ጴጥሮስ ልጄ ነው! ከአጋሮ ድረስ የመጡት እናት Ethiopia EthioInfo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 758

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +235

    የእውነት ይመሣሠላሉ ፈጣሪ እውነት ባደረገው 🙏

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ማሂየ በጣም ይመሳሰላሉ ብቻ ፈጣሪ የበጣምይመሳሰላሉብቻፈጣሪይርዳው

    • @hiruttsegaye3736
      @hiruttsegaye3736 ปีที่แล้ว +2

      Menem tariku ayemesaselem yamachuwale eneda

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንን😢

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk ปีที่แล้ว +1

      @@hiruttsegaye3736 ሄሩት ታሪኩ ትንሽ ይመሳሰላል

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 ปีที่แล้ว +162

    እግዚአብሔር እባክህን የዚህን ምስኪንልጅ እንባውን አብስ ከእናቱ እና ከቤተስቡ ጋር አገናኘው እፎይ ይበል 🙏🏿🙏🏿

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +6

      አሜን ያሳዝናል ውጪ እንደኖረ ሰው አይደለም ርግት ያለ ደሞ የሆነ በመከራ ያደገ ይመስለኛል የተጎዳ ሰው ነው እውነት ጌታ በብርሂኑ ያገናኘው ወንድሜ

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 ปีที่แล้ว +3

      አሚን ያረብ የ አላህ ሆዴን ብጭብጭ ያረገኛል ሳየው አላህ ከሙሉ ቤተሰቡ አገናኝቶት እናት እህት ወንድም አግኝቶ ብናይ ደስ ባለኝ እፍፍፍፍ

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว +2

      በጣም ወላሂ ያሳዝናል😭

    • @Eteiopishahshdgd-rl3vn
      @Eteiopishahshdgd-rl3vn ปีที่แล้ว

      እድታስሙን ትክክለኛውንወሬ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +85

    ውይ ኢሄ ልጅ በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያስገኝልህ ለሆሳዕና በዓል እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @zaraase663
    @zaraase663 ปีที่แล้ว +41

    እናቴ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ምንም ወልደሺኝ ሲቃይ ቢበዛብሽም ሰዎች ላሣዳጊ ስጪ እየተባልሽ በሰዉ ጉዋሮ ለጎአሮ ተንከራተሽ ስላሳደግሺኝ በጣም አመሰግናለሁ ዉለታሽን በምንም መክፈል አልችልም ፈጣሪ እድሜሽን ያስረዝምልኝ ጤናሽን ይጠብቅልኝ ዉድቶአ እናቴ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር እናትቭን በጤና ይጠብቅልቭ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እምዬ ደግዋ

    • @zaraase663
      @zaraase663 ปีที่แล้ว

      @@mame.f3798 አሜን የሁላችንንም ይጠብቅልን እግዚአብሔር

    • @jabibabd6652
      @jabibabd6652 ปีที่แล้ว

      ጠብቃትሀብቢትሺይአማትትኑርልሽ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 ปีที่แล้ว +25

    እባካችሁ ኢትዮ ኢንፎዎች ለምን ከዲኤንኤ በኃላ አታሳዩም የህዝቡንም እኮ ግዜ ይሻማል እባካችሁ የናንተ ሚዲያ እንኳ ምርጥ ነውና ጨርሳችሁ ብታሳዩን መልካም ነው እኔ ከእሳቸው እድሜም አንፃርና ከሚናገሩት ነገር ጋር በፍፁም አልተቀራረበብኝም

  • @selamawitabel1136
    @selamawitabel1136 ปีที่แล้ว +5

    የዚህ ልጅ ነገር ይበልጥ እያሳዘነኝና እያጓጓኝ መጣ። እግዚአብሔር ይርዳው!

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +53

    የኔ ጌታ ልጁን ጥለውትም ፈላጊው ልጁ ሆነ የማንነት ጥያቄ ሆኖበት እንጂ እንደዚ አይነት ወላጅ መፈለግም አያስፈልግም ጴጥሮስዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @rozalovetube
    @rozalovetube ปีที่แล้ว +43

