ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማን ያውቃል እናቱ ልትሆን ትችላለች ዲ ኤን ኤ ግን ግድ ነው ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል እናቱን ለማግኘት ያለው ጉጉት ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ።
ፊታቸው ይምሳስላል እህቱን ቀይ ናች
ፈጣሪ ይፍታዉ የዚህን ልጅ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል😢
መድሀኒያለም ይርዳሽ የኔ እህት❤❤❤❤
ማን ያውቃል እስኪ ድኤን ኤ ይመርመሩ የምትሉ 👍👍👍👍
ሁሌ ነዉ ምጠብቀዉ የዚህ ልጅ ጉዳይ
😊@@medhin8187
በጣም ታሪኩ ያሳዝናል ተመርምረው እናት ና ልጅ በሆኑ ያረብ 😢😢
👍
@@medhin8187❤
ጌታ እውነት ባደረገው ግን ከንፈራቸው ይመሳሰላል
እውነት ተድብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ልጅሽ ነው ይበልሽ እመቤቴ ትርዳሽ
እግዚአብሔር እናትና ልጅን ያገናኛቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
የኔ እናት ስታሳዝን ያመንሽው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ እመ አምላክ ከጎንሽ አትለይ!!
ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁለታችንም ልጁን አይቼዋለሁ እናቱን ለማግኘት ብዙ ዋጋ ከፍሏል።
ድንግል ማርያም የልጂን ነገር ታቂዋለሽና ገላግያት እሱንም የአዕምሮ እረፍት ይሆንለት ዘንድ ድረሽላቸው እማምላክ የቤተስብ ማንነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
አይረዳም ሚካኤል የሚረዳ ጌታነው
አቦ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ የኔነት
የኔእናት አንቺንም ጴጥሮስንም ያመንሽው ቅዱስ ሚካኤል እናእመቤቴ ይርዱሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱም ቤተሰብ ፍለጋ ብዙ ተንከራትዋል 😢😢😢 የቀረበባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ተከታትዬዋለው በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው እግዚአብሔር እውነት ያርግለት
DAN ይመርመሩ የሆና ነገራቸው ይመሰሰለል😢
በጣም ይመሣሠላሉ ወይኔ ፈጣሪዬ ባረገዉ
ምኞትሽ ይሳካልሽ የኔ እናት ለጴጥሮስም እግዚአብሔር ይርዳው ውጤቱን እናፍቃለሁ
ebs👈 ያቅርቡዋት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በእርግጠኝነት እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ🎉@EBs
ቀርቧል ልጁ ebs እናቱ እንዳልሆነች ነዉ የተነገርው ይች ትሆን ሌላ ትሆን ርሳሁት
@@22ይቱብ አረ አይ ይገርማል ይችኮ ግን ebs አልቀረበችም
እች ሴትዮ ግን እናቱ ትመሥላለች ደግሞ አትዋሽም
Tkikil @@GEBRETNSAETsehaye
ያሳዝናል በጣም 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
የሰው ክፉት እስኪ ምን ይሆን ያጠጣቻት የተረገመች ፈጣሪ በእጅሺ አግኝው
ምን ያጣጦታል በግርገ ነው ልጄ እምትለው
@@salemtegen8077 በመጀመሪያ ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ብታዩ ካላችሁ ደግሞ ኮመንት ባፅፍ ካልገባችሁ ደግሞ ዝም
አላህ ይርዳሽ እሡም ለናቱ ለማግኝት ያለው ጉጉት አላህ እናትናልጅሁናችሁ ደስታችሁን ያሠማን ያረብዲኤን ኤ አስመርምራቸው በአላህ
ውይ እረ ተሰቃየእሔ ልጂ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከባድነው😢😢
እግዚአብሔር ቤተስቡን ያገናኙው
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳው ይመርመሩ ቅዱስ ሚካኤል ታሪክ ይቀይራል 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንደኔ ግን ስወቹ በሂወት ካሉ ስወቹን አስጠይቂ በትክክል አካባቢያቸዉን ታዉቂያለሺ እዉነቱን ከነሱ ስላለ መቸም በፍቃደኝነት ለማረስ ወስዶ መርዝ የሚያስጥ ነገር ግራ ያጋባል ስዎቹ በሂወት ካሉ ለዚህ መልሰ ይስጣሉ ብዬ አምናለሁ.
