Ethiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤቱ ጌታሆይ ስቱን ቻልከው ማረን ይቅር በለን

  • @selamselam6502
    @selamselam6502 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝብሕር ከንደዝህ ከለ ነገር ይጠብቀን ሉቱ ስብሀት 😱

    • @Esayasyefayawe
      @Esayasyefayawe 5 หลายเดือนก่อน

      Mezmur

    • @WorkeWorke-s1l
      @WorkeWorke-s1l 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ከንደንዝህ ካለ ነገር ይጠብቀን ሉቱ ስብሐት

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔወድም መዳህኒ አለም ይጠብቅህ ከክፍነገረ እምየ ተዋህዶን አትወክልም ብለህ ሥለተናገረክ በጣም ደሥብሎናል አዳዶቹ ደግሞ አዳድ ባለጌ ሢያዩ እምየን ቤተክረሥቲያንን ለመተቸት አፍቸውን ይዘረጋሉ❤❤❤ ፈጣሪ ከሙሉጤናጋረ ትልቅ ደጃ ያድረሥህ ወድሜ❤❤❤🎉

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክ አቀራራብ እጅግ ደሰ ይላል ተጥልበት

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያዛዝናል አላህ ምንይሳነዋል እሷም በማይቻለው መጣይ ባአላህ ቤት በካአባ. በሀርም. አውብክር አህመድ እንዳለው አላህ የራሱ ስራ አለው ብሎ ነበር ልክ ነው እኛ ብንጫጫ ምንም አላደርግናትም ያአላህ ስራ በርጋታ ነው ምስጋና ይገባው የአለማቱጌታ ለአላህ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +7

    ለዚህ ነዋ የሚወለዱ ህጳኖች ለኔ ይሰጡኝያለችዉ ምን ይታወቃል የማንን ህጳናት እንደገደለች በስመአም ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሜን

  • @Iollo-e9b
    @Iollo-e9b 4 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ በለተ ቀና ዋ አጋለጠቻት የህፃናቱ ደም ይፍረድ

  • @mikiatesfaydeneke8563
    @mikiatesfaydeneke8563 3 ปีที่แล้ว +17

    እኔ የሚያሳዝነኝ የመጣው ሁሉ ኣሜን ብሎ ለሚቀበል ቅል የሆነ ህዝብ ።

    • @AhmadAhmad-bz8bf
      @AhmadAhmad-bz8bf 3 ปีที่แล้ว

      በጣምይገርማል

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 5 หลายเดือนก่อน

      ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ብሏን (ቅዱስ ጳዉሎስ በመልክቱ)

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 3 ปีที่แล้ว +6

    ይችን እርኩስ ስለሷ መስማት ባልፈልግም በአቀራረብህ ተስቤ አየሁ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት

  • @deginettakele5477
    @deginettakele5477 3 ปีที่แล้ว

    Thank u vry much bravo....

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 ปีที่แล้ว +9

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፣

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝንል

  • @efremzeethiopia1645
    @efremzeethiopia1645 4 ปีที่แล้ว +138

    Feta Daily አቀራረብህ እጅግ ማራኪና ትምህት ሰጪ ነው በርታልን ግን ሰዎች እስኪ ይህችን እህተ ማርያም ሳትሆን እህተ ሰይጣን የሚገባትን ፍርድ አግኝታ ለሌሎችም ትምህርት መሆን አለበት የምትሉ እስኪ ላይክን ተጫኑት👉👍

  • @TiruTiru-dh9xd
    @TiruTiru-dh9xd 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ስራቸውን እንዲህ ማጋለጥ ነው

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 4 ปีที่แล้ว +22

    😭😭😭😭😭 መኖር ብዙ ያሰማል ለካ ።አቤቱ ጌታየ ራሳቸውን ተሳስተው ሰውን ከምያሳስቱ ጠብቀን የጠፉት ወጎኖቻችንም ይመልስልን ለንሃ ሞት ያብቃቸው ።
    ግን እስከ መቸ ይሆን 😭😭😭😭😭
    ? ? ?

