አንቺን ብቻ እንዲያስብና እንዲያፈቅር የምታረጊበት መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 10 หลายเดือนก่อน +14

    ጎበዝ በርታ አሪፍ ነው የዘመኑ ወንዶች የፈለገ ልዕልት ቢያገባ አይኑን ማቃዠቱ አይቀርም ታማኝ ወንድ የለም

    • @amuomi3217
      @amuomi3217 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልነሽ

    • @haniefran7052
      @haniefran7052 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 10 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

    • @EyerusalemApo
      @EyerusalemApo 9 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ሁሉም ወንዶች አንድ አይነት አይደሉም

  • @Lamrot567
    @Lamrot567 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ምራጥ ምክራ ነው ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን አቤት ትህናህ አቤት ስብእና

  • @Hanatola
    @Hanatola 10 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬው ትምህርት አሪፍ ነው ተመችቶኛል በርታ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 10 หลายเดือนก่อน

    እሚገርመው ይህን ሁሉ ጥያቄም ለባሌ እጠይቀው ነበር የሚለኝንም እተገብራለሁ እኔ እሱ ዝም ስለሚል ፍላጎቱን ለማወቅ ነበር እም ጠይቀው እናመስግናለን በርታ 👍👍👍

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 10 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ወዶች በሴት ህይወት የሚቀልዱ የስራቸወን ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናል❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 7 หลายเดือนก่อน

    ያምር በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን🙏🙏🙏

  • @መድናእንድሪስ-ፀ7ፈ
    @መድናእንድሪስ-ፀ7ፈ 10 หลายเดือนก่อน +1

    6ተኛ አመታችን ከተዋወቅን 1 አመት ተጀናጀን ከዛ ተለያየን ግን አንረሳሳም አሁንም ሰላምታ እንለዋወጣለን ሁለታችንም አላገባንም አብረን እንሁን ብየዉ እናወራበታለን አሁን ስራ ስሌለለ በጣም ተጨናንቄያለሁ ስራ ልግባና እናወራለን አለኝ እኔና ስራህ ምን አገናኘን ስለዉ ስለተጨናነኩ ስናገርሽ ቶሎ ትናደጃለሽ አለኝ ግን እኔ ነበርኩ ትቼዉ የሄድኩት ከዛ ከጊዜ በሓላ አግቢ አለኝ እኔም ተናድጄ ከህይወቴ ዉጣ ከዚህ በሗላ ማዉራት አልፈልግም ማዉራትም የለብንም አልኩት ግን ከ8 ቀን በሗላ ፃፈልኝ እኔም ቴክስቱን መለስኩለት ጊዜ ይፍታዉጂ ምን እንደሚፈልግኳ አላዉቅም እኔ አብረን ካልሆንን ሰላምታም መቀያየር አልፈልግም እስኪ ምከሩኝ😢

  • @hayathsein9020
    @hayathsein9020 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ትለያለህ❤❤በርታ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቀራረብህ ደሰ ይላል ሌላ ወንዶች የሚያከብራቸው መቼ ይወዳሉ የሚረግጣቸው እንጂ😢

    • @EnduWaise
      @EnduWaise 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂,,😂😂😂

    • @SameeraS-zs7ee
      @SameeraS-zs7ee 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂😂😂

    • @a123-xu3mu
      @a123-xu3mu 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሳህ

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጥፋቱ የሴቶች ነዉ ጭቃስ ካልተረገጠ መች ያሰምራል እ እየረገጣቹሁ😂😢😢

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ወድሜ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @HsHhd-y6e
    @HsHhd-y6e 11 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ምክር ነዉ ያካፈልከን እናመሰግናለን

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ ❤❤

  • @marebelu
    @marebelu 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ❤

  • @BelayBelay-i3b
    @BelayBelay-i3b 10 หลายเดือนก่อน

    በጣምምርጥምህርነው❤❤❤❤❤

  • @raniwassie499
    @raniwassie499 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድሜ በረታ

  • @wuba3439
    @wuba3439 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much brother 😍🙏

  • @ሀያት-ኈ3ሠ
    @ሀያት-ኈ3ሠ 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁውድሜቀጥልበት👍👍👍👍

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በመጀመርያ የሰው ልጅ ፍጣር የሚፍራ ንፁሐ ልብ የዋህነት መታሳሰብ ካለ ወፍርች ቀጠነች የሚል ወንድ ይሄ ለትዳር ኣይሆንም ባለኝ ነገር ንፅሐናየን እጠብቃለሁ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በዚህ ግዜ ወንድ ብር ብር ነው የማፍቅርው ለራሴ ትዳር አለኝ ልጅ ወልጄአለሁ 8 አመቴ ነው በትዳር እግዚአብሔር ይመስገን ግን የኔ ነው ማለት ድመት ወተት ጠብቂ ማለት ይሻላል 🥰🥰🥰🥰