ፈጣሪ ለሱም ፈጣሪ ይርዳው
Fetari Kewnetegna Enatu Yagenagnew Siyasazen❤🙏❤🙏❤🙏❤
እመብርሐን አዛኝትዋ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሱም ላንቺም እውነት ሆኖ ያሳርፋችሁ
ከንፈራቸዉ በኡዉነት ይመሳሰላሉ ኣላህ በምህረቱ ይለግስላቸዉ ደስታ በደስታ ይስጣቸዉ ከ🇪🇷
አግዚአብሔር ያሳካልሽ አናቴ 🥰❤️
እውነትከሆነ መልካምነገረ ያስማን❤❤❤ተከራተት😢😢Dአድርጉ
በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ያገናኛችው
Please🙏🙏🙏🙏 part 2🙏🙏
እግዚአብሔርን በቃህ ይበለው❤❤❤❤ማን ያውቃል እናቱ ልትሆን ትችላለች ዲኤኔ ይመርመር
ወይኔ አይ እኔ ሥለዚህልጅ ውሥጤ ተጐዳ ኧረእ እግዚያብሄር ይርዳው
ለሁለቱም በተለይ ለጴጥሮስ የእውነ እንዲሆለት መልካም ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚአብሔር የእውነት እናት ያድርግልህ ልጵጥሮስም እግዚአብሔር ይክፈልህ ልብህ መሻት ይሳካላችሁ 😭😭😭🙏🏾
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እ/ግ ይርዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ እናቱን በህይወት ያስገኘው
አግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ enat
እቺ በርእርግጠኝነት እናቱ ነች።ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሕ ይርዳሽ።
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል
እግዛብሄር ይርዳችው
በውነት ደማችው አድነው አምላክ ይርአችሁ እግዜረብሕር ይፍቀድ 🙏🙏🙏
የዚህ ልጅ እና ኢቢስ የቀረበዉ ልጅ ታሪክ ይገርማል ስንት እናት ነኝ ባይ መጣ ቁርጡን አውቆ በተገላገለ
Ewunet lemenager ye enat anjet ehe new yemilew minim aynet selfishness yelelebet true mother's concern and love. May God help him and you !
ድኢን ኢን ያድርጎ ውጤት እጠብቀን
መርዝ ያጠጣችኇት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ዋጋ ትከፍላላችሁ እውነቱን ተናገሩ ማዘር ያገናኝሽ ልጁ የአንቺ ባደረገላችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም ? ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! እድሜሽ ቀሪው የፍስሃ ያድርግልሽ የእውነት አምላክ ይርዳው በፀሎት በርቺ ! አባቱንም በህይወት ያገናኛችሁ ( DNA ) please
ሰምላክ ሁለቱንም ይርዳ
እኔ የዚህ ልጅ ነገር የገረመኝ እስካሁን እናት ነኝ ብለው የመጡት ሴቶች ጋር ከሁሉም ጋር ይመሳሰላል
ፈጣሪ እውነት ያረገው 😊
Yane enat Egziabher ewonat yadergaw weeeey 😢😢
እግዚአብሔር ይፍድባት እደሰራቸዉ ይሰጣችዉ
አላህእናቱያረግሽ❤
በጣም ይገርማ ኡፍ እሱምባረፍ
ጴጥሮስ 🥹እና ዘር ጠይቅ በጣም አንጀቴ ነው የሚበሉት 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