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali9166 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God

  • @haymanotyohannes2711
    @haymanotyohannes2711 4 ปีที่แล้ว +10

    ፍርዱን ሁሉን ለምያውቀው ለእግዝአብሄር እንተወው ይገርማል

  • @OlaniAsrat
    @OlaniAsrat 17 วันที่ผ่านมา

    አቀራረብህ ደስ ይላል ተባረክ ሌላም ብዙ አስመሳዮችን እንደዚህ ፈልፍለህ አጋልጣቸው

  • @yewlsewmenberu6550
    @yewlsewmenberu6550 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይባርክህ ይች ደም መጣጭ የኢሉሙናቲ ተላኪ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +54

    ሐሐሐሐሐሐሐወንድሜ አነባበብህ በጣም ደስ የሚልና ለጆሮ የሚመች ነው ተባረክ

    • @zegeyework5970
      @zegeyework5970 2 ปีที่แล้ว

      P0o0opp000p0ppoppoppoppoppo0p0poooo)o00o0o00o)p0pp00ooo00p00oo00ppo0o0p0o0ppooop0pp000po0ooooo0p)p000p)poppoook0kkkkkoo)--0kkk

  • @mimimimi-st3xg
    @mimimimi-st3xg 4 ปีที่แล้ว +46

    የሚገርመዉ የሷ ንግሰት ነኝ ማለት ሳይሆን የሷ ተከታዮቿ ነዉ ሁሌም ሰዉ ማምለክ አረ ይብቃ

    • @GetchAkalu
      @GetchAkalu 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 ปีที่แล้ว +3

      እኛ የምናመልከው ሥላሴን ነው!!

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 4 ปีที่แล้ว

      @@Eyob797 እ😊😊

    • @thedon9335
      @thedon9335 4 ปีที่แล้ว

      Eyob I. 😂😂😂🤣 tew enji medere 🐑🐑 ..yelkunun tedebeku ....Be ethiopia tarik endenante denkoro tayto aytawekem

    • @adunyaayana7774
      @adunyaayana7774 4 ปีที่แล้ว

      ቤተ መቅደስ ተተክሎላቸዉ ታቦት ተቀርፆላቸዉ የሚመለኩትና ስዕሎቻቸዉ በየቦታዉ ሚሰገድላቸዉ እነ ተክለ ሃይማኖት፣እነ አርሴማ3እነ ጊዮርጊስ፣እነ ቂርቆስ፣እነ ማርያም ሁሉ ሰዎች አይደሉም??

  • @FikruBzu
    @FikruBzu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈጣሬዬ ሆይ ስንቱን ባህሪ ቻልከው አተ ይቅር በለን

  • @yeabsiraesubie3234
    @yeabsiraesubie3234 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድም።

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህና ትረካዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው በጉጉት ነው የምጠብቅህ አመሰግናለሁ ትእግስት ተብየዋ በደንብ መመርመር አለባት ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @ZION.SELAMI.
    @ZION.SELAMI. 2 ปีที่แล้ว +2

    እር ሣትነግሥ ትቅር በጣም ነው የምታሥጠላው ምን አለ እዛው እደቆመች እመብርሀን ድርቅ ብታደርጋት እር እቺ የሠው ህይወት የምታፈርሥ ነች

  • @bettybetty9477
    @bettybetty9477 3 ปีที่แล้ว +10

    መስማት ስለሳ አልፈልግም ነበር ምክንያቱም ጊዜ ሰጥቼ ስለሳ ሴጣናዊ ስራ መስማት አልፈልግም ነገር ግን ያንተ አቀራረብ ደስ ብሎኝ ሰምቻለው እቻ አረመኔ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 10 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ አስዴንጋጭ ና ክፉ ሥራ ነው በእግዝአቤሔር ስምየምያላግጡትን ያጋልጣቼው አሜን

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው እች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትወክልም

  • @merhawitbrhane5895
    @merhawitbrhane5895 4 ปีที่แล้ว +2

    ልጀቹ በክብር ወደ ቤተክርስትያን ወስደው ዩክብር ቃብር ኣድርግላቸው።ህፃናቱ ነብሲ ይምሓረ።ፈጣራ በገነት ያንርልን ኣሜን።ለስዋ እግዛቢሄር ይፍረዳት

