የቅዱስ ፓትርያሪኩ የአጀንዳ ሐሳብ እና የአርቃቂ ኮሚቴው ተቃርኖዎች፤ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ የህልውና አጀንዳዎች እና ለጉባኤው የቀረቡ አጀንዳዎች ይስማማሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • #መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #ዲያቆን_ሙሉጌታ_ኃይለ_ማርያም #ዮሴፍ_ከተማ

ความคิดเห็น • 50

  • @alemkassa5998
    @alemkassa5998 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን በርቱልን እግዜአብሄር በቃ ይበለን

  • @yaredzetewahdo3965
    @yaredzetewahdo3965 4 หลายเดือนก่อน +1

    በወቅታዊ ጉዳይ ትሰጡት የነበረው ስልጠና አሁንም እንደቀጠለ ይሰማኛል። እንደውም ለብዙዎች ተደራሽ በሚሆን መልኩ።

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 4 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ። ላይክ ፣ ሼር አድርጌ ተቀላቅያለሁ ።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 4 หลายเดือนก่อน +19

    እንደምን ዋላችሁ ቱንቢ ሚድያ ስለ ምታስተላልፉት አስተማሪ መረጃና ፕሮግራም በጣም አመሰግናለሁ በርቱ

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 4 หลายเดือนก่อน +1

      💚💛❤🤝

    • @yeurbhfof5703
      @yeurbhfof5703 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይርዳን እሄም ያልፋል

    • @yeurbhfof5703
      @yeurbhfof5703 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናመሰግናለን እውነታው እሄ ነው እግዚአብሔር ይፍርዳል

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 4 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ያነሱት አሳብና እናንተም ያነሳችሁት አሳብ በጣም ጥሩ አሳብ ነው በተለይ አዲስ አበባ ላይ ያሉ ቤተክርስቲያኖች በጣም አብታም ቤተክርስቲያኖች አሉ በተለይ ህንፃ ሱቅ ትምርትቤት ኖሯቸው ለፈረሰ ቤተክርስቲያን የማይረዱ በተለያየ ቦታ አገር ቤተክርስቲያን ሲገነባ አንድ ሳንቲም የማይሠጡ ኦዲት የማይደረግ ህዝብ ባዋጣው ገንዘብ ገንብተው ህዝብ ቤተክርስቲያን ሲያሠራ ፔኒ የማይሠጡ ቤተክርስቲያኖች አሉ ህዝቡ እዚያ ያሉ አስተዳዳሪሆች መጠየቅ አለበት ለተቸገሩ ቤተክርስቲያን መርዳት አለባቸው ለብዙ ጊዜ በውስጤ ሲመላለስ የነበረ ሐሳብ ነው ያየሳችሁት አብታም ቤተክርስቲያኖች ገቢያቸውንና ወጪያቸውን በየዓመቱ ሪፖርት ማድረግ አለባቸው ምህመኑን ሊጠቅም የሚችል ልማት ማልማት አለባቸው ህዝቡም የሠንበት ተማሪውም ሁሉም በቤተክርስቲያኑ ውስጥ የተሠገሠጉ ነቀዞችና ሙሠኞች የስለት ገንዘብ የሚበሉትን መታገል የክርስቲያኑ ሥራ መሆን አለበት በጥንቃቄ እስካውን በቤተክርስቲያን ላይ ተጫወቱ ከዚህ በዋላ ገን ዘመናዊ በሆነ መልኩ የገቢ ወጪ ሥርዓት ዘርግቶ ለቤተክርስቲያን አገልጋዮች የሚገባቸውን ደሞዝ ብቻ እንዲሠጣቸው ማድረግ ይቻላል ህዝቡ በየደብሩ ጥያቄ መጠየቅ አለበት ክብር ለቤተክርስቲያን

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደኑኔ የሚመስለኝ የቤተ ክርስቲያኒቱ ህልውና ዋና እና ጠቅላይ ርዕስ መሆን ነበረበት። ሁለተኛ የሲኖዶሱ አለመሟላት፣ ሊያስቀጥላቸው መሁን አለመሆኑን መነጋገር ነበረባቸው።

  • @GdRhv-kw5yp
    @GdRhv-kw5yp 4 หลายเดือนก่อน +2

    በኛ ላይ ካሴሩ የቆየነው እንዳተ ያለውን ጨርሰውብናል ድምፅ በለለው መሳሪያ ከየት አምልጣችሁ ነው እግዛብሄር ያቆያችሁ ብዙ ሀሳብ ነበረኝ

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛላችሁ መምህሮቼ። አብይ ኦርቶዶክስን ለማዳከም የሚያደርገው ስራ መናፍቃኖችን ማገስ እዲሳደቡ አጀዳ ሰታቸዋል አሁን ላይ ነቅተንበታል

