Ethiopia - ሁለት አባት አለሽ | ጀዋር ወደ ኬንያ…

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ย. 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 426

  • @user-il6pk1fm3r
    @user-il6pk1fm3r 10 หลายเดือนก่อน +26

    እኛስ በሰውአገር የተቃጠልንው እረፍት የናፈቀን የትእንግባ ሀገራችን እደውሀ እየጠማችነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔🖤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h 10 หลายเดือนก่อน +11

    ትክክል ነህ ወድማችን ኢትዬጵያችን ትኑርልን ለኛ ሊላ ሀገር አመራጭ ሀገር ለለለን እምየ እናቴ ኢትዬጵያዬ ኑሬልን ሰላምሽ ይመለስ።😭😭😭😭

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h 10 หลายเดือนก่อน +13

    ፋኖ የአማራ የኢትዩጵያ ኩራት ድል ለጀግናው ፋኖ።💚💛❤️💪💪💪💪

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k 10 หลายเดือนก่อน +15

    መጥፎ ሰወች በዚች ምድር ላይ በሰላም የሚኖሩት በዲሆች በሚስኪኖች ነው የአላህ መልእክተኛ አለይሂ አሰላላቱ ወሰለም መጥፎ የሰራ የስራውን ያገኛል መልካም የሰራ እንደዛው ጊዜው ቢረዝምም የሰራቸውን አያጡም

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h 10 หลายเดือนก่อน +37

    ሚስክ ለአማራ ህዝብ ነዉ ኢትዮጵያለ እየተጨፈጨፈእና እየተገደለ የሚኖረዉ አይዞን አማራዬ ድሉ በቅርብ የኛ ይሆናል ኢንሻ አላህ

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጅዋር በረከትህ ለጠቅላዬ ይድረሳቸው ::
    አምልጡ ብለህም ምከራቸው የፋኖ ድል እርግጥ እየሆነ ነው :: ድል ለአማራ ፋኖ 💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️

  • @fasilget9503
    @fasilget9503 10 หลายเดือนก่อน +24

    ጀዋር ኬንያ ገባ ሲባል ምንትዝ አለኝ በቀደም የግብርና ሚንስተር የብልፅግና ባለስልጣን ፋኖ ከመጣ እኛ ቁጭ ብለን አናይም ኬንያ ገብተን እንታገላለን ካሉት ጋር ተገጣጠመብኝ ኢቺ ነገር እኛም አልገባንም

    • @santaw5392
      @santaw5392 10 หลายเดือนก่อน

      💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣
      DR. ABIY, PLEASE LEAVE THE COUNTRY BEFORE THE WORST HAPPEN TO YOU & YOUR FAMILY!!!💣💣💣💣💣💣💣

    • @tt-qt8fp
      @tt-qt8fp 10 หลายเดือนก่อน

      Fano wede oromiya migebaw be hilmu new😂😂

    • @santaw5392
      @santaw5392 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@tt-qt8fp WHERE'S OROMIYA?

    • @younusroza288
      @younusroza288 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@tt-qt8fpamarn kll kalefu oromiya kelal new

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 10 หลายเดือนก่อน

      ጃዋርን ኬንያው ገባ? ኬንያ ለኦነጎችም አልሆነች። በአንድ ወቅት ኦነጎች ናይሮቢ መሽገው ነበር። ብዙም ሳይቆዩ የኬንያ መንግሥት አባረራቸው። በእድሜ የገፉት እነ ኦቦ መኮንን ገላን በውጭ አገር ሕይዎታቸውን ጨረሱ።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 10 หลายเดือนก่อน +25

    አይ ምን ዋጋ አለው ሀገር ከመቀየር ጭንቅላት መቀየር ይሻል ነበር 🙄 የሰሩት ግፍ ይዘዉት ነው የሚዞሩት 🤔ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ 🤲🤲

  • @alamal2812
    @alamal2812 10 หลายเดือนก่อน +25

    አሁን ድሉ የተገፋዉ የአማራ ህዝብና የጀናዉ ፋኖ ነው አማራ ያሸንፋል ምክኒቱም የተገፋ ህዝብ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ትሳኤ አቅርብልን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy 10 หลายเดือนก่อน +1

