"የትኛው አልማዝና ነዳጅ ነው የሚያባላን!?” አርቲስት ይገረም ደጀኔ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 ปีที่แล้ว +15

    እንደኔ ይገረምን የሚወድ ግጩ። እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አስተዋይ አምስት አመት አዝናንታችሁናል፣ አስተምራችሁናል እናመሰግናለን ።

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
    @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 5 ปีที่แล้ว

    ይገረም ምርጥ ሰው ስለሀገር ጉዳይ የተናገርከው በጣም ደስ ይላል ተማርን የሚሉት ናቸው ሕዝባችንን የመረዙት ብቻ እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን ግዜው ያስጠላል

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว

    ይጌ በጣም ጥሩ መልክት እስኪ ንግራቸው ከሰሙህ እነሱ ብራቸውን እንጂ ስለ ሰው ነብስ አይጨነቁም

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 5 ปีที่แล้ว +2

    Much respect artist Yegerem , you have the purest soul may GOD bless you.

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 5 ปีที่แล้ว +13

    ይገረማ ተባረከ አሜን

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 ปีที่แล้ว +9

    በሀገራችን ገዳይ ባለህ ሀሳብ እኔም እጋራሀለሁ ማስተዋሉን ይስጠን ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።በቀጣይ ስራችሁ ብዙ እንደ ሀገር የሚያቀራርብ ስራ ብትሰሩልን ። ሀሳብ በማፍለቅ እንተባበራለን ። ሁላችንም ስለ ሰላም መጸለይ ግድ ይለናል ። ጎጠኞች ይፈርሳሉ ኢትዮጵያ ግን በጎጠኞች አትፈርስም። ውስጤን ያነበብክ ነው የመሰለኝ የሚሊየኖች ስሜት ነው ።

  • @yetayemaryamlji4719
    @yetayemaryamlji4719 5 ปีที่แล้ว +8

    አፈማር ስወድክ ዘመንክን እመቤቴ ትባርክልክ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ትላንት ችግር ኖሮ ቢሆን እንኳን ለምንድነው የዛሬው ትውልድ ይቀጣል ፈጣሪ ይደርስልን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይደረግ የጀዋር አይነት ነፍሰ በላ እያለ እንዴት ሰው ሰላም ያገኛል እግዛብሔር የእጁን ዋጋ ይክፈለው ከምድረ ገፅ ያጥፋው አሜን ።

    • @gy8086
      @gy8086 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለኢትዮጵያ amen 🙏🏽!

  • @emawayeshkassa8502
    @emawayeshkassa8502 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም እንዳተ ይሁን እግዚአብሔር ቦና ይስጠን

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 5 ปีที่แล้ว +4

    በስማም ምን አባቴ ልበልህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 5 ปีที่แล้ว +1

    Well said artist Yegerem. Thank you. God bless Ethiopia 💚💛❤

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 ปีที่แล้ว +1

    Great speech yigerem Dejene!!!

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የወረደ ተግባር ነው ሰው እንዴት በዘር ይባላል እኛ ከልላ ሀገር እየተጋባን አይደል እንዴ ኧረ ፈጣሪ ደና ነገር ያምጣልን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 5 ปีที่แล้ว +3

    ይገረም ትክክል ብለሀል ወንድሜ ጌታ ይድረስልን።

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 ปีที่แล้ว

    Yegerm konjo nefes alh, you are very matured and genuine guy stay blessed!!

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስት ይገረም ደጀኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว +1

    ማራምን አለቀስኩ ይጌ ጀግና የተዋህዶ ልጂ

  • @eteneshayalew5919
    @eteneshayalew5919 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow !!!. God bless you 💚💛❤

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ነብሴ

  • @btlhamegrmayyoutube2465
    @btlhamegrmayyoutube2465 5 ปีที่แล้ว

    አስለቀስከኝ ማርያምን እንደው ሀገራችንን እመአምላክ ትጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samiafro7253
    @samiafro7253 5 ปีที่แล้ว

    Thanks for reading my mind...