ዊ ማርያምን በተይ ዘር ጠይቅ 🥲🥲
የዘር ጠይቅ ይብሳን
@@የኡመርእናት እረ ምን አይብስም ጴጥሮስ እኮ ማንነት የማጣት ቀውስ በጣም ጎድቶታል እስከ መታሰር ደርሷል አማርኛ ቋንቋ ደሞ አይችልም ማንም ከልቡ ሊረዳው የወደደ የለም 😭ዘር ጠይቅም እንደዛው ጭራሽ ስሙን ዘር ጠይቅ ብለው በእያዳንዱ ሰከንድ ዉስጥ የማንነት ጥያቄ እንዲኖረው አረጉት 🥹
እግዚአብሔር ይርዳሺ
Kidus mikaeel ewonat yaderegaw❤❤
እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁለታቹንም ይርዳቹ በተለይ ልጁ ያሳዝናል❤
DAN chaek yadirgu❤❤❤
የኔ አህት ሊገድሉሽ ቤፈልጉ ሐኪም ቤት አይወስዱሽም ነበር ዝም ብለው ሞተችብን ቢሉ ማን ይጠይቃቸዋል መርዝ ሠጥተውሽ ከሆነ እግዚአብሔር ይጎዳቸዋል አራስ ደም ማነስ ወይም መብዛት ስኳር ይከሰትበታል እንደኔ ስትታመሚባቸው አተርፍም ብለው ሰጥተውት ሊሆን ይችላል ሰወችን ፈልጊቸው አሁን ተፀፅተው ይሆናል አይዞሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያገናኝሽ ደም ብዛቱን መጋኛ ስኳርን መርዝ እየተባለ ብዙ ሰው ተጎድቷል
Ehite ezaw kegedeliwat betetritarenet yiteyekalu leza new yaligedeluwat
መልካም ነገር ማሰብ መልካም ነው።
ልጁን ከመጠየቅ በፊት አብረዉ ከነበሩት ከሷ ጓደኞች አንዷን መጠየቅ ይሻላል እሱ እንዳይጎዳ በድጋሚ
እውነት ነው
የበደሏት የገደሏት ሰዎች ሃቅ ይመሰክራሉ ብለህ ነው የክፋት ጥግን አሳይተዋት ያሳዝናል
እመብርሃን ታገናኛችሁ
አታገናኝም ማርያም
እግዚአ ብር ይርዳው
Egziabher yirdash yimessselalu
በእውነት እናት በሆንሽ በጣም
ይመስላታል
ለሁለቱም እግዚአብሄር ይርዳቸው
እግዚአብሔር አውነትሽን ይፈልግልሽ !እንደው እኮ አገራችን ያልተሰራ ግፍ የለም እሄው ምንም የማያውቀው ህዝብ ይቀጣል ።እንዴት አራስ ታማ ስትነቃ ልጅሽ ሞቷል ብሎ መቃብር ቦታ መውሰድ ምን ማለት ነው ደግሞ እንዳትፈልጊው የሚለው አነጋገርም ያጠራጥራል ግን እኮ እነሱም ባያድላቸው ነው እንጂ እሷ ልጅ ናት አንቺ ሰርተሽ እየመጣሽ ታይዋለሽ ማሳደጊያ ይግባ ቢሏት አምቢ አትልም ነበር ።ለማንኛውም እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል ልጁን በebs አይቼዋለሁ ሁለቱንም እናቶችም በተለይ አንደኛዋ መስላኝ ነበር ።
Sewu yaleregewu yele
እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃልና ዝም ብላችሁ በጭፍን አትፍረዱ ። ጌታ ይርዳችሁ።
Hagera eko yaltsera egefe yelm yaszenal😢
Liju Betam Yasazinal
እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
ወይ ከፋታቸው በሰሩት ክፋት የት ደርሰው ይሆን አንቺ አላህ ከልጅሽ ያገናኝሽ 😢
አላህ ይርዳሽ
አላህ እናቱ ያድርግለት አላህ መንከራተት በቃ ይበለው
እንደምነትሸ ይሁን❤❤❤❤
እመብረሀን ትርዳሽ እህቴ
የወለደ ያውቋል❤❤
ምን አለ እግዚአብሔር በሕይዎት እንዲኖር አድርጉዋል ብትየይ
ከዚህ በፊት የደረገዉ ዱኤንኤን አለ አይደል እና እሳምብቻ መመርመር ይቻላል እኮ?
