ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሳርዬ ቆንጆ የምወድሽ ዘናጭ ሁሌም ምትይዣቸዉ ፖርሳዎች wow ነዉ❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🤗🥰
የምናከብረዉ በዓል እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለኛ ለመስጠት የወሰነበት ደግሞም መለኮት ሰዉ የሆነበትን ዉድ ስጦታን የተቀበልንበትን የጌታችን ልደት ነዉ። እንኳን ለዚህ ልደት አደረሰን።" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።" ሉቃስ ምዕ.2 ቁ.11 ና 12! መልካም የገና በአል ይሁንልሽ❤
" ህፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጦናል አለቅነትም በጫንቃው ይሆናል:: ስሙም ድንቅ መካር ! ሀያል አምላክ :የዘላለም አባት የሰላም ልኡል ይባላል :: ኢሳያስ9:6 እህቴ እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር መንገድሽን ሁሉ ያቅና 🙏
Sareya, thank u for sharing 🙏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች።
ሳርዬ...ስንት ገዝተሽ ስንት ሸጥሽው? ለመሽ ጥ ከፈለግን ግዴታ ሪሲት መኖር አለበት? የምንሽጠውስ እንዴት ነው ለራሱ Company ነወይ? Please የኔ እህት 16:42
የኔ ውድ luxury bag ገዝቶ ለመሸጥ አይሆንም ስጠቀምበት የነበረ የራሴንነው ከ7 አመት በሗላ $ 60 ከስሬ ነው የሽጥኩት 🤣 ግን ቦርሳ መሸጥ ከፈለግሽ Tory Burch, m.k, coach, እነዚህ ብራንዶች ስለሚቀንሱ ገዝተሽ አትርፈሽ መሸጥ ትችያለሽ አንድ ቀን ቪድዮ እሰራለሁ ስለ አንዳንድ ስራወች 🥰
Where can I buy your purses
Bless you
Thank you for watching 🤗😍
Selam berche ❤❤❤
ሰላም አመሰግናለሁ 😍
Is it worth buying used chanel bag?
Yes, better if you found very good condition
❤❤❤
Sari❤️❤️❤️
Kanchi balakem yene konjo birreshen invest adregi.name brand menem aytekemenem.i used to spend too much money when i was in my 20th and 30th.when i get older i regret.
ትክክል ነሽ ለዛ ነው ሁሌ በ ፕሮግራም አድርጉ ምለው ቅድሚያ ማድረግ ለሚገባን ነገሮች ብሩን ማዋል አለብን እኔ የምወደውን ነገር ሸር ለማድረግ ነው የማሳያችሁ እንጅ አወ ብዙ ገዘብ የሚያመጡ ስራወች አሉኝ ይህ ለራሴ ከማደርጋቸው ለፈን ብቻ ነው እንጅ ዝም ብየ አልገዛም ስለምክርሽ ግን አመሰግናለሁ🥰🙏
Sara it looks fake lv .do you think they sell you real one.
Maybe the camera light Looks fake to you. It's already sell they authentic before they sand it to buyer 😊
❤❤
ሳርዬ ቆንጆ የምወድሽ ዘናጭ ሁሌም ምትይዣቸዉ ፖርሳዎች wow ነዉ❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🤗🥰
የምናከብረዉ በዓል እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለኛ ለመስጠት የወሰነበት ደግሞም መለኮት ሰዉ የሆነበትን ዉድ ስጦታን የተቀበልንበትን የጌታችን ልደት ነዉ። እንኳን ለዚህ ልደት አደረሰን።
" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።" ሉቃስ ምዕ.2 ቁ.11 ና 12! መልካም የገና በአል ይሁንልሽ❤
" ህፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጦናል አለቅነትም በጫንቃው ይሆናል:: ስሙም ድንቅ መካር ! ሀያል አምላክ :የዘላለም አባት የሰላም ልኡል ይባላል :: ኢሳያስ9:6 እህቴ እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር መንገድሽን ሁሉ ያቅና 🙏
Sareya, thank u for sharing 🙏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰
በጣም ጎበዝ ነ
ሽ በርች።
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🤗🥰
ሳርዬ...ስንት ገዝተሽ ስንት ሸጥሽው? ለመሽ ጥ ከፈለግን ግዴታ ሪሲት መኖር አለበት? የምንሽጠውስ እንዴት ነው ለራሱ Company ነወይ? Please የኔ እህት 16:42
የኔ ውድ luxury bag ገዝቶ ለመሸጥ አይሆንም ስጠቀምበት የነበረ የራሴንነው ከ7 አመት በሗላ $ 60 ከስሬ ነው የሽጥኩት 🤣 ግን ቦርሳ መሸጥ ከፈለግሽ Tory Burch, m.k, coach, እነዚህ ብራንዶች ስለሚቀንሱ ገዝተሽ አትርፈሽ መሸጥ ትችያለሽ አንድ ቀን ቪድዮ እሰራለሁ ስለ አንዳንድ ስራወች 🥰
Where can I buy your purses
Bless you
Thank you for watching 🤗😍
Selam berche ❤❤❤
ሰላም አመሰግናለሁ 😍
Is it worth buying used chanel bag?
Yes, better if you found very good condition
❤❤❤
Sari❤️❤️❤️
Kanchi balakem yene konjo birreshen invest adregi.name brand menem aytekemenem.i used to spend too much money when i was in my 20th and 30th.when i get older i regret.
ትክክል ነሽ ለዛ ነው ሁሌ በ ፕሮግራም አድርጉ ምለው ቅድሚያ ማድረግ ለሚገባን ነገሮች ብሩን ማዋል አለብን እኔ የምወደውን ነገር ሸር ለማድረግ ነው የማሳያችሁ እንጅ አወ ብዙ ገዘብ የሚያመጡ ስራወች አሉኝ ይህ ለራሴ ከማደርጋቸው ለፈን ብቻ ነው እንጅ ዝም ብየ አልገዛም ስለምክርሽ ግን አመሰግናለሁ🥰🙏
Sara it looks fake lv .do you think they sell you real one.
Maybe the camera light
Looks fake to you. It's already sell they authentic before they sand it to buyer 😊
❤❤
❤❤❤
❤❤❤