አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 392

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 2 หลายเดือนก่อน +133

    ኒቃቧንም ትለብሣለች ትምህርቷንምትማራለች ፍትህ ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን መብታቸው ይከበር

    • @محمدحم-ذ5ح
      @محمدحم-ذ5ح 2 หลายเดือนก่อน +5

      ሳህ ፍትህ ከአሏህ ነው በርግጥ ግን በቻላችሁት ድምፅ እንሁን እኛም ነገ ብገባ ይሄው እጣ ፍታ ነው የሚደርሰን ኒጋብሽን አውልቂና ሂጂ ነው የምንባለሁ ስለዚህ ድምፅ እንሁን

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @tifamily
      @tifamily 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ነገር ምንድነው ያልገባኝ ነገር?
      በቅንነት መልሱልኝ ስላልገባይ ነው?

    • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
      @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 หลายเดือนก่อน +56

    ፍትህ ለሳውዲ ሸቃሊቶች 😢እንደ ዱባይ የምህረት አዋጅ ይፈቀድልን😢

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍትህ ፍትህ

    • @umuferiha
      @umuferiha 2 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fatumaabduu-i2j
      @fatumaabduu-i2j หลายเดือนก่อน

      የምህት አዋጅ ማለት?

  • @محمدحم-ذ5ح
    @محمدحم-ذ5ح 2 หลายเดือนก่อน +90

    ለምድነዉ ግን ታጠቅን 1 ሚሊየን የማናስገበዉ ድራማ እየሰሩ የሚጫወቱብን ነዉ ሮጠን የምናየዉ ምን የምንማርበር የለ

    • @NajatNajat-w4z
      @NajatNajat-w4z 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ታጠቅ እናመሰግናለን

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል።👌👌🥰🥰 የኛሰዉ መቸ የሚጠቅመንንነገር መቸእናበረታታለን

    • @semirayoutube1791
      @semirayoutube1791 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ወላሂ የኔም ምኞትነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ
    @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ 2 หลายเดือนก่อน +31

    ፍትሕ ለሙስሊም ኒቃሚስት እሕቶቻችን 😭😭😭

  • @amenahagazi9671
    @amenahagazi9671 2 หลายเดือนก่อน +15

    ያረብ ኣሏህ ይፈርጀን🎉 ኢቃማችን የተበለቀብንም ኣሏህ ያስተካክልልን 🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 หลายเดือนก่อน +12

    የምህረት አዋጅ ለኛም ይውጣልን ታጠቅየ

  • @jemalMohaamed
    @jemalMohaamed 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታጠቅ ወድሜ እንወዳሀለን የምታገኘውን መረጃ በየቀኑሥጠን ሀቢቢ ሥለአሻራ አተንነው የምጠብቀው የሥደተኞች አባት

  • @ፍቅረነኝ-ሠ8አ
    @ፍቅረነኝ-ሠ8አ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታጠቅ ጀግና ወንድማችን በጣም ከልብ እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ኑርልን እድሜህ ይርዘም አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወንድማችን ታጠቃችን

  • @نغمهطيبه-ط9م
    @نغمهطيبه-ط9م หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ታጠቅ እኔ በኢቃማ ነበር የምኖረው እናም ከ 3 አመት በፊት በነበረው ተፍቲሽ ኢቃማየ ምንም ነገር ሳይሆን ተይዠ ተሳፈርኩ እና አሁን በባሀር ተመልሸ መጣሁ እናመፍትሄ ይኖረው ይሆን ውድ እህት እና ወንድሞቸ አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @VipVip-p7m
    @VipVip-p7m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወድም አችን ታጠቅ አላህ ኼይር ጀዛከላህ ኼይር አሁንም ጥንካሬህ ያስፈልገናል እና በርታልን

  • @sadiyaakmel3477
    @sadiyaakmel3477 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሂጃብም ኒቃብም ትመህርትም አይቀርብንም በአላህ ፍቃድ አይዞን

  • @አቡሁዘይፋአልሀበሺ
    @አቡሁዘይፋአልሀበሺ หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወድማችን ታጠቅ

  • @seadaendrisseadaendris1518
    @seadaendrisseadaendris1518 2 หลายเดือนก่อน +10

