ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቱ እንዴው ከሀበሻ ቤት ከምንሰራ ወላሂ ቢቀር ይሻላል ግፋችሁ መቸም
እኔስ ሀሳቤ ተሳክቶ ገብቼ እንዲህ ከሆነልኝ ኑሮየ ሰራተኛ እንኳን በእጇ ላስነካት በአይኗም አላሳያት ነበር እኔው ሽር
አረብ ቤት እኮ ተከብረን ነው😮የምንሰራው ሆ
እና ስንፍናሽን ነው እዩት የምትይው እኔ ምለው ሀረብ ቤት ስትሰሩ እዳልነበር የቤታችሁ ሲሆን ሰራተኛ ምናምን ትላላችሁ ያውም ለራስሽ ቤት ዳይ ወደስራ ሰነፍ😂😂😂😂😂😂😂
እውጭነውየምውለውአለች እኮእዴትእውጭስራታ ከዛመታቤትእዴትትስራለችስአትስይኖራታል
በጇ ከምታሳጥቤት ለም በፊት አላስተካከልሺላትም ታውቂዋለሺ የሠውን ቤት
ግፈኝ አየሽ እዲህ ነው ቀሳላ እያለሽ ልጁቱን በጆ እያሳጠብሽ አሁን ሲቸግርሽ ለራስሽ አሰራሽ ይገርማል አረቦች እኮ እደኝ እደሀበሾች አደሉም
መፃፍ ጀምሬ ተኩት ዝዝዝምምምም
ምትሰራለሸ አታጠጂውም አሁንወጣትነሸ መደለአ አርቦቹንአይተሸ ሸበሻመሆንሸንአትርሸ የሰወሀቅእየሰጣቺሁ አላህፍሩ😢😢😢
አላህጢናናእርዚቀይሰጥኚጀሰራትኛአልፈልገምአላሀምዱሊላ
መሸአላህ የግቢው ስፈት እኔ መኛለሁ ግን አልተሳካልኝም
betesh masha allah new allah yagzesh abshere
የኔዋ አብሽሪ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉🎉
የዋህነሺልበል ልጂይዛየቤቱንስራስርታጠብቃሺ ይህእዴትአልሆነምእላታለሁትያለሺ
ለምን አትጠቀሚበትም ነበር አይ አቆየሽዉ ኧረ አጥጂዉ ሴት ልጆ በቤትየ ግደታ ነዉ
ለምን ሰራተኛሽራሱ እያለች ለምን አላሰራሺው ለምን በጆዋታጥባለች ግፍነው
እንኳን ልብስ ሽንኩርት አያስፈጩም በካህረባ
የኢትዮጵያ አሰሪ እኮ መርዝ ናቸው በተለይ የሰው ሀገር ሽንትቤት ሲያጥቡ የኖሩት ውይይይ የነበሩበትን እረስተዋን
ለሀገራችን የትኛው ይሻላል ያንኛ ውሃ ቁመ ውሃ ምን ቀደምት ይሻላል ወይስ ይሄነቱ ይሻላል የተሻለ
ሀሪፊ ያኛው ነው
ያንኛወንወጠሮወእያጠባችሁቢጠፍምአይበላሸም
ለኛዋሀይፈጃል
ልጂመያዝምንያህልከባድእደሆነ
😮😮😮
ቤትሽና ግቢሽ ትልቅነው ስንት ካሬነው
አሁን ስራጠፍቷል ቀልደየለም እረፍትመውጣት እራሱ ተፈርቷል በዛው እያሉነው አረቦቹ
@@fatumaibrahim5507 abshre wade
ክክ
ካለሽለምን ከሰራተኛሽ ካለች ያግዛትነበር ከልጆቹጋር
ብርቅ ነው ቀሚስ አለ አባቴ ታዲያ ብርቅ ነው. እደውም እደተበላሸ ቢቀርልሽ 😂😂😂. ወሬ ወሬ አለብሽ እሽ. ዛሬ ነው ጉዳትን ያወቅሽው. አችም ገረድ ነበርሽ አትርሽ
ቅናት ነው ይሄን ያስወራሽ
@Jemila-p2n ወላሂ በይ 😂😂😂😂
ቆጥቋጣ ለምን አስቀመጥሽው እስከ ዛሬ ሰራተኛ ስላለሽ በጇ እያሳጠብሽ

ያንኛወንወጠሮወ
እያጠባችሁቢጠፍምአይበላሸም