      አማራ ብቻ አደለም የተገፍው ሁሉም ኢትዩጲያዊ ነው

  • @fatumamohammed7923
    @fatumamohammed7923 10 หลายเดือนก่อน +25

    የደሀውን ልጅ እያስጨረሱ እነሱ ወደ ሁለተኛ ቤታቸው ይሄዳሉ😢😢😢😢

  • @FatumaAssfa
    @FatumaAssfa 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖዬ የኛጀግኖች አተራመሣችሁት ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 10 หลายเดือนก่อน +7

    አማራ እኮ ሌላ ሀገር የለውም ሀገሩ ኢትዩጺያ ብቻ ናት ሀገሬን ሲል ይሞታል🇲🇱🇲🇱ለዚች ለባንዲራ ይሞታል ድል ለአማራ ህዝብ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 10 หลายเดือนก่อน +10

    ያአማራን ደም የጠጣ ነወ ጀዋር የወለጋ አማራ 😢😢😢😢😢😢😢በጀምላ ነዉ እኮ የተቀበሩት ሙሲሊም ክርስታኑ አይይ

    • @hnadyalturki1551
      @hnadyalturki1551 10 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ውሸተም ጁሐረ የነበረ በወለገ ሰው ሲጨፈጨፍ እሰረ ቤት ነበረ ወረኝ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኛስ በሰዉ ሀገር የተቃጠልነዉእረፍት የናፈቀን የት እንግባ ሀገራችን ናፈቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ አንተ በቃቃ በለንን😢😢😢😢😢5:15

    • @user-zy7eg4pt5e
      @user-zy7eg4pt5e 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢💔💔💔

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 10 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖኖኖኖ 💪💪💪

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 10 หลายเดือนก่อน +27

    የነ ጀዋህርና በቀለ ገርም ውጤት ነው ያሁሉ የወሎ አማራ በማንነታቸው የተጨፈጨፍት የቀብር አፈር እንኳን የተነፈጉት ምድረ ሰው በላ መቼም እንቅልፍ አትተኙም😢😢😢😢😢😢

  • @sadasada306
    @sadasada306 10 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ የሚል ትንታኔ ነው አወ እነሱ እማ የድሃውን ልጅ እንደሳት ማገዱት እንደ ጤዛ አረገፊት ከዛ የራሳቸውን ቤተሰብ በሰላም ሀገር ደልቷቸው የኖራሉ በትግራይም እንደዛ ነው የነበረው የድሃው ልጅ እንደ ቅጠል እረገፈ የሀብታሞቹ ልጆች በተጣለለ ሀገር ደልቷቸው ይኖራለው😢😢😢😢

    • @hnadyalturki1551
      @hnadyalturki1551 10 หลายเดือนก่อน

      ብዙም አትደሰት የውሸት ዜና ሰለኦነ የመጨረሻውን ሰው የሚሰቀው ጁሐር ነው እሺ

    • @younusroza288
      @younusroza288 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hnadyalturki1551gn lemn weta ? Mengsti degafi hono aneber ende?

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 10 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ 💪ድል ለፋኖወቻችን💪

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 หลายเดือนก่อน +10

    ድምፅህን ስወደው ❤ አጀብ ነው እውነት ነው ድል ለፍኖ ድል ለተገፍው አማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 10 หลายเดือนก่อน +13

    ፖለቲካ ንግድ ነው አባዬ ጀዋር ብሩ አጭዶ ነው ይብላኝ ለደሀው😢😢😢

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @hnadyalturki1551
      @hnadyalturki1551 10 หลายเดือนก่อน

      ኢድ በክ ጁሐር የተማረከው እብለኛ ለንተ በጥለቸ ለተወረከዉ አሰመሰይ ኡለ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 10 หลายเดือนก่อน +2

    ብልፅግናዎች ጨካኞቹ የአማራን ህዝብ መልካቸውን እየቀያየሩ አስጨፍጭፈው የትም አያመልጡም።ድል ለአማራ ፋኖዎች።

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 10 หลายเดือนก่อน +8

    ህዝብን አፋጅተው፣ አሳርደው ጀንበር ስጠልቅባቸው መሸሻቸው የሚጠበቅ ነው ፣ትግላችን ከስር መሰረቱ የዘር ፖለቲካን ከነ ህገ መንግስቱ ነቅሎ መጣል ነው ።በምትኩ ሀገራችንን ለዜጎችዋ እኩል የሆነች ፍትህ የሰፈነባት፣ኢትዮጵይን ያስቀደመች ሀገር መፍጠር ነው። ዘረኝነት ይውደም !!