  • @cricket3806
    @cricket3806 4 หลายเดือนก่อน +5

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ዋላችሁ 🙏🏽

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 4 หลายเดือนก่อน +1

    እትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን::

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሮቻችን እናመስግናለን ግን ቅዱስ ሴኖዶስ በሚያደርጉት ምክክር ላይ ተስፋ የሚስጥ አይደለም ምዕመናን በአሁኑ ስዓት ቅዱስ ሴኖዶስ ሲባሉ የሚያገሽግሻቸው ስዓት ደርሷል እኔ በበኩሌ አባት አሉኝ ለማለት አልደፍርም እግዚአብሔር ብቻ ታማኝ አምላክ እሱን ብቻ እያመለኩ መኖር ነው የምፈልገው እንጂ አባቶች ለልጆቻቹው አየተቆረቆሩ ሳይሆን ስለገንዘብ ብቻ እያስቡ ስለሚኖሩ አልቀበላቸውም

  • @AelafPrinting
    @AelafPrinting 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የቅዱስ ፓትሪያርኩን ሀሳብ ደጋፊ ነኝ አርቃቂው ኮሚቴ ባናቱ ይዘቅዘቅ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ከነዚ ዘር ከሚቆጥሩ ሆድ አደር ፓለቲከኛ አባት ተብዬ ፈጣሪ ያረጋጋልን ወይ በሰላም ይውሰዳቸው

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ ፣ ጭራሽ ስለግብረሰዶም አጀንዳ ፣ ፀፀፀፀፀፀ ይሰቀጥጣል ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน

    ስለአቡነ ሉቃስ መላው መላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በሙሉ በኢትዮጵያ እምትኖሩ ስለአቡነ ሉቃስ መጮህ አለባችሁ ሌላው እነዛ ሁሉ 22 ሆናችሁ ( ሎየሮች) ለፖስተር ቢንያም የቆማችሁ ለእእቡነ ሉቃስ መቆም አለባችሁ ሁላችሁም እሳቸው ቆምንምአልቆምንም ለእውነት የቆሙ ስለሆነ ለመንጋቸው የቆሙ ስለሆኑ ምንም አትሰማቸው ግን ስህተታቸው ኝን ላይ ነው ለእስር የተዳረጉት አልገባኝም በጭራሽ በጭራሽ!!!!

  • @ephremHabesh
    @ephremHabesh 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተን በምክንያት ያስነሳል አምላክ ይመስገን

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 4 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ወንድሞቸ እግዚአብሔር ጤናና ሰላም ይስጥልን ልክ ኖት እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን የንፁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እማኝ ነኝ ንፁ ኦሮሞ ተብሎ አሜሪካ ውስጥ ልደታ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የሆኑ አባ ፍልጶስን ህዝብ የምወዳቸውን ገፍትረው ስዘርፉ የነበሩትን ያሾመ ና ኦሮሞ ግዜው አሁን ነው ንጉሱ ይኛ ነው የኛ ፓትረያርክ ይሾም ያለ አባትም አይደለም ኦሮሞንም አይወክልም ሳህለማሪያም የአሁኑ ገብርኤል ከቦሬ ማሪያም ጀምሮ ማን እንደሆነ እናውቃለን ስለ አአ አጥብቆ የለፈለፈው አስቦ ሳይሆን እኔ በተራ ልግባበት ነው በእጀዙር

  • @selamselam-er5lt
    @selamselam-er5lt 4 หลายเดือนก่อน +2

    በአንድ አካባቢ ሕዝብን ካፈናቀለ ቤተክርስቲያ ባዶ እንደሚሆን በደንብ ጥናት ተደርጎ እኛ ግን አልነቃንም ።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ፋንታሁን ዋቄ በዚህ ዘመን የቅድስት ቤተክርሰቲያንና የሀገር ጠበቃ እርስዎን ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ! !

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน

      እሳቸው ጠበቃ ሆነው ምን ላይ አደደሱን?? ይኸው የሀይማኖታችን ትርምስምሱ ወጣ ጩኸት ለውጥ ሲያመጣ ነው እሚጣፍጠው አዎ ቤቴ ቆሽሽዋል ብልዋል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዘመኑ አሁን ነው ግን እያንዳንዳችን ከራሳችን እንጀምር ሌልባን አንስቶ ሌባ መተካት ከሆነ ምንም ልንሻሻል አንችልም ወሬ ነው የሰለቸኝ!!!