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 4 ปีที่แล้ว +4

    ዉይ እግዚያብሔር !!!! ጉድ ሳይሰማ አለ የሐገሬ ሰው

    • @zantzalkka1563
      @zantzalkka1563 4 ปีที่แล้ว

      አኡዙቢላ

    • @ShawayeKabteyemer
      @ShawayeKabteyemer 4 หลายเดือนก่อน +1

      የህፃናቱ፡አፅም፡ይፋረዳት፡ይቺ፡ዲያብሎስ፡

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 4 ปีที่แล้ว +31

    እኔ የሚገርመው ተከታዩ ነው ምን ስለሆነች ነው ፖሊሶች አደራችሁን በርቱ እር ይርዳችሁ በደንብ ትመርመር ብዙ ታወጣለች

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 4 ปีที่แล้ว +27

    አቀራረብህን በጣም ነው የምወደው ይመችህ

    • @yeshworkwasi7178
      @yeshworkwasi7178 4 ปีที่แล้ว

      Yehitanoch atim ymermer kulalitachwun eyeshtech newu hzibi wey tetekekk

    • @tadelemekonnen1376
      @tadelemekonnen1376 2 ปีที่แล้ว

      @@yeshworkwasi7178

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚዮ ማሓረና ክርስቶስ እረምን ጉድ ጊዜ ነው የደረስነው

  • @ተወኝለእኔድንግልማርያምአ
    @ተወኝለእኔድንግልማርያምአ 4 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች አትታደሰም

    • @jadocell6668
      @jadocell6668 4 ปีที่แล้ว

      Yegremale

    • @abaiteklai5444
      @abaiteklai5444 4 ปีที่แล้ว

      Betam ygermal bey klulu eye raey ayehu Maryam negn Arsema eyalu hayamanotachn lematfat E/ Hare Yekadu Mengst Lemn srawn resa mengst yelem malt ychalal

    • @ashemanall
      @ashemanall 4 ปีที่แล้ว +2

      ለዘለዓለም የሚኖረዉ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

    • @ዜድቢት-ደ6ዠ
      @ዜድቢት-ደ6ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንም አታቂም ደደብ

    • @ኸውለትነኝየጀግናውቢላልእ
      @ኸውለትነኝየጀግናውቢላልእ 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍ መቸ ያበቃል የካፊሮች ቅጥፈት ማስረጃ የለለው እምነት ይዛችሁ ተመጓዛችሁ ደሞ ሰውን ማጭበርበር ገዘባችሁን መግፈፍ መጀመራችሁ

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዞኦ ማሀረነ ክርስቶስ ይች ጠንቋይ አጽሙን እየጠነቆለችበት ነው
    ይች የዳቢሎስ የግብር ልጅ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትወክልም መነገጃ አደረገችን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦኦ ማህረነ ክርስቶስ ይች ሠይጣን

  • @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ
    @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አሏህ

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว +29

    ምስኪን ይሄኔ ጠፉ እየተባለ በዛው የቀሩት ህፃናት እንዳይሆን

  • @AzimerawaAlie
    @AzimerawaAlie 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እውነቱን የምርምር ለሰው ልጅ ሁሉም ነገር ድብቅ ነው።

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 ปีที่แล้ว +20

    እነሱ ምን ያድርጉ እኔ ንጉስ ነኝ ንግስት ነኝ ሲባል ሀይማኖት እንደሌለው ግልብጥ ብሎ የሚሄድ ህዝብ ያገኛሉ ሞኝ ህዝብ ነን

    • @mekdeasazanaw4496
      @mekdeasazanaw4496 4 ปีที่แล้ว

      እችን ሰይጣነ የሰይጣን መላክ አለው ይሳዝናል የማይሰማ የለም የሞተ ይሻላል

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    Amen yetabekan

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 4 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል እኔግርም የምለኝ እሶ የሚከተሉት ሰወች ሲያሳዝኑ😏😏

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 3 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ነሕ ድምጥሕ
    አቀራረብሕ ።👍💐💐✈✈✈✈✈✈

  • @hayathayat2047
    @hayathayat2047 4 ปีที่แล้ว +13

    ምስኪን ህፃናቶቹ ደማቸው ይክሰሳት ይነሱ ደምን ነው አሁን ባደባባይ ለፍርድ እንድትቀርብ ያደረጋት

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚኦ ማሀረና ኩሪሲቶት

  • @gelilalaudi3006
    @gelilalaudi3006 4 ปีที่แล้ว +22

    እናቴ ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፡፡🙏🙏🙏

    • @ashemanall
      @ashemanall 4 ปีที่แล้ว

      ዘላለም ኗሪ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነዉ

    • @mahlietmahliet3453
      @mahlietmahliet3453 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ashemanall
      @ashemanall 4 ปีที่แล้ว

      ዓለም ሁሉ የአምላከ እግዚአብሔር ፍጡራን መኖሪያ ነዉ ሌሎቹ የማን አስራት ናቸዉ???