የሱ የዲኤንኤ ፋይል ስላለ እሱ መመርመር አያስፈልገውም። አዘጋጆቹ ለምን እሷን ዲኤንኤ አታሰሯትምና አታሳርፉንም??? መልካቸው እና የቆዳ ቀለማቸው ይመሳሰላል
አራፍ መረጃ ነው::
@@mulugetaseleshi7422👍👍
በአላህ አገናኟቸዉ እና በዲኤንምርመራ. ያድርጉ. 😢😢😢😢😢
የዚህ ልጅ መጨረሻ እደኔ ያሳሰበው😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ አላህ በሚያቀው ምን ያህል ሰው ተመለከትህ ላይክ አረገህ ሰብስክራይ እያልኩ በጉጉት ነው የማይልህ ኢሉ ምርጥ ጨዋ ወጣት ስልክ ልክ ምሳሌ ነህና ለትውልዱ እድገትህ ያጎጎኛል እንሻአላህ ከፍ ብለህ እናይሀላል አይተን ሰምተን ላይክ ሰብስክራይ ማድረግ ይልመድብን ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
እውነትም ሊሆን ይችላል ማን ያውቃን ተመሣሣይም ይሆናን እህታችን አውቃ አይመሥለኝም በእረግጠኝነት አባቱን ይመሥላን ብላለች መቼም መርመራ እያለ የምትዋሽ አይመሥለኝም
ባካችሁ ዘረ መል ሳታረጋግጡ አትምጡ ለልጁ ተስፋ ማጣት ምክንያት ትሆናላችሁ ሆላንድ መጥፎ አገር ነው በብስጭት ሌላ ነገር ውስጥ ሊገባ ይችላል። ሳምፕል አለው የራሳችሁን ስጡ።
እውነት ነው በጣም ትልቅ ማስተዋል ነው ተባረኪ/ክ
ቅዱስ ሚካኤል ይታደግሽ እይዞሽ ሱምልቦናው አነሳስቶት መቶ ዲኤኒኤ ለመመርመር ና እናትና ልጅ ለመሆን ያብቃችሁ::
ምን ይታወቃል ምናልባት እናት ትሆን ይሆናል ።ልጁ ዲኤኔ አለው እናት ዲኤኔ ታድርግ ብቅርቡ ውጤቱን ማሳወቅ ቢቻል አላህ ይርዳሽ።እውነት ከሆነ ያባቱን ዘመዶች ልታገኚለት ትችያለሽ
Egziabher yirdashal ayizosh yene enati
ኢሻ አላህ አላህ እስኪ እውነት ያድርገው
ፈጣሪ ላንቺም ልጅ ሽን ያገናልሽ ለሹም እናት ያድርግለት አቦ
የሰው ክፋት ከባህር ይጠልቃል 😢ሰውን የመውደድ ልቡ ከሰማይ ይርቃል😢ያማል ያሳዝናል ይሰቀጥጣል ይዘገንናል የሰው ጭካኔ😢
ልጁ ተሰቃየ ፈጣሪ ይርዳው
Egziabher yimesgen eliyas berta sirah yibarek
ውይ ይገናኙና ምርመራ ያድርጉ
ቴምብሌኑኑን እየደጋገምኩ አየሁት አፍንጫና የከንፈራቸው አቀማመጥ ተመሳሳይነት አለው እውነት ይሁንላት
እኔም አፍንጫቸው ተመሳስሎብኛል
ሊሆን ይችላል ግን ስለተመሳሰሉ አይደለም ብዙ ዎቻችን እንመሳሰላለን ልኡል እግዚአብሔር ያንቺም ከሆነ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ልካሎነም ላንችም ለሱም ልኡል እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@@bintreshadtube4476 በእውነት እኔም አፍነጫቸው ተመሳሰለብኝ።
አይዞሽ
❤❤❤❤❤❤አላህ ይርዳሽ
አቤት የሰው ልጅ ክፋት😢 ይቅር ይበለን
ማን ያውቃል እናቱ ልትሆን ትችላለች ዲ ኤን ኤ ግን ግድ ነው ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል እናቱን ለማግኘት ያለው ጉጉት ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ።
ፊታቸው ይምሳስላል እህቱን ቀይ ናች
ፈጣሪ ይፍታዉ የዚህን ልጅ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል😢
መድሀኒያለም ይርዳሽ የኔ እህት❤❤❤❤
ማን ያውቃል እስኪ ድኤን ኤ ይመርመሩ የምትሉ 👍👍👍👍
ሁሌ ነዉ ምጠብቀዉ የዚህ ልጅ ጉዳይ
😊@@medhin8187
በጣም ታሪኩ ያሳዝናል ተመርምረው እናት ና ልጅ በሆኑ ያረብ 😢😢
👍
@@medhin8187❤