  • @biretu4893
    @biretu4893 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዲያቆን ዮሴፍ
    የምታቀርባችው ርዕሰ ጉዳዮች የቤተክርስቲያንን ወቅታዊ ችግር የሚያሳዩ፣ በዘላቂነት መፍትሔ እንዴት ማምጣት እንድሚቻል እና ቤተክርስቲያንን እና ህዝበ ክርስቲያኑን ከጥፋት የሚታደጉ ናቸው፡፡ የምታቀርባቸው እንግዶችህ ደግሞ በጣም የሚገራርም ልምድ፣ ተሞክሮ፣ እና የቤተክርስቲያንን ልጅነት በእነሱ ልክ ሆነን እንድንለማመድ አብነት የሚሆኑ ናቸው፡፡
    መምህራችን መምህር ፋንታሁን ደግሞ እንደሻማ የሚቀልጥ የዘመናችን .............................. ነው፡፡ አንቱ ያላልኩት አባቶቻችን አንቱ ሰለማይባሉ ነው፡፡ የዘመናችን እገሌ ብየ ሥምም ያልገለጽኩት እንደሁኔታው ተጋድሎ ያደረጉትን አባቶች ሁሉ መምሰል ይችላል ብየ ስላሰብኩ ነው፡፡
    ዲያቆን ዮሴፍ አንተን ደግሞ ጽጋውን ያብዛልህ፡፡ ከዚህ ከቆምክበት ቦታ ሁል ጊዜ እንድናገኝህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ በርታ፡፡
    አሜን

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe4239 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ባወቀ ቤቱን ያፅዳ እንጂ ከዚህ ጉባኤ ቤተክርስቲያንን የሚያሳርፍ ውሳኔና ተግባር መጠበቅ ከባድ ነው

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 4 หลายเดือนก่อน +1

    የድካማችሁን ዋጋ እእግዚአብሔር አያስቀርባቸሀሀ

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 4 หลายเดือนก่อน +1

    አውስትራሊያ ያሉ ኦርቶዶሳዊያንን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @amanutmariam
    @amanutmariam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ የቆረጥኩት የኮሪደር ልማት ምናምን ሲሉ ነው

  • @Mesfin5
    @Mesfin5 4 หลายเดือนก่อน +3

    መ ምህር በአእውነት የአእውነት ሰው ነወትና እርሰወን በሰማሁ ቁጥር እውነት በገሀድ በገቢር የማያት ይመስለኞል🎉

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከምክር ቤት ስብሰባ አጀንዳ በምን እንደሚለይ ብቻ ንገሩኝ ከይቅርታ ጋ

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 4 หลายเดือนก่อน +1

    Our bishops and archbishops have made our church thier private property. How is that possible to replace or avoid all this fathers? Is it possible to establish shadow synod like shadow cabinet?

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ክብረት ይስጥልን

  • @melkamutseganew3840
    @melkamutseganew3840 4 หลายเดือนก่อน

    አሳዛኝ ነው: ሁለቱም አጀንዳዎች የብልፅግና እነጂ የሲኖዶሱ ሊሆኑ አይገባም ነበር::

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምሕራን! ቃለሕይወት ያሰማልን፣ በዕርግጥ ችግሩን በልታችኋል፣ እረኞች ተብየዎቹ የዓለም ምርኮኞች ናቸዉ። አያመልጡም የአምላክ ሰይፍ፣ ሥራዎችን እየሠራ ነዉ።

  • @yidenekuabegazecookingandm8621
    @yidenekuabegazecookingandm8621 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንደት ናችሁ
    መምህር ፋንታሁን ሁሌም እከታተልሀለሁ ዛሬ ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጌ ተቀላቅያለሁ።

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 4 หลายเดือนก่อน +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikachehu nurulen

  • @besemay
    @besemay 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአጀንዳዎቹ ተብራርቶ መቅረብና ምንጫቸው ቢቀመጥ ጥሩ ነበር ልክ ነው።

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሩፋኤልና ገብርኤል ስጀምር መወገዝ አለባቸው አቡነ ሉቃስን አውግዜው ተችተው ሩፋኤልን ከዘለሉ ምንም አባት የለንም ማለት ነው

  • @NoOne-iu4hh
    @NoOne-iu4hh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልንእቁ መምህሮቻችን

  • @mesfinabate1394
    @mesfinabate1394 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ግብረ ሶዶማዊነት በተቀደስ ቦታ ላይ ማንሳቱም ይቀፋል አውግዙልን ።

  • @JhhkiDioss
    @JhhkiDioss 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወዮ እንዴት አቃተን ???

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሕና መጣችሁ

  • @MollaFetene
    @MollaFetene 4 หลายเดือนก่อน +1

    very interesting fact

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bertu❤

  • @pv5txxxccc
    @pv5txxxccc 4 หลายเดือนก่อน +1

    መ/ን እኔም ጨነቀኝ አባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳት መፍትሄ ካላመጡ ምን እናድርግ
    ምዕመናን እና ሊቃውንቱ ቢገናኙ ባይ ነኝ!