♦️አከራካሪ ነው‼️👉ዛሬ ይሰገዳል ወይስ አይሰገድም⁉️👉በፍጥነት ስሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @SameeraSameeraa-yh6wc
    @SameeraSameeraa-yh6wc 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤እሽ መምህራችን

  • @gjch5302
    @gjch5302 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሽ አባታችን ልቧናችንን ይከፈትልን😢😢😢

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 4 หลายเดือนก่อน

    ማቃለል ሕይወት ያሰማልን። የተባረከ አንደበት

  • @amicr380
    @amicr380 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን 🙏

    • @mickynikitanaomieprincesse8012
      @mickynikitanaomieprincesse8012 4 หลายเดือนก่อน

      ወገኖቸ እርዱኙ

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 4 หลายเดือนก่อน

      @@mickynikitanaomieprincesse8012 ምን ልዳሽ እህቴ ????

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 4 หลายเดือนก่อน

      @@mickynikitanaomieprincesse8012 ለነፍስ አባትሽ ብታማክሪያቸው ይሻላል ከሌለሽ በውስጥ አውሪኝ እህቴ

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2f 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @user-bc2qn9dn6r
    @user-bc2qn9dn6r 4 หลายเดือนก่อน

    የዲያቆን ሄኖክን ፎቶ ለጥፋቹ መምህሩ ግን ሌላ ናቸዉ

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2f 4 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቦች የት ናችህ

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2f 4 หลายเดือนก่อน

    እሽ መምህር

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n 4 หลายเดือนก่อน

    እዲት ሰው ይጠፈዋል ከድሮ አንስቶ ድርብ ቤሆን ይሰገዳልኝ 😢❤

    • @ashenafilakew7098
      @ashenafilakew7098 4 หลายเดือนก่อน

      አስታውሳለሁ የዛሬ 20 ወይ 15 አመት በፊት ስቅለት 21 ላይ ውሎ ቤተ ክርስትያን አልተሰገደም ነበረ። ግን ወደ ማታ በወይራ ቅጠል ከተጠበጠብን ቦሓላ ጉልበት ዝቅ በማለት ብቻ ሰገድን! በፊት ያልነበረ አሁን ከየት መጣ? የኔም ጥያቄ ነው::

  • @mickynikitanaomieprincesse8012
    @mickynikitanaomieprincesse8012 4 หลายเดือนก่อน

    እርያድ ነኝ እርዱኝ

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 4 หลายเดือนก่อน

      ምንእንዳሸእህቴ

    • @mickynikitanaomieprincesse8012
      @mickynikitanaomieprincesse8012 4 หลายเดือนก่อน

      እህቴ አልጾምሁም ግን መስገድ እችላለሁ እባክሽ እርጅኝ

    • @Selam-fd3id
      @Selam-fd3id 4 หลายเดือนก่อน

      መዳኒ አለም ይርዳሽ እናቴ

    • @Selam-fd3id
      @Selam-fd3id 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ ስገጂ መዳኒ አለም የማያቀው ምንም የለም

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@mickynikitanaomieprincesse8012አው ስገጂ እህቴ የልብን ያያል