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 10 หลายเดือนก่อน +1

    yene dale Edawota new yemifaligew Ena Min ladrgi

  • @DhdSjs-d5n
    @DhdSjs-d5n 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @demozeragu4046
    @demozeragu4046 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው እናመሰግናለን ምክርህ ከልብ ነው 🙏

  • @Abeba.Desale
    @Abeba.Desale 10 หลายเดือนก่อน

    yemir betam new yeminamesegenewu wude fetari yibarikihe

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro ❤❤❤❤❤

  • @mastewalabebe1725
    @mastewalabebe1725 10 หลายเดือนก่อน

    በጣምቴመችቴህኛል❤እናመሰግናለን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 10 หลายเดือนก่อน

    ከላይ ሥሰጥጂ ምንም ብደርግ እማይሆንነዉ የቻልነዉን እናደርጋለን ብቻ መልካሙን ይስጠን

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @Merry927
    @Merry927 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ምክርህ ሂወት አለው አመሰግናለሁ❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 10 หลายเดือนก่อน +1

    እነመሰግነለን ❤❤❤🎉

  • @e.a7406
    @e.a7406 11 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ትምህርት አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 10 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን እናመሰግናለን❤❤ግን አድ ነገር ልጠይቅህ በኮሚት ምሳሌ ያህል መልስልኝ ከፍቅረኛየ ጋበጣም እንዋዳለን ተጣልተንም አናቅ አሁን ላይ ግን በትንሽ ነገር ተጣላን እና7ወር ሆነን እሱም በጓደኞቸ ይጠይቃን ደህኔነቴን እንም ኦላይ እና በዙሪያው ባሉት ጠይቄ አወጣለሁ ግን እስተመቸ ሰለቸኝ 😥😥😥እሱን መጠበቅ😢😢

  • @fatumafatumaseidibrahim5441
    @fatumafatumaseidibrahim5441 10 หลายเดือนก่อน

    ይመቺህ ወድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FjjfjfifJfjf
    @FjjfjfifJfjf 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ምክር ከሙሉ ጨዋነት ጋር❤❤❤

  • @saadiomar1618
    @saadiomar1618 10 หลายเดือนก่อน

    Wow👌👌👌👌👌

  • @ودنش-ك9ر
    @ودنش-ك9ر 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @DigafeBalcha
    @DigafeBalcha 10 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ያወራሄሁ ወይም ምክርህ ሁሉ ትክክል ነው በሕይወቴ ኖሬቤቴ ያየውት ነው እናም አስምሬህቤት ለሴቶች ንገራቸው!!!!

  • @Aster-s3s
    @Aster-s3s 10 หลายเดือนก่อน

    Enkoy slew meselegn mawrat kenese bergt ene negn were jemre yemnawera

  • @edantagse7851
    @edantagse7851 10 หลายเดือนก่อน

    ላይክም ሰብስክራይብም አድርጌካለሁ ምክንያቱም ምታስተላልፋቻው ነገሮች ስለተመቹኝ በርታ👌😍

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete 11 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድም

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 11 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር ነው የኔ ወንድም ደሞም ሁሉም ያልካቸው ሴትዋም እንደዛው ነው ምትፈልገው ነው

  • @woynishettesfaye
    @woynishettesfaye 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
    @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ምክር ከሙሉ ጨዋነት ጋር

  • @YemisirachBotse
    @YemisirachBotse 10 หลายเดือนก่อน

    Tebareki biro

  • @TiruB
    @TiruB 10 หลายเดือนก่อน

    አንዳንደኮ እዳትመቱኝ እፈራለሁ😂አይዞህ ተረድተንሀል ወንድ ልጅ በይታ ይሳባል👌

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ ገደልይግባ እደ እኔእደትእማከብረውነእማሥብለት ነበረ አልጨቃጨቀው አልከራከረው ብቻ የራሡውንሂወት መረጦሄደ 😮ግን ለምንተለየህኝ አላልኩውም ዋጥአረኩውት ቢመረኝም

  • @raheelal4547
    @raheelal4547 9 หลายเดือนก่อน

    Minidinow Minaslemidew Esiki Nigeren

  • @kalkidanmisganaw7801
    @kalkidanmisganaw7801 11 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen wendmey

  • @TsiTsion-oo1cm
    @TsiTsion-oo1cm 9 หลายเดือนก่อน

    አደኛ

  • @AllSad-c4l
    @AllSad-c4l 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rlove7199
    @rlove7199 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬዘር፣ፍሪጅ፣ዬለሃም