    እንዲህ ልጅ አንጄቴን የበላኝ የለም እግዚአብሔር አምላክ ታገናኘዉ ከቤተሰቡ ጋር

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

      አሜን ይሁን እናቴ የኔ ምስኪን ❤❤

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 ปีที่แล้ว +250

    እፍፍፍ አረ ልጁን አታሰቃዩት ወልዳቹ ሜዳ ትጥሉና በሁዋላ ለልጅም ለናተም መከራ ልጁ በጣም ነው አጀቴን የበላኝ 😢😢😢😢😢

    • @ማሂማሂ-ፐ4ሸ
      @ማሂማሂ-ፐ4ሸ ปีที่แล้ว +3

      በጣም ነው የሚያሳዝነው ተሰቃየ እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hannabirhanu1504
      @hannabirhanu1504 ปีที่แล้ว +5

      God please help him 🙏

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ስንትና ስንት ህፃናት ተጥለው እንደቀሩ

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s ปีที่แล้ว +7

      አትፍረዱ

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +11

      አትፍረዱ አላህ በኛም ሂወት ምን እንደ ሚያጋኝመን አታቁም

  • @emugela-tube
    @emugela-tube ปีที่แล้ว +71

    ይህን እንኳን እውነት አድርገው ጌታ ሆይ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር እንኳን ተስፋ ሠጠኸው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው የሚያምር ያድርገው

  • @tube2984
    @tube2984 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ ያድርገው ልጁ ደክሟል የምር😢

  • @ghsavhb
    @ghsavhb ปีที่แล้ว +10

    የኔ ወድም የምር በጣም ያሳዘነኝ ልጁ ነው አላህ እናቱን በሠላም ያገናኝው 😢

  • @fikir1677
    @fikir1677 ปีที่แล้ว +7

    እንዳው የጴጥሮስን መጨረሻ በጣም በጭንቀት እና በጉጉት ነው እምጠብቀው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ ปีที่แล้ว +7

    ያረቢ እውነት በሆነ ልጁም ተሰቃየ

  • @Susufkir
    @Susufkir ปีที่แล้ว +20

    አላህ እውነት ያድርገው ያረብ ልጁ በጣም ደክሟል ያሳዝናል 😢😢😢

  • @FetiyaSira
    @FetiyaSira 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በሠላም ከእናቱ ያገናኘው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +8

    የኔ ወንድም የዚህን ልጅ ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ትክክለኛ እናቱን ያገናኘው

  • @tubez7733
    @tubez7733 ปีที่แล้ว +54

    ከእህቱ ጋር በመልክ ይመሣሠላሉ በሥተመጨረሻ ቤተሠቡን ያገኛል የሚል ተሥፋ አለኝ ያረብ

    • @yusratube7257
      @yusratube7257 ปีที่แล้ว +1

      አው ይማሰሰለሉ

    • @alemtsehaymengistu4905
      @alemtsehaymengistu4905 ปีที่แล้ว

      Nope!

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว +1

      እህቱ ወዲያው ነው የሞተችው አሉ እኮ።

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ከቀረበችውጋ ነው የሚመሳሠለው የሞተችው መንትያው ናት

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ ปีที่แล้ว +5

    አላህ እናቱ ያዲርግለት ይህ ልጅ በጣምነዉ ልቤን የሰበረዉ ያረብ ከናቱጋ አገናኝተህ ደስታዉን እንይ ኢላሂ

  • @etsegenetdadi6931
    @etsegenetdadi6931 ปีที่แล้ว +5

    እኝህ ሴትዮ ግን እናቱ ይመስሉኛል በጣም ይመሳሰላሉ ኤልያስ ደግነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว

      እኔም ፈጣሪ ባደረገለት

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሁሌም ጉዲፈቻ የተስጡ ልጆች የተሳሳተ ታሪክ ሊፃፍ እንደሚችል አስባችሁ ስፋ ያለ ነገር አስቡ የግድ የተስጣችሁ ታሪክ ላይ ስታክ አታድርጉ !!!

  • @Shaanqqo
    @Shaanqqo ปีที่แล้ว +80

    እግ/ር ሆይ ለጴጥሮስ እናት ስጠው::

    • @sabaderbemekuriya
      @sabaderbemekuriya ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን

    • @Z1861z
      @Z1861z ปีที่แล้ว +2

      አሚን የረብ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን የኔ ከርታታ ወንድሜ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +13

    አላህ ያርግላቸው ይመሳሰላሉ

  • @genet1297
    @genet1297 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ የዚህን ልጅ እንባ አብሰህ ደስታውን አሳየን ከልብ ነው ዱአ ያደረኩልህ ደስታህንም ያሳየኝ ያረብ ኡፍፍፍፍ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 ปีที่แล้ว