  • @kedi1192
    @kedi1192 5 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል የትኛ ነዳጅ የትኛው አልማዝ ነው እሚያባላን ወያኔ እና ኦነግ የበታችነት ስሜት ስላለበት ነው

  • @n2rjodagmawit23swill9
    @n2rjodagmawit23swill9 5 ปีที่แล้ว

    yege betam gobez asetewaye sew E/r mulu zemenhen yebarek meret Ethiopiawi💚💛❤️💚💛❤️🤭

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሌም መልካም ነው የምትለው

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ይገረም ግን መሥማት እንጂ መተግበሩ ላይ አልቻልንም ። መንግስት ለዚሕ እገዛ ማድረግ አለበት።

  • @eyadalimahamed
    @eyadalimahamed 5 ปีที่แล้ว +8

    መላው የሰደት አለም ላይ ያላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስኪ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ የበረታቱኝ

  • @ኒቆዲሞስበርናባስ
    @ኒቆዲሞስበርናባስ 5 ปีที่แล้ว

    ይገረም ተባረክ

  • @worldwide-EtUs
    @worldwide-EtUs 5 ปีที่แล้ว

    አሪትስት ይገረም በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ በዑነት

  • @saratartoussi356
    @saratartoussi356 5 ปีที่แล้ว +2

    Good job yegerm

  • @nine_digit
    @nine_digit 5 ปีที่แล้ว +1

    አርቲስት ይገረም ደጄኔ ሲላችሁ #
    ጨቡዴ እና አማረን subscribe አድርጉት ብሏችኋል።ትእዛዝ አክብሩ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 5 ปีที่แล้ว

    Minale lehulu Endante kena biyaregew......God bless you and all ur family and all u do.♥️😀😀

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔም ጥያቄ ነው በምንም መልኩ የአሑን ትውልድ ተጠያቂ መሖን የለበትም

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምችትየ እደው ሳቅህ ስወድልክ ደስታ እሞላለሁ አትን ጠቅላይ ሚንስቴር ብትሆንልን ምኟቴ ነው ምርጥ አገላለፀ ነው

    • @ghh6681
      @ghh6681 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ
      አረ በህግ ሀገር መምራት ድራማ እንደመስራት ነው እንዴ-

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለካል ይገረም ምንም ሳያንሳት ኢትዮጵያ ህዝቦቿ ማስተዋልን አጡ

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว

    The answer is as long as Hiwat and Gawar are the forces behind all of this not the people.

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou 5 ปีที่แล้ว +1

    ይጌ ሰለምክ ይብዘ በጠም ትልቅ መልዕክት ነው አዕምሮውን አስፍቶ ለታቀበላ ሰው

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 ปีที่แล้ว

    Yegerm chewa sew konjoooo lnefes aleh tenkat 🙏🙏😍😍

  • @wiaamcell9835
    @wiaamcell9835 5 ปีที่แล้ว +2

    😘ጤናይስጥህይገረም

  • @hayatmuhammed150
    @hayatmuhammed150 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow konjo new yega

  • @werkenishwerkenish7460
    @werkenishwerkenish7460 5 ปีที่แล้ว

    ይግረምዬእድሜናጤናይሥጥሕ

  • @youtub6897
    @youtub6897 5 ปีที่แล้ว +1

    Egarame batame now ya mewodeke 1000 amati nureii 😙😙😙😙😙😙😙😙

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 ปีที่แล้ว

    ይገረምዬ የኦሮቶዶክስ ልጅ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 ปีที่แล้ว

    Ygerem Bewneti Egziabher Edemina tena yestih Endante Ayneti sew new Emiyasfelegen

  • @የፍቅርዬእናት
    @የፍቅርዬእናት 5 ปีที่แล้ว +4

    ሞጋቾች ማለት አይደለም ተዋናዩቹ ተመልካቹም ቤተሰብ ሳይሆን ይቀራል

  • @habeshatechno2195
    @habeshatechno2195 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ገለፃ

  • @sababelachew2193
    @sababelachew2193 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @mememem3737
    @mememem3737 5 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ 5 ปีที่แล้ว

    አሁን ግን መከላከያው ዝም ማለት የለበትም የህዝብ ስለሆነ ከህዝብ ጎን መቆም አለበት እነዚህን ደደቦች ይለወጣሉ ብሎ ማሰብ ከንቱ ነው ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 ปีที่แล้ว

    Enga lemin tilalachu yaschegerew 2 biheroch nache enesu beluna wukesuachew yetnigaw nedag endemiyalbalachew teykuachew lelawun hizb aygdelu

  • @ziadabdu7098
    @ziadabdu7098 5 ปีที่แล้ว

    Gobzh absa

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 ปีที่แล้ว

    Yige merete sew selam fiker deseta yehuneleh esekebetesebochehe

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว

    ፐ ትክክል ይጌ አስተዋይ የቱነዳጂ

  • @senidaruniga513
    @senidaruniga513 5 ปีที่แล้ว

    Yega Lemesema Sew Yat Melikt Beki New Eski Fetari Libona Yestachew

  • @sarafiker4985
    @sarafiker4985 5 ปีที่แล้ว

    Nigigiru diss yelale egizeyabeher selam lagirachen yameta

  • @sofiaaweke1936
    @sofiaaweke1936 5 ปีที่แล้ว

    አላሙዲ ከወለጋ እና ሲዳሞ እየዘረፈ ለአመንዝራ አርቲስቶች የሚያከፋፍለው አያበላላም

  • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
    @ማሪፋ-ጠ4ጀ 5 ปีที่แล้ว

    tiru melikit new gin digay erasochi ayisemu

  • @RohaTechShow
    @RohaTechShow 5 ปีที่แล้ว

    የኮምፒዩተር ቱቶሪያልና የቴክኖሎጅ መረጃዎች። Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ያግኙ። ስራችንንም ይደግፉ።
    th-cam.com/users/RohaTechShow