  • @alealex206-
    @alealex206- 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልድ ለአማራ ፋኖ
    ኢትዮጵያ አማራ የተባለ አባት ሰለአለሸ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን። ድል ለአማራ ፋኖ

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሠላም ለሀገራችን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 10 หลายเดือนก่อน +18

    ይብላኝ ለደሀ ልጅ ለነሱ የቁማር መጫወቻ ሆኖ በየበረሀው ለሚረግፈው ይብላኝ ለዛች ምስኪን እናት ዋ ስንት ሆና አሳድጋ ማና ለቀርችው ያሳዝናል ስላሙን ያምጣልን ያን እጣ ለአብይ ቅቤውም ያቅርብልን

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 10 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ይብላኝ ላልታደለችው ኢትዮጵያውያን እናቶች ፖለቲከኛ ጥቅማቸው እስኪነሳ ድረስ ነው እህህህህ አገሬ

    • @yr656tyeuduru2
      @yr656tyeuduru2 9 หลายเดือนก่อน

      በጣምወላሂ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያዊ ያና ህዝቦቿግን ለዘላለምከፈጣሪ እስከመጣ ይኖራሉ 😭😭😭😭☝️😭☝️😭☝️😭 አብይ አረድከን ቆይ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 15 วันที่ผ่านมา +1

    Mengestu Hayelemariam wos a Very great man he love Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 10 หลายเดือนก่อน +26

    ለኛ ለሚስኪኑ ህዝብ ይድረስልን መሸሽ መጠጊያ የለለን ህዝቦች ወደያት እንሂድ ሰላም ስጡን እረፍት ናፈቀን 😢

    • @bethelihemreta3465
      @bethelihemreta3465 10 หลายเดือนก่อน

      ቀጥል በዜሁ በጣም ነው የምወድህ እዜአብሔር ይባርክህ

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y 10 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ ሌላ አገር የለውም ኦሮሞም ትግሬውም አገር አለው አማራ ሌላ አገር ስሌለለህ ያለህ አማራጭ አንድ ሁነህ እራስህንም አገርህንም አድን።

  • @saratube8614
    @saratube8614 10 หลายเดือนก่อน +5

    እና የፋኖ ግስጋሴ እወነትነወ ማለትነወ ድል ለተገፋው ፋኖ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደው አማራህዝብ😢😢

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ፍኖየ 3000 አመት ይገዛል

  • @thomasmuse583
    @thomasmuse583 10 หลายเดือนก่อน +5

    ድሮም ፍርጠጣ ነበር አሁንም አለ ነገም ይኖራል
    አይ ኢትዮጲያ!!!

  • @ansha6059
    @ansha6059 10 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ስላምን ያማጣለን እና እሱማ ምን አለበቸው የዲህን ልጁ አስጨረስው ዘውር ይላሉ

  • @yigrem9
    @yigrem9 10 หลายเดือนก่อน +19

    ሰው ግን የኔ comment ለምንድን ነው like የሚደረገው😌

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 10 หลายเดือนก่อน +32

    ድል ለፋኖ 💚💪❤️

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሀገራችን ለቅድስት ኢትዮጵያ ደጉን ንጉስ ያምጣልን ስጋ ለበስ አጋንንት ያርቅልን

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጆኸር ምክንያትም ሻሸመኔ ላይ ወጣት ተዘቅዝቆ በ2012 እንደ ጴጥሮስ ተሰቅሏል።

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 10 หลายเดือนก่อน +13

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን
    የህን መንግስት ከስሩ መንግሎ የሚጥል ያውርድበት የድሀ እንባ ጉርፍ ይሁናባችዉ ብልፅግናወች 😥😥😥😭😭😭

  • @Holyghost_fire
    @Holyghost_fire 10 หลายเดือนก่อน +16

    amazing information/ news 👏

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይሀገራችንመጨረሻዉምንሆን😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያልበላንን አታክክልን የነሱ መሄጃ አይደለም የጠፋብን ጀሆር ማነው ለሰው ነፍስ ህልፈት ምክነያት ቢሆን እጂ አላህ የጁን ዘራችው አይባረክ

  • @tube9596
    @tube9596 10 หลายเดือนก่อน +28

    መልካም የኬኒያ ጉዞ🤣😁😁
    ፋኖ ያሸንፍል💚💛❤️💪

    • @santaw5392
      @santaw5392 10 หลายเดือนก่อน

      💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣
      DR. ABIY, PLEASE LEAVE THE COUNTRY BEFORE THE WORST HAPPEN TO YOU & YOUR FAMILY!!!💣💣💣💣💣💣💣