      Amiiiin yarbii walhi ajtn new yablyhi

  • @ካታሊያ
    @ካታሊያ ปีที่แล้ว +8

    እመኑኝ ቤተሰቦቹ ናቸው እርግጠኛ ነኝ እስኪ የኔ ስሜት የተሰማው ይለይክ

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ከወላጅ እናቱ ጋር ያገናኘው።

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว +9

    የአሁኑስ መጨረሻ ይሁንልህ በጣም ያሳዝናል ከሳቸው ጋር ግን በጣም ይመሳሰላሉ እናቱን አግኝቶ ድካሙን ፈጣሪ ይይልህ ፒተር

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ይሄልጅ በጣም አሳዘነኝ እናቱን አግኝቶ እፎይ ባለ እግዚአብሔር ይርዳው

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምሰኪን ወድም አከራተታችሁት እኮ😢😢😢😢 ፈጣሪ ያገናኝህ ወድም አለም

  • @ሀረገወይንሀረገወይን
    @ሀረገወይንሀረገወይን ปีที่แล้ว +8

    በእርግጠኝነት እናቱ ናቸው ፈጣሪ እውን ያድርግለት

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ማንም ይምጣ ማን አሏህ ይህን ልጅ ከወላጆቹ ጋ ያገናኘው😊

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይመስላል እግዚያብሔር ይርዳው

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የሄ ልጅ ተንከራተተ አግዝአብሄር እናቱ በሆኑና በተገላገለ በጣም ነው የያሳዝነው

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 ปีที่แล้ว +11

    በመልክ 70%ይመሳሰላሉ የእውነት እናት ያድርግለ🎉ት ከ እህቱም ጋር በጣም ይመሣሠላሉ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned ปีที่แล้ว +4

    አረ ትመስላለች Esun Alah ያግዛቺሁ yareb

  • @gadi6563
    @gadi6563 ปีที่แล้ว +95

    በሉ እንግዲህ ፣DNA ስጡና ከውጤቱ በኋላ ዝርዝሩን አጫውቱን

    • @hawlat1312
      @hawlat1312 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያውስጥ ያለው አደላችሁም ሲልእጅ አንድም ዘመድናቸው ያለው አላየሁም

    • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
      @ዩዳሄ-ቨ7ቀ ปีที่แล้ว +1

      ​@@hawlat1312 እኔም የሚሰራ ሁላ ኣይመስለኝም ሁሌም ኣይደላቹም ይላል

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት የእናትን ስቃይ የወለደ ብቻነው የሚያውቀው አብሽሩ እናታችን በግዜው ስቃዩትን የሚያውቁት እሮሶና አንድ አላህ ብቻውን 😢

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 ปีที่แล้ว +3

    እንደምረዳው ከሆነ ብዙ ሴቶች ልጆቻቸውን እየወለዱ ይጥላሉ ምን አይነት ጉድ ነው? አንዳንዶቹ እጅግ በጣም የሚመሰገኑ በችግር ውስጥ ሆነው እንኳን ልጆቻቸውን አሳድገው ክብርን በልጆቻቸው ያያሉ።

  • @Gunatube
    @Gunatube ปีที่แล้ว +22

    እኔ የዚህን ልጅ ደስታ ማየት ናፈቀኝ አንጀቴን ሰፍሰፍ ነው እሚያረገኝ እመብረሀን የእውነት እናቱን እንዲያገኝ እርጅው አሜን❤

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ የእውነት ያርገው የልጁንም ልፋት ፈጣሪ ይቁጠርለት

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +5

    lemelaw orthodox hayemanote teketayochi enkuan adersachu lehosahena lemuslem betesebochim melkame yermadan tome yehunelachu one Love Ethiopian 🇪🇹 ♥️ people Weyy fitary ebakhi yezechin leje mechersha asamerlet ena letemelkachim lesum erfiten arge hulem yesew leje mechershaw seyamer new Selam fiker lehagerachen Ethiopian yehun

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ ปีที่แล้ว +12

    የአላህ ይሄን ልጅ ከቤተስቡ ጋ አገናኝው 😢😢 ልጅ ነው እያሉ በመጡ ቁጥረ ልቡ ተጠልጥሎ ሳይሁኑ ሲቀሩ ልቡ ተስብሮ እስከመች😢😢😢

  • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
    @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ ปีที่แล้ว +1

    ጴጥሮስ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍ ይሄ ልጅ እዴት አጀቴን እደበለኝ አላህዬ የዝን ልጅ እውናታኛ እናት ስጣው አስደስታው የረብ ግን ከልጁታ በመልክ ይመሳሰለሉ ብቻ አላህ ከእናቱ ገ የገነኛው