    የተበለገ ኢቃማችንን እድናትስተክል ድምፅሁነን😢

  • @youtube4525
    @youtube4525 2 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ይችገረውም ታጠቅ ተሰፍ አተሰቆረጥን
    ኢንሻአላህ ኢቃም ይሰጠናል

    • @qader6010
      @qader6010 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ኢቃማዬ ልሸጥነው እሚገዛኝ ካለ አላህ ካለ አገሬ ልገባ ነው

    • @ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
      @ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 2 หลายเดือนก่อน

      ያች ኢቃማ ለኛ የሆናልደ ጉደ😂​@@qader6010

    • @sbsbvsga48
      @sbsbvsga48 2 หลายเดือนก่อน

      ያንዱ ኢቃማ ላንዱ ይሆናል እዴ ከሆነ ልግዛሽ አስረጅኝ

    • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
      @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@qader6010 ይቻላልእዴ ከተቸለእኔ ልግዛሺ መልሺልኝ

  • @ImorOmor-b6u
    @ImorOmor-b6u 2 หลายเดือนก่อน +6

    ታጠቅ እኔ በዛያራነበር ሳኡድ የገባሁት ግን ተይዠአገርገባሁ ሌላው ሰው ባስርጣቱሲበስም እኔ ባድጣቴበሰምኩ ፎቶምአተነሳሁ መምጣትእችላለሁ ❤❤❤❤

    • @lailamohamed-cc4bi
      @lailamohamed-cc4bi 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አንተ ጎበዝ ስለሆንክ በአንድ ብቻ ፈርመክ ሌላዉ ሞኝ ስለሆነ በአስሩ ፈርመ ከዛ ሌላዉ ፎቶ ሲነሣ አንተ ብልጡ አልተነሣሕም😂

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you my brother every time i hope your information because your information is true information mashaallah mashaallah tabaarakaallah rabbiin ❤❤❤allaah bless you

  • @YasinA-c3j
    @YasinA-c3j 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጲያ ጀግና ነህ ለኔ የድሃዎች አባት እናት ወንድም እህት ነህ አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውንድሜ ስልክህን ባቀው ቀጥታ አንተን ማመስግን እፈልጋለሁ ወላሂ ከቻልክ አሳውቀኝ

  • @abumahir-xn4tk
    @abumahir-xn4tk 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሹክረን ታጠቃችን ህገወጦች ህጋዊ የምንሆንበት መንገድ ቢመቻችልን? ያረብ🤲

  • @hayathu270
    @hayathu270 หลายเดือนก่อน

    ያረብ እዚሁ ሀገር ሁነን የምህረት አዋጂ ይሰጠን አላህ አዛኝ ያድረግልን የሳውዲን መንግስትlove Saudi Arabia 🇸🇦🥰

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን መልዕክቱ ግልፅ ነዉ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ

  • @ImuHuzaifaEndris
    @ImuHuzaifaEndris หลายเดือนก่อน

    Aselamualeyikum werahmetula weberekatu beumra lemehed ashara yiyizal inde

  • @ilahAman-u2l
    @ilahAman-u2l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አላህ❤❤❤ ታጠቅ የስደተኞች አባት እናመሠግናለን🎉🎉

  • @ugfh848
    @ugfh848 2 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله ❤❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሳ አ ትክክል ወላሂ በትክክል ያረብ ርስቃችን በሀገራች ትፈትልን ያአላህ

  • @HaykuYouTube
    @HaykuYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    ታጠቅ እናምሰግናለን ወድማችን ጡሩ ምክር ነዉ የለገስከን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ምርጥ መረጃ ነው 🎉🎉🎉

  • @ኩንፈየኩን-xh3nm
    @ኩንፈየኩን-xh3nm 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ታጠቅ

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allaahi ❤❤ tanks biro

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድማችን

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አስራ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው እድቤት አልጨረስኩም. ምናባቱ. ምርርርርርርርርር ብሎኛል እናቴም አባቴንም በስደት አጣሁ አሁን ወዳገር ልህዲ እያልኩ ነውተወከል አላላህ ብየ