    • @user-ss5he7bd7h
      @user-ss5he7bd7h 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 10 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለደሜ ፍኖ ኢንሻ አላህ ፍኖ ያሸንፍል ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 10 หลายเดือนก่อน

    ስለ እግዚአብሔር አሁን እቺን አመት እንኳ ብለህ አትቁጠሩ ወደ ልባችን እንመልስ እግዚአብሔር ይታርቅን

  • @user-tg5ts9qf3p
    @user-tg5ts9qf3p 10 หลายเดือนก่อน +19

    ሰላም ለኢቶቢያ ሰላም ለተገፋዉ ህዝብ ለአማራ🙏

  • @meswate8236
    @meswate8236 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድልፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 10 หลายเดือนก่อน +8

    ዲሮም ሀገራቸዉ ኬንያነዉ የምንለዉ በምንንያትነዉ እነገለቴ 😂😂😂😂😂ዲልለፋኖ 💚💛❤️

    • @tube9596
      @tube9596 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ😁😁🤣

    • @avbbhw
      @avbbhw 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትም ኬኒያነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@tube9596 😂😂😂😂ዉነቴንነዉ እግዳ ከአፈሪካ55ሀገሮች ኬንያንምንአስመረጣቸዉ ማጂላታቸዉ ኬንያዊናቸዉ

    • @user-ss5he7bd7h
      @user-ss5he7bd7h 10 หลายเดือนก่อน

      ገርመኚእውነትነውደ😂😂እጂብመልካምጉዞ

    • @user-zy7eg4pt5e
      @user-zy7eg4pt5e 10 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነትነዉ ለካ😂😂😂😂

  • @user-bg9rf6dc2y
    @user-bg9rf6dc2y 10 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤ እናሸንፋለን !!!

  • @user-wt8vl6ru2z
    @user-wt8vl6ru2z 10 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c 10 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @jonast.4188
    @jonast.4188 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንሰ በስልጣን ላይ ያሉት ይህንን ያለማድረጋቸው ምን ማስተማመኛ አለ
    ብቻ ጊዜ ብዙ ያሳያል

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዛአብሔር እርዳቸው ለፍኖ

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d 2 หลายเดือนก่อน

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል ድንቅ ዘገባ

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል

  • @nurazubayer9365
    @nurazubayer9365 10 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለፋኖ ይአማራቱ ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada306
    @sadasada306 10 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሞት ለባንዳ

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 10 หลายเดือนก่อน +15

    "ፋኖ አዲስአበባ ከገባ እኛ ኬንያ ገብተን የትጥቅ ትግል እንጀምራለን።" የግብርና ምኒስትር ዴኤታው

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂እናግዛችሆለን ኦነግንእዳረሱ

    • @dannydesalegn8467
      @dannydesalegn8467 10 หลายเดือนก่อน +1

      በኬኒያ አድረገው መጡ ወደ ኬኒያ ተመለሱ 😂😂😂

    • @user-ez9dy1qe3e
      @user-ez9dy1qe3e 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@dannydesalegn8467😂😂😂😂

    • @user-zy7eg4pt5e
      @user-zy7eg4pt5e 10 หลายเดือนก่อน

      ግንኮ ትክክልነዉ ወደመጡበት ተመለሱ አሸኟትሞይነዉ ነገሩ😂😂😂😂

  • @ephremhagos6606
    @ephremhagos6606 10 หลายเดือนก่อน

    የጀዋር ልጆች በሰለጠነ አለም ተወልደው በሰላም ይኖራሉ

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ አማራዬ. አንተ ኢትዮጵያ የምትላት ሀገር ትኖርባታለክ እነ ጅሀር ከዘመዶቻቸው ጋር ነው የሚሄዱት. ግን. ፋኖ በደንብ. ያሽንፋል. ጥያቄ የለውም. ድል ለፋኖኖ❤❤❤

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 10 หลายเดือนก่อน +9

    ፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤Amen God bless you more brother ❤❤❤

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 10 หลายเดือนก่อน +4

    Yes . Above all Country then Politics.May God blessings up on Ethiopia.

  • @seadmohammed2158
    @seadmohammed2158 9 หลายเดือนก่อน

    Jawar is the best politician dver in ethiopia bro.