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 5 ปีที่แล้ว

    ይጌ የኔ አንደበተ ርቱ ምን እንደምል አላውቅም የምር አለቀስኩ ስትናገር ሆዴን አንሰፈሰፍከው ምናለ ሁሉ እንዳንተ በሆነ በፈጣሪ ቁጭትህ ይገባኛል እውነት ይሄን ቂም እና በቀል መቼ ነው ከኢትዮጵያ ሚጠፋው

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 ปีที่แล้ว

    yege ewenetehen newi fetare yeferedebachewi

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 5 ปีที่แล้ว

    Yige ye orthodox leje nurlgen

  • @haniwill521
    @haniwill521 5 ปีที่แล้ว +1

    Minem Aynet timehirt Sechi Aydelem, just ye normal human day today life new , kenesu Yilek, Betoch betam Timehirt Alew., Ahun Girgiru, Ke wanaw Dirama Beza Eko , beka ,yibkan, ? Btw ke great Anathomy personal lifachewim yitayal, fiker, teb, hulu Alebet ...real ye Hospital tarik Endsu new mawedaderih gin Difret new 🤣🤣 Aye yigrrem yaw Enjerah Silehone Magagal Alebih....yaw dr Kokeb, demo Endatichenek....kkkk

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 ปีที่แล้ว

    ምን ይደረግ እባቦች በዙና እግር ተተራመሰች

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 ปีที่แล้ว +1

    Yegya yna sebla sewedh

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞጋቾችሁ ይገርማል እሱንካን አለቀ እኔ እዚህ ተቀሚጭ ግዜው እንዴት ይፈጥናል

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔሥ ብትይ እሕቴ አይሥደት ሥቱ አለፈ እኔ በሠዉ ቤት ሥለፍ

    • @yotube4
      @yotube4 5 ปีที่แล้ว

      @@demospaewe2888 ኡፍ አይዞኝ ፈጣሪ ጤና ብቻ ይስጠን

  • @jimmysami4043
    @jimmysami4043 5 ปีที่แล้ว

    abo ymechh ygerem endet des ylal yemtaweraw

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 5 ปีที่แล้ว

    Woow astasasab

  • @haptomadciel5061
    @haptomadciel5061 5 ปีที่แล้ว

    Mech egna hon lesltan blo yesetanoch amagn kemado eyetazeze new lemn chklat slelelew

  • @yetshaasfaw5139
    @yetshaasfaw5139 5 ปีที่แล้ว

    Adebth n wededkut edma ketana yadlh

  • @liliabera4200
    @liliabera4200 5 ปีที่แล้ว

    Yega zemnek hulue yhebarke

  • @rigbelemlem6103
    @rigbelemlem6103 5 ปีที่แล้ว

    Swedih

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 5 ปีที่แล้ว

    Yega asellksekagn

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 ปีที่แล้ว

    የአባት እዳ ለልጅ በኒለው አለማምንህ ምናልባት ያስኬዽ ይሆናል እውነትን ለሚቀበሉ እና ለእውነት ልጆች። የምኒልክ ልጆች እነ ቴዲ አፍሮ ግን ምኒልክ በኦሮሚያ ያደርገው የጦርነት ጭፍጨፋ የተቀደሰ ጦርነት እና ኦሮሞን ከጣኦት አውጥቶ ወደ አማራን ስሙንም እምነቱንም የቀየረ እና እንጀራ መጋጋር ያስተማረ ነው እያለ የሚያፌዝብንን ባቢይ የሸፍጥ መደመር አፊዞ አውሬው ዛሬም ኦሮሞን ሊውጥ በልጅ ልጆቹ መንጋ እያልን ነው ያለው ሊነዳን አስቦ፡ አይ ቅዠት!!!

    • @genetyilma7780
      @genetyilma7780 5 ปีที่แล้ว

      አብይን ካላነሳህ እንቅልፍ አይወስድህም አይደል በርታ

    • @gy8086
      @gy8086 5 ปีที่แล้ว

      ሞቲ ጋሪ ጃዋር kezetame! Nehe werga Erterawy yesaflhen tarike bednbe awera! Endante ayntun merkna chate yemrken ormon aywklme!!

  • @emanuemanu143
    @emanuemanu143 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