    • @belaywonje922
      @belaywonje922 4 ปีที่แล้ว

      መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ለዘላለም ነዋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ደግሞም እርሱ የመረጣቸው ሁሉ ።

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 ปีที่แล้ว

      @@ashemanall እንዛመድ

  • @nuriduselam6808
    @nuriduselam6808 4 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብህ ተመችቶኛል

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa3642 4 ปีที่แล้ว +9

    አጋንታዊ ሰራ ከጀርባዋ እንዳለ የታወቀ ነው የጥልቁ ንግሰት ቆንጆ ሀገረ እያሰለበሰ ይጫወትባታል።

  • @zubidahussen3533
    @zubidahussen3533 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 ปีที่แล้ว +5

    አንተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @TisherSwago-tj8cv
    @TisherSwago-tj8cv 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያቢሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ

  • @sinduserbasa9484
    @sinduserbasa9484 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አሁንም እውነቱን ያውጣልን የእፃናቶች አምላክ

  • @aaaa-rv7ti
    @aaaa-rv7ti 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ምርጥሰውነህ መርጃዎችሁሉ ተመሰጭነው የማዳምጠው ክበርልን

  • @خذبدييارسوالله
    @خذبدييارسوالله 3 ปีที่แล้ว +11

    ከሌላው ዜና አቅራቢ አተ ብቻ ነህ የምትመቸኝ አነባብህ ደስ ይላል በርታ

  • @MihretMercy-l1v
    @MihretMercy-l1v 5 หลายเดือนก่อน

    Egziabhar abata aynun yabralach

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
    @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የሥራዋን ይሥጣት

  • @hailuyonas3946
    @hailuyonas3946 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @solomonmelaku9583
    @solomonmelaku9583 4 ปีที่แล้ว +9

    ህዝቤ ሆይ ስለ ራስህ አጥያት ንስሀ ግባ በሰው ሀጥያት አትዛበት

  • @betty5002
    @betty5002 4 ปีที่แล้ว +2

    Lord have mercy

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 4 ปีที่แล้ว +60

    ህግና ስርአት የማይከበርባት አገር የማንም መጫወቻ ትሆናለች ።

    • @dghghj7279
      @dghghj7279 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም

  • @tube9057
    @tube9057 4 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብህ ደስ ይላል 👍👍👍👍

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    ፈታሊ ወንድማችን አቀራረብህ እኮ በጣም ያስደስታል ዘይግረም ነው በጣም

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 4 ปีที่แล้ว

    አተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ ለሶዋ እግዚአብሔር መስተዋል እጅ ለላ ምን ይባላል።

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 4 ปีที่แล้ว +16

    የልብሷን ዲዛይነሮች ግን አለማድነቅ አይቻልም👀

  • @hebtam4966
    @hebtam4966 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድምፅህ ቀጣም ይመቸል ግን በዚህ ሌላም ሠዎ አለየሚያቀረብ

  • @uuu6182
    @uuu6182 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ይገርማል እናመሰግናለን ወድማችን

  • @የእግዚአብሔርባሪያ
    @የእግዚአብሔርባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እሚገርመኝ አሁን ይችን ሴት አሜን የሚሉት ህዝብ በነዱነ ነው የምንከተለው
    የድግል ማርያም ልጅ በመልካሙ መገድህ ምራን ለንሠሀ ሞት አብቃን አሜን😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 4 ปีที่แล้ว +66

    ሴትዬዋ ጠንቋይ ናት ብንል ማን ይስማን

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 ปีที่แล้ว +3

      አንተ ነህ ጠንቋይ ያውም የሱዳን

    • @thedon9335
      @thedon9335 4 ปีที่แล้ว +1

      Eyob I. 😂😂😂 ere eferu medere denkoro ..miysazenew kenante ekul egnam ethiopiawi mebalachen new

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Eyob797 ህህህህህህህህ ጉደኞች ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆናችሁ እኮ ማፈሪያ