  • @user-iu5ep2ku5w
    @user-iu5ep2ku5w 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል ድሮስ ባለ ሀገሩ ተቀምጣ ሁለት ሀገር ያለው መጤ አገር መምራት እንዴት ይችላል ምክንያቱም አንዱን አጥፍቶ በአንዱ ሀገር ይሸሻል ይብላኝ ለአማራ ከኢትዮጲያ ውጪ ሀገር ለሌለው

  • @user-il6pk1fm3r
    @user-il6pk1fm3r 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታዩ ትችላለህ💓😘ቀጥልበት

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 10 หลายเดือนก่อน

    የአምባ ገነኖች መጨረሻ ሰደት ነው።የማይሰደድ ድሃው ህዝብ ብቻ ነው።

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 10 หลายเดือนก่อน

    ፈታታታታታታ ውይ አገላለፅ አቀራረብ እጥረ ቁረጥ ዋው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @asefaadunia8194
    @asefaadunia8194 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 10 หลายเดือนก่อน +2

    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 10 หลายเดือนก่อน +4

    በሰዉ ደም የነገደ ሰዉ ነዉ

  • @YADANIO
    @YADANIO 10 หลายเดือนก่อน

    Jawar live in both Ethiopia and Kenya

  • @user-gd6fx3wq2p
    @user-gd6fx3wq2p 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን በቃ ይበለን

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k 10 หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ሰላም ለእኛ ሌላ ሀገር ለሌለን ለሚስኪኖቹ ሀገርም ህዝቦቿንም ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን ሰላም ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው

    • @santaw5392
      @santaw5392 10 หลายเดือนก่อน

      💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣
      DR. ABIY, PLEASE LEAVE THE COUNTRY BEFORE THE WORST HAPPEN TO YOU & YOUR FAMILY!!!💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣.

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 10 หลายเดือนก่อน

    አይይ ፈታወች ይመቻችሁ።
    ለህዝቡ አዘንኩ መቸም የማይነቃ ትውልድ😢

  • @mariamh182
    @mariamh182 10 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 10 หลายเดือนก่อน +11

    የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ በሰላም መኖረ ከፈለክ ከፍኖ ጋር ተሰልፈህ ነፃ ውጣ

  • @zelalemgadisa4557
    @zelalemgadisa4557 10 หลายเดือนก่อน

    👌👌👏

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @geja2809
    @geja2809 10 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ ደምሩኝ😍😍🙏😊😊😊

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኬንያ የመጡበት የዘራቸው ሀርግነው ይሂዱ ድል እየተሰቃየ ላለው አማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያውያን!!

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ምን አለብሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትፅናኛለሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @ziyadaqatar1904
    @ziyadaqatar1904 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 10 หลายเดือนก่อน

    I like it, it deffines that the background says i'm Ethiopian and and the letters say we are Ethiopian.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 10 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @Ethiopia4377
    @Ethiopia4377 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የተሻለ ለመስራት እንዳትሰንፉ አንበሶች

  • @user-kc3jz2jh2g
    @user-kc3jz2jh2g 10 หลายเดือนก่อน

    Jaweeeee ye poletica leke❤❤

  • @mengistukefelegn9227
    @mengistukefelegn9227 10 หลายเดือนก่อน

    Well thought !!

  • @dohaqatar5702
    @dohaqatar5702 10 หลายเดือนก่อน

    YES YES

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 10 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኦሮሞ ህዝብ ማሰቢያ ቢኖራቸው ኖሮ የአማራንህዝብ ባላረዱነበር

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ አመርቂ ትንተና ነው። እኛ ግን አንድ አገር ብቻ ነው ያለን። በዚህም እንኮራለን። አገራችን ሁላችንም እኩል ሆነን በሠላም የምንኖርባት እንድትሆን እንታገላለን።

  • @dohaqatar5702
    @dohaqatar5702 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @theotheo4448
    @theotheo4448 10 หลายเดือนก่อน

    Fano 💪👍👍👍👍

  • @ThomasAEBEBE
    @ThomasAEBEBE 10 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 10 หลายเดือนก่อน +1

    Jewar jegna new

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሀገራችን 😢🇪🇹😔

  • @user-qt4gx7re6e
    @user-qt4gx7re6e 10 หลายเดือนก่อน

    ይሁን

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምኞት አይከለከልም