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว +22

    መልካም እድል ምን አለ እውን ቢሆን❤

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      ይሆናሉ ብሎ አስበለሁ በጣም ይመሰሰላሉ

  • @151360ful
    @151360ful ปีที่แล้ว

    ጴጥሮስ የሚሳዝን ልጅ ነው፤ እግዚያብሄር ያገናኝህ ምስኪን ልጅ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ያጲጥሮስንና የስጦታውን እናት ከአሉበት አውጣቸው ሌሎችም አሉ ግን የ2ለቶቹ ይለያል ያአላህ ጥያቄያቸውን መልስላቸው ያከሪም

  • @kaibronabraham3470
    @kaibronabraham3470 ปีที่แล้ว +2

    ይህቺ አናት ለማለት ያቸግራል፥ስለተወለዱ ህጻናት ደንታ የለላት አናት ኣይቸም ሰሚቸም ኣላውቅም፥አንስሳ አንካን አንደዚህ ሰትየዋ ጨካን ኣውረ ኣይደሉም፥ልጆቻ ብርመዳ ጥላ የሀደች ሰት ኣሁን የት ቆይታ ነው ፥ኣሁን ልጀ የምትለው፥አፍረት የለላት ንብሰ ወዳድ ፥የነ አናት ብትሆን ዘወር ብየ ኣላያትም፥

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe ปีที่แล้ว +52

    I feel awful for him. I pray that God gives him courage.

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ልጅ የማንነት ጥያቄ መልስ እግኝቶ ማይት ነው የናፈቀኝ ክርታታው ውጣት ያሳዝነኛል በእውነት ።

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ይሄልጅ ግን ተንከራተተ እግዚአብሔር ከወላጆቹ ያገናኘው በጣም አሳዘነኝ

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው ปีที่แล้ว +3

    የአላህ የዚህ ልጅ ፈተና ኢላህ አንተው ነጃ በለው

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 ปีที่แล้ว

    ውይ ፈጣሪ የዚህ ልጅ ነገር ውስጤን በጣም አመመኝ አዘንኩ በጣም ተረበሽኩ ሆዴን አመመኝ ከፋኝ በጣም ከምር አምላክ ለአይን ስጋ ያብቃው

  • @fasikafyissa
    @fasikafyissa ปีที่แล้ว +3

    I can’t wait to see the results May Lord give him back his mother

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 ปีที่แล้ว +5

    ልጁ ያሣዝናል እናቱን ቢሆኑ ብየ ተመኝሁ 😢❤

  • @kedjakedja9038
    @kedjakedja9038 ปีที่แล้ว +6

    yimasasalalu yamitilu ❤

  • @tatariwa98
    @tatariwa98 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን የመጨረሻ ውጤት ያድርገው በጣም ይመሳሰላሉ ያረብ እውነት ያርግለት እውነት ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን ለጴጥሮሰሸ ድረስለት

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብኤር እኤልጅ ይርዳው በውነት 💙😭

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ማማ ይመስሉታል ❤❤❤አላህ ያድርግለት

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe ปีที่แล้ว +3

    አነዚናት የእውነት እናቱሆነው ማየት ናፈቀኝ አሏህ ወላጅናትህ ያድርግልህ ያረብ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +1

    እኔደው የዚህልጅአሣሥቦኛል አላህ እናትህያርግልህ እንሂን እናት

  • @ethiotubesiti4244
    @ethiotubesiti4244 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያድርግላችሁ ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว +5

    ያአረብ አላሕ እናቱ እዲሖኑ ምኞቴነው አላሕ ይርዳቹሕ ልጅም ያሣዝናል

  • @mimia7202
    @mimia7202 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ የልጅነት ፎቶው ሲያምር🥰🥰

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 ปีที่แล้ว +1

    Good luck brother.... hopefully you will hear Good news soon 🙏

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ያድርገው

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሄር ይረዳዉ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ዉነቱንይወፍቀዉ ያረብ. በራህመትክ. ያአላህ ኸይሩንአሰማንያረብ 😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
    @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል ปีที่แล้ว +7

    ድኢን ይደረግ እና እኛም እንረፍ በጉጉት አለቅን የሱን መጨረሻለማየት ጓጓሁ 😢😢

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +30

    ገና አሁን እናቱን አገኘ መልኳቸው አድነው የሰራዊት አምላክ ይርዳው 🙏

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም እግዝአብሄር አምላክ ልፋትህን አይቶ ከቤተሰቦችሁጋ ያገናኝህ 🙏😢😢

  • @greenlovertube773
    @greenlovertube773 ปีที่แล้ว

    Wow they look like the same I wish for him to have mom and live his life happy 🎉

  • @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
    @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ ปีที่แล้ว +6

    Hoi Petros
    Ik hoop voor je dat deze vrouw jou echte moeder is. Ik vind je een dappere man.
    veel succes.