ጌታ እውነት ባደረገው ግን ከንፈራቸው ይመሳሰላል
እውነት ተድብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ልጅሽ ነው ይበልሽ እመቤቴ ትርዳሽ
እግዚአብሔር እናትና ልጅን ያገናኛቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
የኔ እናት ስታሳዝን ያመንሽው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ እመ አምላክ ከጎንሽ አትለይ!!
ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁለታችንም ልጁን አይቼዋለሁ እናቱን ለማግኘት ብዙ ዋጋ ከፍሏል።
ድንግል ማርያም የልጂን ነገር ታቂዋለሽና ገላግያት እሱንም የአዕምሮ እረፍት ይሆንለት ዘንድ ድረሽላቸው እማምላክ የቤተስብ ማንነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
አይረዳም ሚካኤል የሚረዳ ጌታነው
አቦ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ የኔነት
የኔእናት አንቺንም ጴጥሮስንም ያመንሽው ቅዱስ ሚካኤል እናእመቤቴ ይርዱሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱም ቤተሰብ ፍለጋ ብዙ ተንከራትዋል 😢😢😢 የቀረበባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ተከታትዬዋለው በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው እግዚአብሔር እውነት ያርግለት
DAN ይመርመሩ የሆና ነገራቸው ይመሰሰለል😢
በጣም ይመሣሠላሉ ወይኔ ፈጣሪዬ ባረገዉ
ምኞትሽ ይሳካልሽ የኔ እናት ለጴጥሮስም እግዚአብሔር ይርዳው ውጤቱን እናፍቃለሁ
ebs👈 ያቅርቡዋት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በእርግጠኝነት እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ🎉@EBs
ቀርቧል ልጁ ebs እናቱ እንዳልሆነች ነዉ የተነገርው ይች ትሆን ሌላ ትሆን ርሳሁት
@@22ይቱብ አረ አይ ይገርማል ይችኮ ግን ebs አልቀረበችም
እች ሴትዮ ግን እናቱ ትመሥላለች ደግሞ አትዋሽም
Tkikil @@GEBRETNSAETsehaye
ያሳዝናል በጣም 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
የሰው ክፉት እስኪ ምን ይሆን ያጠጣቻት የተረገመች ፈጣሪ በእጅሺ አግኝው
ምን ያጣጦታል በግርገ ነው ልጄ እምትለው
@@salemtegen8077 በመጀመሪያ ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ብታዩ ካላችሁ ደግሞ ኮመንት ባፅፍ ካልገባችሁ ደግሞ ዝም
አላህ ይርዳሽ እሡም ለናቱ ለማግኝት ያለው ጉጉት አላህ እናትናልጅሁናችሁ ደስታችሁን ያሠማን ያረብ
ዲኤን ኤ አስመርምራቸው በአላህ
ውይ እረ ተሰቃየእሔ ልጂ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከባድነው😢😢
እግዚአብሔር ቤተስቡን ያገናኙው
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳው ይመርመሩ ቅዱስ ሚካኤል ታሪክ ይቀይራል 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንደኔ ግን ስወቹ በሂወት ካሉ ስወቹን አስጠይቂ በትክክል አካባቢያቸዉን ታዉቂያለሺ እዉነቱን ከነሱ ስላለ መቸም በፍቃደኝነት ለማረስ ወስዶ መርዝ የሚያስጥ ነገር ግራ ያጋባል ስዎቹ በሂወት ካሉ ለዚህ መልሰ ይስጣሉ ብዬ አምናለሁ.
