 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ተመለስ እግዚአብሔር ከአተጋር ይሁን ❤❤

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hulem bisemah atiselechegnim dagi thank you..

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing therapy I ❤️ it thanks host and guest

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ምህርቱን ይስጣህ እኔ በጣም ነው እምወደው እግዚአብሔር ይማርክ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አመሰግናለው❤

  • @WisemanWiseman-h8w
    @WisemanWiseman-h8w 2 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you with health ❤❤❤ I wish u that dagi❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመብረሃን ትከተልህ ዳጊዬ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ወድም እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው

  • @yeshem
    @yeshem 2 หลายเดือนก่อน

    ግበዝ ጥንካሬህ ደስ ይላ ል እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም

  • @BeminetTina
    @BeminetTina 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ተመስገን ስለተሰጠኝ ሁሉ ተመስገን❤❤❤❤

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱ ሊላህ ለሁሉም ነገር ካጣነው የተሰጠነው ይበልጣል ግን ስግብግብ ነንና መልካሙ ነገር ጭፍን ይሆንብናል አይታየንም

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 2 หลายเดือนก่อน +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይማርህ 🙏የተቻለንን አንርዳው 🙏🙏🙏💕

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 2 หลายเดือนก่อน

    ፍጣር ይማረህ ወንድም🙏

  • @AshenafiSolomon-iv7dw
    @AshenafiSolomon-iv7dw 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድም🙏

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle หลายเดือนก่อน

      አሚን ይማርው፡

  • @mekdes7645
    @mekdes7645 หลายเดือนก่อน

    አሜን😢😢😢😢 እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @ashumar470
    @ashumar470 2 หลายเดือนก่อน

    He is a person from whom everyone learns and finds satisfaction in what we have. We should value and respect God for allowing us to live. Thank you, Maraki, for conducting such a mature and insightful interview that provides valuable lessons

  • @rahelgirma6409
    @rahelgirma6409 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ጀግና ሰው ነህ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 หลายเดือนก่อน

    ማራኪ እነዛን ኮልኮሌ ከምታቀርብ እንዲህ ያሉትን አቅርብልን ከዳጊ ብዙ ነገር ተምሬአለው እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ይማርህ❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