    • @ሰላምለሀገሬ-ተ7ከ
      @ሰላምለሀገሬ-ተ7ከ 4 ปีที่แล้ว +1

      ይችማ በነሰገዳይ መያዝ አለባት

    • @kirikiri5591
      @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 4 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher amlak beserawa yebekelat elalhu

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 4 ปีที่แล้ว +4

    የእግዙአብሄርን ያለማወቅ ያለ ማንበብ እግዚአብሄር በላከው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያለማመን ትርፉ ለዲያቢሎስ ተላልፎ ያሰጣል።
    እየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @meskiichalla7304
    @meskiichalla7304 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሜን፡፡

  • @tyugezakumulhyerausetaze96
    @tyugezakumulhyerausetaze96 4 ปีที่แล้ว +4

    አንተስ። እድሜህ ይርዘም መረጃህ ደስ ይለኛል
    እውነት። ነው የምታቀርብ

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤተክርስቲያንን የቅዱሳን መላእክትን ስእለ አድኖ ሽፋን እያደረጉ አስመሳዮችን ።እግዚያብሔር ያጋልጣቸዋል እግዚያብሔር አይቸኩልም ለሁሉም ግዜ አለው ፍትህ ለህጻናቱ ህጳናት መላክ ናቸው ።ምንም በደል የለባቸው የህጻናት አምላክ ።ሳይውል ሳያድር ይፈርዳል 🤲🤲🤲 ስለአቀራረብህ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

    • @lemmadiribsa7298
      @lemmadiribsa7298 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሰዕሎቹም ጣኦታት ናቸዉ።

  • @habtamkebeda985
    @habtamkebeda985 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣምያሳዝናል😭😭😭😭😭

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብበወልድእግዚሀቤርልብይስጣቸው

    • @asmaregenet7491
      @asmaregenet7491 4 ปีที่แล้ว

      ማለት ትክክል አይደሉም እያልሽ ነው?

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ አጽም ይዛ ምትቀመጥ ጉድ ይህ መጣራት አለት በህግ

  • @እናመስግነው
    @እናመስግነው 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኧጉድ ነው

  • @ethiohistory170years5
    @ethiohistory170years5 4 ปีที่แล้ว +12

    *በደምብ መርምሩ የህፃናትን ኩላሊት ወደ አውሮፓ እየወሰደች ቸብችባለች*

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 4 ปีที่แล้ว

      Behaset atmeskr ymesekerbhal

  • @madenamadena5112
    @madenamadena5112 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወንድም የውነት አቀራረብህ በጣም ያስደስታል

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 4 ปีที่แล้ว +27

    ለምን እንግሊዝ ንግስት ቪክቶሪያን በመፈንቅለ ንግስት አውርዳ ዙፋኑን አትወርስም ነበር?? የት ሄጄ ልፈንዳ አለች ፓፕ ኮርን 🤣😂😂

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 ปีที่แล้ว

    Amen abow nureln

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord5861 4 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክ የሚገርመኝ እሷ የእንግሊዝ ዜግነቷን ሳትጥል ሌሎች በውጭ የሚኖሩ ሁሉ ነገራቸውን ትተው መምጣታቸው
    ለማንኛውም ህፃናቶቹን ገላቸው ከሆነ የነዚህ ንፁህ ህፃናት ነፍስ ይፋረዳታል ፖሊስም ቢሆን እንዳይተዋት

  • @fisahaabate2730
    @fisahaabate2730 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪያችን ከአውሬ የባሰ ጨካኝ ገዳይ ሰዎች ፍጡሮችህን በቸርነትህ ጠብቅ !!!

  • @ritafisum430
    @ritafisum430 4 ปีที่แล้ว +6

    የዚች ሴትዮን መጨረሻ በቅርቡ ያሳየን ፈጣሪ

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘድሮ ምንአይነት ጉድነው የህፃናት አፀም እደት ይችሰይጣን በዚህ አይነት እስካሁን ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ምእመናን ሲገደሉ ይችሴት ሳትኖር አትቀርም እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣ አዝናለሁ እግዚ ኦመሀረን ክርስቶስ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @nns3823
    @nns3823 4 ปีที่แล้ว +14