  • @selamselam4750
    @selamselam4750 2 หลายเดือนก่อน +4

    ታጠቅየ እኔ የዛሬ 3 ወር ነው ተይዠ የገባሁት እና አሻራ በሰጠሁበት ሁላ እስከመጨረሻው ኢሪፖርት ድረስ አሻራ ስንሰጥ ዛብጦቹን ወይም ስልጣን ያላቸውን በስማ የሚያስደርጉንን ጠየኳቸው ያሙሀመድ እኔ ሳኡድ ሁለተኛ ሀገሬ ማለት ናት እና በህጋዊ መንገድ ከስንት አመት ብሀላ ነው ወደ ሳኡድ መግባት የምችለው ብየ ስጠይቃቸው በኡምራ ወይም በዘየራ መጥተህ በጊዜው ሳትመለስ ከተያዝክ ከ 10 አመት ብሀላ ነው የምትመለሰው ግን ካለድኩልያ ከሆነ የገባከው ያማለት በባህር የገባ መጅሁል ከ 3 አመት ብሀላ መግባት ይቻላል ነው ያሉኝ ይህ ቅራር ጀድድ ነው ያሉኝ ወንድም ታጠቅ አበዛሁብህ ይቅርታ

    • @MahmudMuhammed-n5x
      @MahmudMuhammed-n5x 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ወንዲም

    • @MahmudMuhammed-n5x
      @MahmudMuhammed-n5x 2 หลายเดือนก่อน

      አሻራ የሚያስዴርጉ ባለ ስልጣኖቹ ስልክ አለህ እንዴ በአላህ

  • @MariamHusen-r5r
    @MariamHusen-r5r หลายเดือนก่อน

    ያጀማአ ስለእስርቤት የምታውቁ አስረዱኝ በአላህ ወድሜ ገተያዘ ቆየ አይደውልም ምም አልሄደም

  • @SaidAmin-e1u
    @SaidAmin-e1u 2 หลายเดือนก่อน

    ታጠቅ የስደተኞች ድምጽ ኢናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ከኩፉ ይሰውርህ ወንድሜ❤❤❤

  • @BdHa-e6z
    @BdHa-e6z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላ ሀይር ወድም ታጠቅ

  • @AbduMamude-k2o
    @AbduMamude-k2o หลายเดือนก่อน +1

    ታጠቅ ወድሜ እደትነህ ሰለአሻራጉዳይ ካሳኡድ የተመለስነው አድሳባ መየትአችላለንደ

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 2 หลายเดือนก่อน +4

    ረ እዝሁ ሳውዲ ያለነው ዝም ብሎ ኢቃማ ማሰራት ይፈቀድልን

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
    @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያም አለ ይህ አላህ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው በስደት ያላችሁ አትጨነቁ

  • @ጀሚላያይቶብ
    @ጀሚላያይቶብ 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ❤❤🎉🎉🎉

  • @seadamusa-q1v
    @seadamusa-q1v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጡሩ መረጃነው እናመስግናለን ለኛም እዚሁ ባለንበት ቂቃማ ቢፍቀዲልን ሀሪ ነበር አይታወቁ የአላህ ነገር ተስፍ እናረጋለን

  • @MuntahaNasr
    @MuntahaNasr 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውድማችን በረታልን👍👍👍👍👍👍👍

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የመጣሁት በዚያራ ነው ግን ኢቃማ ማውጣት አችይም አሉ እባካችሁ የምታቁ ንገሩኝ በአላህ ወድሜ ታጠቅ እባክህ የምታቅ ተሆነ ተባበረኝ 😥😥

  • @tube3356
    @tube3356 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለምህርት አዋች ቤተሰብ ናፍቆናል ገብተን ህጋዉይ መሆን እንፈልጋለን የምትሉ 😢😢

  • @AliZeynu-by7sf
    @AliZeynu-by7sf 2 หลายเดือนก่อน +1

    Saudi ዟሊም አገር ናት ምን አትጓጉ ወጎኖቼ እዛ የተሰረው ገንዘብም በረካ የለውም !! የሳኡዲ ህግ በጣም አስቀያሚ ነው ምንም የማሻሻል ህግ አይኖርም ። ምንም ወንጀል ያልሰራውን ወንጀለኛ ብለው እየፃፉ ለኡምራ እና ለሀጅ እንዳንገባ ተከለከልን እንኳን ለስራ ሊያስገቡን ..!