    • @tarhastube9099
      @tarhastube9099 3 หลายเดือนก่อน

      ካሞቲሸ ተመችኝ ፍርጅ😂😂

  • @AlmeAlme-h8x
    @AlmeAlme-h8x 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ትለያለሕ ተኪው❤❤❤

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 11 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ብላሃል👍👍👍👍👍

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha 10 หลายเดือนก่อน

    thank u

  • @istme4224
    @istme4224 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaydgebremedhn6824
    @zaydgebremedhn6824 10 หลายเดือนก่อน

    ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @aswe3087
    @aswe3087 11 หลายเดือนก่อน

    ሼር አድርጉ የኛ👍👍👍👍

  • @MimiBahrain
    @MimiBahrain 10 หลายเดือนก่อน

    ዉዋ ❤❤❤🌹💯✅✅

  • @endalkyehun2115
    @endalkyehun2115 10 หลายเดือนก่อน

    Tenxs

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማክበር ግን እንዴትነው

  • @AyalBelachew
    @AyalBelachew 10 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ነዉ ቤተሰብ የሆንኩት ተመችቶኛል የሴቶች ፈተና ግን😢😢

  • @SelamawetDeseta
    @SelamawetDeseta 11 หลายเดือนก่อน

    Ene bal tidar hogne qoyichehalew gin stebeyun beq bizu negarochu teqeyeyirobign tetelichenawu yalawt ibakin irdagn

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  10 หลายเดือนก่อน

      Dewyilgn 0964310316

  • @Ansha-z1q
    @Ansha-z1q 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገና ተማሪነኝ እና እሱም ተማሪነዉ እዴት አድርገን ጓደኝነታችንን መቀጥ እንችላለን ንገረኝ እሰኪ መልሰ ፈልጊነዉ አቁሚም ከሆነ በእናት እዳታልፈዉ

  • @aswe3087
    @aswe3087 11 หลายเดือนก่อน

    የኔወድም ሰወድህ

  • @EdomAlemu-jv2uf
    @EdomAlemu-jv2uf 10 หลายเดือนก่อน

    ok bro berta

  • @kalkidanmisganaw7801
    @kalkidanmisganaw7801 11 หลายเดือนก่อน

    Tft yale nggr👍👍👍👍

  • @salem4086
    @salem4086 11 หลายเดือนก่อน

    ንግግር እንደማር ይጣፊጣል

  • @zaydgebremedhn6824
    @zaydgebremedhn6824 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 10 หลายเดือนก่อน

    ከምግብ በላይ የሚወደው ያኛው ሁሉምቀን ስጭኝ የሚለኝ ከሆነስ እንዲወደኝ ብየ ሁሌ ል...ኡኡኡኡ😂😂😂😂

  • @AmiloEthiopia
    @AmiloEthiopia 10 หลายเดือนก่อน

    የምርትክክልነክቀጥልበት

  • @LebanonBeirut-vd9sd
    @LebanonBeirut-vd9sd 10 หลายเดือนก่อน

    ውንዶች እኮ የቤት እንስሳ ብላችሁ ይብሉብት እና ይብዳብት ነው ለምዶ ሚኖርው እድል ሴቶች 😂😂😂😂😂

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍✅️✅️✅️✅️👌👌👌👌

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x 11 หลายเดือนก่อน

    ያልተሠጠንን የት እናምጣ

    • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
      @SelamkebedeSelamkebede-x7x 11 หลายเดือนก่อน

      ለመወፈር ብጥር አልቻልኩም

    • @እክራም
      @እክራም 11 หลายเดือนก่อน +2

      ያኔ ብጤ😢

    • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
      @SelamkebedeSelamkebede-x7x 11 หลายเดือนก่อน

      @@እክራም እና ባሌ ወፋራም ሤት ይወድ ነበር እኔ ደግሞ ቀጫጫ ነኝ ብጥር መወፈር አልቻልኩም ግን ተለያየን አሁን ሢጀመር ወንድ ልጅ ከወደደ ምንም ከሤቷ እንከን አይታየውም የእውነት

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 11 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 10 หลายเดือนก่อน

    Like argelhalew Sherm arglalew❤

  • @RozaSimon-u2k
    @RozaSimon-u2k 9 หลายเดือนก่อน

    ኣንተ ልጅ በጣም ስማርት ነህ

  • @uarz7202
    @uarz7202 11 หลายเดือนก่อน

    Wondmii bxmii gobznhiii

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @sagnitasho4169
    @sagnitasho4169 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @HhufgdFcgrd
    @HhufgdFcgrd 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ትግስትአለሙ-የ6ጰ
    @ትግስትአለሙ-የ6ጰ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