ፈጣሪ ለሱም ፈጣሪ ይርዳው
Fetari Kewnetegna Enatu Yagenagnew Siyasazen❤🙏❤🙏❤🙏❤
እመብርሐን አዛኝትዋ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሱም ላንቺም እውነት ሆኖ ያሳርፋችሁ
ከንፈራቸዉ በኡዉነት ይመሳሰላሉ ኣላህ በምህረቱ ይለግስላቸዉ ደስታ በደስታ ይስጣቸዉ ከ🇪🇷
አግዚአብሔር ያሳካልሽ አናቴ 🥰❤️
እውነትከሆነ መልካምነገረ ያስማን❤❤❤ተከራተት😢😢Dአድርጉ
በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ያገናኛችው
Please🙏🙏🙏🙏 part 2🙏🙏
እግዚአብሔርን በቃህ ይበለው❤❤❤❤ማን ያውቃል እናቱ ልትሆን ትችላለች ዲኤኔ ይመርመር
ወይኔ አይ እኔ ሥለዚህልጅ ውሥጤ ተጐዳ ኧረእ እግዚያብሄር ይርዳው
ለሁለቱም በተለይ ለጴጥሮስ የእውነ እንዲሆለት መልካም ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚአብሔር የእውነት እናት ያድርግልህ ልጵጥሮስም እግዚአብሔር ይክፈልህ ልብህ መሻት ይሳካላችሁ 😭😭😭🙏🏾
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እ/ግ ይርዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ እናቱን በህይወት ያስገኘው
አግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ enat
እቺ በርእርግጠኝነት እናቱ ነች።ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሕ ይርዳሽ።
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል
እግዛብሄር ይርዳችው
በውነት ደማችው አድነው አምላክ ይርአችሁ እግዜረብሕር ይፍቀድ 🙏🙏🙏
የዚህ ልጅ እና ኢቢስ የቀረበዉ ልጅ ታሪክ ይገርማል ስንት እናት ነኝ ባይ መጣ ቁርጡን አውቆ በተገላገለ
Ewunet lemenager ye enat anjet ehe new yemilew minim aynet selfishness yelelebet true mother's concern and love. May God help him and you !