    • @tube-ou6xb
      @tube-ou6xb ปีที่แล้ว

      የባለፈዋ ጠይሟ እናት ትመስል ነበር dana

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว

    በጣም ይመስላል ግን እግዚአብሔር ያገናኘው

  • @KUA18118
    @KUA18118 ปีที่แล้ว +8

    መቀለጃ ሆነ ቤተሰብ ማግናኘት እኮ ትልቅ ነገር ነው

  • @Aishaatube9976
    @Aishaatube9976 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ቤተሰቦቹ እንደ ሆኑ ልቤ እየንገርኝ ነው ኢንሻ አላህ የመጨርሻ ነው መልካቸው ደማቸው አንድ ነው 🥰🥰❤️🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 ปีที่แล้ว +5

    አምላኬ ሆይ እኝ እናት እናቱ አረግለት እኔ ሰላተ ተጨነኩኝ እመቤቴ ማርያም ሆይ አቺ እዉን አርጊዉ😢🙏

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ፤ በጣም ተጎድቷል እግዚአብሔር ልቡን ያሳርፈው

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ይህልጅ እግዚአብሄሄር ይርዳው ቤተሰቡን እዲያገኛቸው🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @سعاده08
    @سعاده08 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እዉነት ያደርግለት ያረብ🤲🤲😭😭😭💔ልጁ ልቤን ሰብሮታል አላህዬ እርዳዉ

  • @mahamannayali8011
    @mahamannayali8011 ปีที่แล้ว +4

    I swear this family looks like petros i hope petros will get his family soon 🙏 ❤️ 💙

  • @fatiakmalwalo5012
    @fatiakmalwalo5012 ปีที่แล้ว

    እደኔ ማነው የዚህን ልጀ እናት ማየት የቼኮለ በላይክ አሳዩኚ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምለው ልጆቹ ምን እደሚያሰቡ አላውቅም እኔ ግን እንደ ሰው አሁን ልጆቹ ካደጉ በኃላ እኔን ይመስላል የኔ ልጅ ነው የምትሉ ሰወች በጣም ልታፍሩ ይገባል አውሬ ቢበላው ምን ነበር የምትሉት እኔ ይሄ ነገር አይመቸኝም የስው ልጅ ማሳደግ ክባድ ነው ወልደው ከጠሏቸው እናቶች ምን ይጠበቃል? ድመት ልጆቻን እዴት እደምታሳድግ አስቡት የትም አለም እደኢትዬዽያ ሰወች ያለ ጨካኝ የለም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +16

    አባት ሆይ እናት ስጠው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ልቡን ያሳርፈው

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 ปีที่แล้ว +2

    ግን ተመሳሰሉብኝ ለኔ ብቻ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ስያሳዝን😥

  • @destata7749
    @destata7749 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ እውነት ታድርግልህ ፣ የኔ ከርታታ በጣም ያሳዝናል ይሄ ልጅ

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 ปีที่แล้ว +2

    😢😢ይመሳሰላል ፊታቸው😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤር ከእውነተኛ እናቱ ጋር ያገናኘውና ይረፍ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ምስኪን እግዚአብሔር በርዳህ እና ቤተሰብ ባገኘህ ያሳዝናል ድንግል ማርያም ትርዳህ ስትደሰት ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +7

    ምነው እውነት ባደረገውና በተገላገለ😢😢😢

  • @MekdesTeshome-yp2li
    @MekdesTeshome-yp2li ปีที่แล้ว +7

    እውነት አሁን ገና ወላጆቹው ናቸው በጣም ይመስላል100%

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ያገናኝህ።

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ኑሮዉን ትቶ እናቱን ፍለጋ ተከራተተ አምላክ ምነዉ ከናቱ ባገናኘዉ

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 ปีที่แล้ว +5

    The lady sounds very truthful and innocent. She resembles him.

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የእወንት ያድርገው

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @mimit4032
    @mimit4032 ปีที่แล้ว

    Good luck

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว

    Egzabher yerdan🙏🙏🙏