  • @AbdelaBuser
    @AbdelaBuser 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘካለከይረን

  • @iubabahassen7657
    @iubabahassen7657 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንያማረምክርነው
    የመጨረሻው
    ጀዛከላሕ

  • @ghada1723
    @ghada1723 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን.ታጥቅ.እውንት.ነው❤❤❤❤.ልውጥ.ይልም

  • @MsKhadaz
    @MsKhadaz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተዛገር በስማርጌ ሄጄ መለስ በስማይዘኛ ላይ ይዘኝ በንግድ ቢዛ ንግድ መጀመር ስለፈለግኩ ነው ይሄንን በቪዲዮ እንደዚሁ ብታብራራለን ደስ ይለኛል የብዙዎቻችን ጥያቄ ስለሆነ ድረስ

  • @emainseid2191
    @emainseid2191 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድም ታጠቅ የኛ ቅን ወንድም የስደተኞች አባት

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘ ከአለህ ከይር ታጠቅ

  • @Mediyutube
    @Mediyutube 2 หลายเดือนก่อน +2

    እር ባአላህ የምህርት አዋጅ ለምንዲነው ሳኡዲስ የማይሰጠው ያአላህ አላህ ፈርጃውን ቅርብ ያድግልን😭😭😭😭😭😭

  • @user-us8pq3qi1hAli
    @user-us8pq3qi1hAli 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግልፀነው እናመሠግናለን የተናገርከው ❤❤❤

  • @Zubada-w2r
    @Zubada-w2r หลายเดือนก่อน

    ኣሳለሙ ኣላኩም ጢያቄ ኢሻራ ኣለቡኚ ሳዉዲ ሊሂድ ዪፋሊጋላሁ ምንማድራግ ኣላቢኝ ኢባኪ ሂን❤❤❤❤

  • @AbdiljebarRida
    @AbdiljebarRida 27 วันที่ผ่านมา

    ታጠቅ በአላህ ሳዑዲዓረቢያ የነበረ በከፊል ወይም በእስፖንሰር ምክኒያት መኖሪያ ፍቃድ የወጣ ሰው ወይም ተበላሽቶ የወጣ ህጉ ምን ያህል አመት ነው?? ወይም ለመመለስ ምን ያህል ግዜ ነው ሀገር ቆይቶ ሳዑዲዓረቢያ መመለስ የሚችለው??

  • @hayat6252
    @hayat6252 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለንታጠቅ

  • @ሪቺ
    @ሪቺ หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለኩም ታጠቅ ወንድሜ አስር አመት አልፎታል በባሀር ሲመጣ ነበረ ላይ ነው የተያዘው መግባት ይችላል

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @taibanooryeimam
    @taibanooryeimam 25 วันที่ผ่านมา

    ❤ሀይ

  • @FarihTube
    @FarihTube หลายเดือนก่อน

    ያአላህ አሻ ይነሳልን ዱባይ ተቀምጨ ሁሌየም ልቤ ሰኡድ ነዉ ማን እደሳዉድ😢❤❤

  • @MekiyaSherfaSankura
    @MekiyaSherfaSankura หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍👍ሹክረን

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ፍትህ ሀገራችን ላይ ሂጃባቸዉን ለተከለከል እህቶቻችን ታጠቅየ የኛ ልዩ ወንድም ኑርልን እህት ወንድሞቸ በዱአችሁ አትርሱኝ ዉስጤን ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል እዉነክን ነዉ ስራ የለም ሳኡድ አረቢያ በየቤቱ ራሃብ ሊሞቱ ነዉ እኔም ሁለት ወሬ አጥጋቢ ስራ የለም ቢመጣም አይገፋ ሳኡድ አብቅቶባታል እንዴበፊቱ አይደለችም ምክንያቱም ከትንሽ እስከ ትልቅ ያለዉን ስራ የራሱን ዜጋ እንድሰራ እያረገ ነዉ

