ራያ አላማጣ ላይ ድንቅ ተአምር ታየ መልአኩ ቅዱሰ ሚካኤል ከሰማይ ወርዶ ተገለጠ ቦታው ተባርኮ ፀበል ሆኗል በአጭር ጊዜ በመቶወች የሚቆጠሩ አይናቸው በርቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁልን ሊቀ መላክት ቅዱስ ሚካኤል የአገራችንን ሰላም ያድርግልን በውነት ይኸንን እልቂት በምልጃው ያቁምልን አሜን አሜን አሜን🙇🙇

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏 ሁላችንም ያቅማችንን እናግዝ🙏

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ ปีที่แล้ว +1

    እኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ታአምርህ እፁብ ድንቅ ነው ❤❤😘❤❤

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ ปีที่แล้ว +1

    በውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልል ለሱ ምን የሚሳነው አለ አሁንም የታመሙትን ይፈውስልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችን መላእኩ ሰላምን ፍቅርን ምህረትን አድነትን ይለምንልን መኑ ከማከ ልኡል ሚካኤል የስሙም ትርጎሜ ማን እደ እግዚአብሔር ነው ቤክ ክብር ይስጥልን አምላከ እስራኤል እኛም ከስደት ተመልሰን ለማየት ያብቃን እናም ወጣቶች ወእግዚአብሔር ተጠጉ መንፈሳዊ ህይወታችሁን አጎልብቱ አጠንክሩ አደራ

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ለሁሉም ሸር አድርጉ ወገኖቸ ሁሉም የተቻለውን እንድረዳ

    • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
      @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ ปีที่แล้ว +1

      እሽ አወንዜ ልጅ

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቤሄር ይመስገን እደዚህ ትአምር ያገራችነን ፈጣሪ ያጣልን ❤❤❤❤❤

  • @honeytube914
    @honeytube914 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤኪዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም አድርጎ እኛንም በሰላም ለአገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተአምር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል

  • @s3daesesda481
    @s3daesesda481 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤እልል እኛንም ለዱጁ ያብቃና

  • @honeytube914
    @honeytube914 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወይኔ ቤኪዬዋ አላየሁትም ነበር ከመጀመሪያ ጀምሬ አየሁት ወይኔ አረ ተአምር ነው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ወይኔ እንዴት ቢታደሉ ነው አባታችን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  ปีที่แล้ว

      የታደሉ ቅን ሰው ናቸው

  • @AmanuilGirma-e8t
    @AmanuilGirma-e8t ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን አያቲ ያልካት ለኔ አክስቲ ናት ማሪያምን

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ነና🙄

    • @zahranihad6191
      @zahranihad6191 ปีที่แล้ว

      @@bektalk8783 እደዛ ነው ማለት ነው እውነት አያት ከሁነች ግን ደስ ብሎኛል ሰለ አየሀት