    እንደ እኔ ግባብሮቻ ተዘይዉ ተጨማሪ ምርመራ። ይደርግባቸዉ ሌላም ጉድ አይጠፉም

  • @saragetachew7448
    @saragetachew7448 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ነው ያጋለጣት ገራሚ ነው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 ปีที่แล้ว +24

    ወይ ምሳሌዎችክ አስተማሪ እኮናቸው😂👌

  • @selamawitsermisa3371
    @selamawitsermisa3371 4 ปีที่แล้ว +2

    am glad you to founding out these lyres in my country...so sad 😔 shame on them

  • @AsdAsd-lc4pi
    @AsdAsd-lc4pi 4 ปีที่แล้ว +22

    ከየክፍለ ሀገሩ ህፃናትን እያፈኑ የወሠዱት ይህች ጭራቅ ና ግብረ አበሮቿ ናቸዉ ከእንግሊዝ ሀገር መረቧን ካስተካከለች በሗላ ሀገሬ ላይ መጥታ ህፃናትን በድብቅ እየበለተች ወደ አዉሮፓ ታሻግራለች ሴትዮዋ አይኗ ሲታይ እራሱ አደገኛ ነብሰ በላ እንደሆነች ያስታዉቃል

    • @hanaboqale4617
      @hanaboqale4617 4 ปีที่แล้ว +4

      አዎ አውሬ ነች ከሬሳ ጋር የምታድር የሴጣን መልዕክተኛ ነች

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 4 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ እኔ ግራ ገባኝ ወገኖቼ በህልምነው ወይስ እውን ነው??? እሄሁሉ ጉድ ኢትዮጵያውስጥ ነው ወይስ ሌላ አለም ጠፍር ላይ??? ኧረጉድነው ኧረ አስረዱኝ እርዱኝ ሰዎች ናቸው
    ካሜሪካንስ ሆነ ከውሮፓ አረብ ሃገር እየተሰበሰቡ ሴቶቹ ለምን ይመጣሉ???እኔ ማበዴነው ምንም አልገባኝም????

    • @amankidane6105
      @amankidane6105 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በተመሳሳይ ግራ ገብቶኛል። ምን ማለት እንደሆነ ኣይገባኝም።

  • @YeshizerfWorkie
    @YeshizerfWorkie 9 หลายเดือนก่อน

    ሙድኃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ልብ ይስጥልን
    በጣም ያሳዝናል

  • @nawamawa9275
    @nawamawa9275 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ፀዳ ያለ አቀራረብ👌👌

    • @zainabzb7145
      @zainabzb7145 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣህ ፈታ ደሊ

  • @salamhabibi2704
    @salamhabibi2704 4 ปีที่แล้ว +1

    አላሃምዱሊላሂ አላ ኒመቱል ኢስላም

  • @sebleseb5204
    @sebleseb5204 4 ปีที่แล้ว +40

    ማን ያውቃል በየጊዜው የሚጠፉትስ ልጆች ቢሆኑ?

    • @princesindhi7239
      @princesindhi7239 4 ปีที่แล้ว

      ኋኋኋሬ

    • @abdolah6556
      @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነው በየቀኑ ልጂ ይጠፋል እየሠረቋቸውስ እደሆነ መቸ ታወቀ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ፈጣሪ ይፍረድባት

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 ปีที่แล้ว

      እኮ ደንግጬያለሁ በጣም

    • @tsegugemeda9299
      @tsegugemeda9299 4 ปีที่แล้ว

      ትክክክል። ጌታ ያውጣው። ጭራሽ። አእምሮ በሸተኛ።

  • @m7mdalsouqi552
    @m7mdalsouqi552 4 ปีที่แล้ว +2

    በአካል ሸይጣን ሢታሠር አላህ አሣይቶናል አልኸምዱሊላህ ኢሥላም ነው ሂወቴ

  • @yardnessyardness1874
    @yardnessyardness1874 4 ปีที่แล้ว +9

    ዲዛይነሮቿን ግን አለማድነቅ አይቻልም ዋው

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 ปีที่แล้ว

    ፈታህ ወድሜ ካአሏህ በታች ያተን መረጃ ስሰማ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @xxtiti1776
    @xxtiti1776 4 ปีที่แล้ว +3

    ሆ ጉድ እኮ ነው ግን በስለ ህይወት እሚተላለፍ ልጆች ጠፉ ቀሩ ይባላል እነሱ ቢሆኑስ😢