  • @nunugraceTube
    @nunugraceTube 22 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ታጠቅ በአላህ ንገረኝ እስኪ ዱባይ ነኝ ከአሰሪወቸ ጋ ልመጣ ነበር አሻራ ፈራሁ እነሱም ሁሉን ጨርሰዋል ግን 7አመት ሁኖኛል አንዳንዶች 10አመት ካልሆነ ይሉኛል ግራ ገባኝ ሰወቸም ሊከስሩብኝ ነው

  • @AszAsz-ef1yc
    @AszAsz-ef1yc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጠለብ,የጠፋን,,ባለቀበት,ፓስፖርት,ሊሲባሲ,ማውጣት,ይቻላልን,መልስልኝ,,ጀዛእህን,ከአላህ,አላህ,አግኝ,ምርጥ,ወንድማችን

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንእኛ አለበስማብንግባታጠቅይእርዲን እነዚየምግስትከርሳሙችአይሰሩምእኔእናቴናፈቀች❤❤❤❤

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 หลายเดือนก่อน

    አሰላም ወአለይኩም ያጀመአ የታጠቅን ቁጥር የምታቁ ስጡኝ በአሏህ ፈልጌው ነው

  • @አቡአባበክር
    @አቡአባበክር หลายเดือนก่อน

    እሺ ታቅ ሠላምነው

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @asdfqwer1916
    @asdfqwer1916 6 วันที่ผ่านมา

    ታጠቅ ወንዲሜ አሁን ተይዘወ ወደአገር የገቡ በኢቃማ መምጣት ይችላለ አይችሉም

  • @DjgmHkhjj
    @DjgmHkhjj 2 หลายเดือนก่อน

    የአለህ አላህይርዳን

  • @bhaiind3289
    @bhaiind3289 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታጥቅወንድሚአላይጥብቅህ❤❤❤❤❤

  • @zeyinbeebrahim9092
    @zeyinbeebrahim9092 2 หลายเดือนก่อน +3

    በስማ ያለባቸውም ቢመጡ አሪፍ ነበር በህጋዊ

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከላ ታጠቅየየየየየ

  • @ዜድሻየሀራዋ
    @ዜድሻየሀራዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክል

  • @EberahimGubena
    @EberahimGubena หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @wediabegaz
    @wediabegaz 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @فاطمهفاطمه-ه6ح7ل
    @فاطمهفاطمه-ه6ح7ل 2 หลายเดือนก่อน

    Tateq wendime inne kegebahugn amete,new ichilalew weyii melisilign be imbasii new yegebahut?

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታጠቅ ወድሜ እባክህ ስለኳተር ጠይቅልኝ የአይን አሻራ የጣት አሻራ ነበረብኝ ከወጣሁ 6አመቴ መሀድ ፈልጌነበረ

  • @ቢንትታደሠ
    @ቢንትታደሠ หลายเดือนก่อน

    እደዉ ሦለሂማን አብደላ እምን ደረሦ ይሆን አላህ ባለበት ሠላም ያድርገዉ

  • @ቢንትታደሠ
    @ቢንትታደሠ หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ሠወቻችን የከሠሡን እደት ይሆን እምንገባዉ ያጋጠማችሁ ካላችሁ ብትነግሩኝ
    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @kedrabdelah5619
    @kedrabdelah5619 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ህገወጥ መሆን አይፈልግም ዳገት ሆነብን እጅ ስለዝህ ሳኡዲ ያለኖች ይፈቀድልን

  • @Rimbintbaba7160
    @Rimbintbaba7160 หลายเดือนก่อน +1

    ታጠቅ ድሴፓሴ አለ ወይ በውን ሰአት ለአዋቅ እስክ መልስልኝ ሀዳረ ውድሜ

  • @SofiaHab
    @SofiaHab 2 หลายเดือนก่อน +1

    በላገል ሁሩብ ላለብን ድምፅ ሁነን ታጠቅ ህጋዊ መሆን እንፈልጋለን😢

  • @HgUg-fq1rt
    @HgUg-fq1rt 25 วันที่ผ่านมา

    ታጠቅ በረረ ቁሞል እደ የስር ቤት

  • @እድሉ
    @እድሉ หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይም ታጠቅ ለአላህ ብለህ መልስልኝ እናቴ ኢጋማ ነበራት ለኢጃዛ ለ3ት ወረ ብላ ከሄደች እረመዳን 3ትአመቷ ነበረ በወቅቱ ኮረና ተብሎ ተዘግቶ ነበረ ከፊሏ አራዝምላት ቢባል እቢ አለ እናቴ መምጣት ትፈልግ ነበረ እባክህ በኡምራ በሀጅ ብትመጣ አሻራ ይመልሳል ወይ