ድኢን ኢን ያድርጎ ውጤት እጠብቀን
መርዝ ያጠጣችኇት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ዋጋ ትከፍላላችሁ እውነቱን ተናገሩ ማዘር ያገናኝሽ ልጁ የአንቺ ባደረገላችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም ? ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! እድሜሽ ቀሪው የፍስሃ ያድርግልሽ የእውነት አምላክ ይርዳው በፀሎት በርቺ ! አባቱንም በህይወት ያገናኛችሁ ( DNA ) please
ሰምላክ ሁለቱንም ይርዳ
እኔ የዚህ ልጅ ነገር የገረመኝ እስካሁን እናት ነኝ ብለው የመጡት ሴቶች ጋር ከሁሉም ጋር ይመሳሰላል
ፈጣሪ እውነት ያረገው 😊
Yane enat Egziabher ewonat yadergaw weeeey 😢😢
እግዚአብሔር ይፍድባት እደሰራቸዉ ይሰጣችዉ
አላህእናቱያረግሽ❤
በጣም ይገርማ ኡፍ እሱምባረፍ
ጴጥሮስ 🥹እና ዘር ጠይቅ በጣም አንጀቴ ነው የሚበሉት 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
ዊ ማርያምን በተይ ዘር ጠይቅ 🥲🥲
የዘር ጠይቅ ይብሳን
@@የኡመርእናት እረ ምን አይብስም ጴጥሮስ እኮ ማንነት የማጣት ቀውስ በጣም ጎድቶታል እስከ መታሰር ደርሷል አማርኛ ቋንቋ ደሞ አይችልም ማንም ከልቡ ሊረዳው የወደደ የለም 😭ዘር ጠይቅም እንደዛው ጭራሽ ስሙን ዘር ጠይቅ ብለው በእያዳንዱ ሰከንድ ዉስጥ የማንነት ጥያቄ እንዲኖረው አረጉት 🥹
እግዚአብሔር ይርዳሺ
Kidus mikaeel ewonat yaderegaw❤❤
እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁለታቹንም ይርዳቹ በተለይ ልጁ ያሳዝናል❤
DAN chaek yadirgu❤❤❤
የኔ አህት ሊገድሉሽ ቤፈልጉ ሐኪም ቤት አይወስዱሽም ነበር ዝም ብለው ሞተችብን ቢሉ ማን ይጠይቃቸዋል መርዝ ሠጥተውሽ ከሆነ እግዚአብሔር ይጎዳቸዋል አራስ ደም ማነስ ወይም መብዛት ስኳር ይከሰትበታል እንደኔ ስትታመሚባቸው አተርፍም ብለው ሰጥተውት ሊሆን ይችላል ሰወችን ፈልጊቸው አሁን ተፀፅተው ይሆናል አይዞሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያገናኝሽ ደም ብዛቱን መጋኛ ስኳርን መርዝ እየተባለ ብዙ ሰው ተጎድቷል
Ehite ezaw kegedeliwat betetritarenet yiteyekalu leza new yaligedeluwat
መልካም ነገር ማሰብ መልካም ነው።
ልጁን ከመጠየቅ በፊት አብረዉ ከነበሩት ከሷ ጓደኞች አንዷን መጠየቅ ይሻላል እሱ እንዳይጎዳ በድጋሚ
እውነት ነው
የበደሏት የገደሏት ሰዎች ሃቅ ይመሰክራሉ ብለህ ነው የክፋት ጥግን አሳይተዋት ያሳዝናል
እመብርሃን ታገናኛችሁ
አታገናኝም ማርያም
እግዚአ ብር ይርዳው
Egziabher yirdash yimessselalu
በእውነት እናት በሆንሽ በጣም
ይመስላታል
ለሁለቱም እግዚአብሄር ይርዳቸው
እግዚአብሔር አውነትሽን ይፈልግልሽ !