  • @zahraali1266
    @zahraali1266 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ከፊል እቃማችን ይሰራል ያረብ ተናዚል ማድረግ ሰለቸኝ የተበለቀ ኢቃማ ይነሳልኝ

  • @emutube2623
    @emutube2623 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታጠቅ ስለ በላቅ መስተካከል አድስ ነገር የለም ወይ ከፊል ሳያዉቅ ማስተካከል ?

  • @regeff-s9i
    @regeff-s9i 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፖሥፑረት ላለን ሊቃማ እደዱባወች የምህረት አዋጅ

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 หลายเดือนก่อน

    ታተቅ ሚዲያ ፓስፖርት የ አባት ስም በፍርድ ቤት አስቀይሬ ነበር ሀጅ የሄድኩብት ቃሲም ይብሬ ነው አሁን ቃሲም ኢብራሂም ነው ኡምራ ብሄድ ይመልሱኛል

  • @VertyVerty-p3h
    @VertyVerty-p3h 2 หลายเดือนก่อน +1

    አው የመሂሪቲ አዊጂ በመጢ ውዲሜ❤

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለኩምሠላምእራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለንወድምታጠቅ አላህይጠብቅህየአላህእዚነትእራህመትከይለይቅ ይቃማ የለምእድ

  • @MsKhadaz
    @MsKhadaz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ታጠቅ እኔ የምፈልገው በንግድ ቢዛ መምጣት ይቻላል ከዛ ሀገር በስማርጎ ሄዶ ለንግድ መመላለስ ይቻላል ይሄንንም ብመልስልኝ

  • @saada1236
    @saada1236 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅርታ ጋር ስልክ ቁጥር ህን አሰቀምጥልን

  • @khdigahafrica3511
    @khdigahafrica3511 2 หลายเดือนก่อน

    Assalamu Alaikum I love yet affano እኛ እንደ ዱባይ ይቅማ እንዲሰራለን ሆነ አንተ ተሰሚነት አለ እንደምትሆነው ሰራ ስለ ጣፋ እባክህ ድምጽ ሆነን ሆነን መንግስት ስለሚሰማ እባክህ ሆነ

  • @keriyeshefa3561
    @keriyeshefa3561 หลายเดือนก่อน

    ታጠቅ ጃዘክ አለህ ኸይረን ግን አሁን በረረዉ ለምን ቆሞወል

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 2 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላይ ወበረካቱሁ ወንድም ታጠቅ ለምታቀርብልን መረጃ ልክ ነህ ታጠቅ ባሁኑሰአት. ሳውዲ ከመቀመጥ ካገር ገብቶ ስራ መፍጠር ይሻላል እኔ ደሞ መሄድ ፈልጌ ከፍሌ ከሶኝ መውጣት አልቻልኩም

  • @Sdf-p8p
    @Sdf-p8p 2 หลายเดือนก่อน

    Yeseme Sudanese mesetekakele ayecilemeda

  • @ZebibaJihad-i6p
    @ZebibaJihad-i6p 2 หลายเดือนก่อน

    Ene ba ziyaara naw yematawut arab ka 6 bafit amataching gin iqama alsarachilingm kazan wuci yesaraw neng silazih woda agar hije mamalas ichilalaw ways??

  • @TesfayGerezihar
    @TesfayGerezihar หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ሲጀምር መረጃ ስጠን ወንድም?

  • @seadamusa-q1v
    @seadamusa-q1v 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍ ነው

  • @aset4344
    @aset4344 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጀዛህን ይክፈለው ታጠቅየ ወንድም ኢቃማ ኑሮቸው ተይዘው እደገና በዋስ ወተው ትኬት ቆርጠው የሄዱትንስ መምጣት ይችላሉ ወይ እስኪ መልስልኝ