እንደው እኮ አገራችን ያልተሰራ ግፍ የለም እሄው ምንም የማያውቀው ህዝብ ይቀጣል ።
እንዴት አራስ ታማ ስትነቃ ልጅሽ ሞቷል ብሎ መቃብር ቦታ መውሰድ ምን ማለት ነው ደግሞ እንዳትፈልጊው የሚለው አነጋገርም ያጠራጥራል
ግን እኮ እነሱም ባያድላቸው ነው እንጂ እሷ ልጅ ናት አንቺ ሰርተሽ እየመጣሽ ታይዋለሽ ማሳደጊያ ይግባ ቢሏት አምቢ አትልም ነበር ።
ለማንኛውም እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል ልጁን በebs አይቼዋለሁ ሁለቱንም እናቶችም በተለይ አንደኛዋ መስላኝ ነበር ።
Sewu yaleregewu yele
እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃልና ዝም ብላችሁ በጭፍን አትፍረዱ ። ጌታ ይርዳችሁ።
Hagera eko yaltsera egefe yelm yaszenal😢
Liju Betam Yasazinal
እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
ወይ ከፋታቸው በሰሩት ክፋት የት ደርሰው ይሆን አንቺ አላህ ከልጅሽ ያገናኝሽ 😢
አላህ ይርዳሽ
አላህ እናቱ ያድርግለት አላህ መንከራተት በቃ ይበለው
እንደምነትሸ ይሁን❤❤❤❤
እመብረሀን ትርዳሽ እህቴ
የወለደ ያውቋል❤❤
ምን አለ እግዚአብሔር በሕይዎት እንዲኖር አድርጉዋል ብትየይ
ከዚህ በፊት የደረገዉ ዱኤንኤን አለ አይደል እና እሳምብቻ መመርመር ይቻላል እኮ?
የሱ የዲኤንኤ ፋይል ስላለ እሱ መመርመር አያስፈልገውም። አዘጋጆቹ ለምን እሷን ዲኤንኤ አታሰሯትምና አታሳርፉንም??? መልካቸው እና የቆዳ ቀለማቸው ይመሳሰላል
አራፍ መረጃ ነው::
@@mulugetaseleshi7422👍👍
በአላህ አገናኟቸዉ እና በዲኤንምርመራ. ያድርጉ. 😢😢😢😢😢
የዚህ ልጅ መጨረሻ እደኔ ያሳሰበው😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ አላህ በሚያቀው ምን ያህል ሰው ተመለከትህ ላይክ አረገህ ሰብስክራይ እያልኩ በጉጉት ነው የማይልህ ኢሉ ምርጥ ጨዋ ወጣት ስልክ ልክ ምሳሌ ነህና ለትውልዱ እድገትህ ያጎጎኛል እንሻአላህ ከፍ ብለህ እናይሀላል አይተን ሰምተን ላይክ ሰብስክራይ ማድረግ ይልመድብን ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
እውነትም ሊሆን ይችላል ማን ያውቃን ተመሣሣይም ይሆናን እህታችን አውቃ አይመሥለኝም በእረግጠኝነት አባቱን ይመሥላን ብላለች መቼም መርመራ እያለ የምትዋሽ አይመሥለኝም
ባካችሁ ዘረ መል ሳታረጋግጡ አትምጡ ለልጁ ተስፋ ማጣት ምክንያት ትሆናላችሁ ሆላንድ መጥፎ አገር ነው በብስጭት ሌላ ነገር ውስጥ ሊገባ ይችላል። ሳምፕል አለው የራሳችሁን ስጡ።
እውነት ነው በጣም ትልቅ ማስተዋል ነው
ተባረኪ/ክ
ቅዱስ ሚካኤል ይታደግሽ እይዞሽ ሱምልቦናው አነሳስቶት መቶ ዲኤኒኤ ለመመርመር ና እናትና ልጅ ለመሆን ያብቃችሁ::
ምን ይታወቃል ምናልባት እናት ትሆን ይሆናል ።ልጁ ዲኤኔ አለው እናት ዲኤኔ ታድርግ ብቅርቡ ውጤቱን ማሳወቅ ቢቻል አላህ ይርዳሽ።እውነት ከሆነ ያባቱን ዘመዶች ልታገኚለት ትችያለሽ
Egziabher yirdashal ayizosh yene enati
ኢሻ አላህ አላህ እስኪ እውነት ያድርገው
ፈጣሪ ላንቺም ልጅ ሽን ያገናልሽ ለሹም እናት ያድርግለት አቦ
የሰው ክፋት ከባህር ይጠልቃል 😢
ሰውን የመውደድ ልቡ ከሰማይ ይርቃል😢
ያማል ያሳዝናል ይሰቀጥጣል ይዘገንናል የሰው ጭካኔ😢