ትረካ -''ካ ማቴ! ካ ኦራ!'' አደራ የበላው ትውልድ እና ስኬት የራቀው ትግል | ልደቱ አያሌው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @shekinacomingsoon
    @shekinacomingsoon 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Best place!

  • @tomk5529
    @tomk5529 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ልደቱ ኢትዮጵያ ሲገባ ምንም አይደርስበትም:ምናልባት የቆየ: ያልተዘጋ ፋይል ካለ ኢሚግሬሽን አካባቢ ትንሽ ሊንገላታ ይችላል ብዬ አስባለሁ:በተረፈ ከተወሰነ ወራቶች በሇላ ሁሉም ሰላም መሆኑን ሲያውቅ ያው እንደተለመደው ወደ ሚዲያዎች ወጥቶ እንደ ድሮው ሀሳቡን መግለፅ ይጀምራል:በዚህ 20+ አመት ያየነው ልምድ ይሄ ነው::

  • @ጓሳኢንተርተይመንት
    @ጓሳኢንተርተይመንት 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በየቀኑ እንጠብቃችዋለን ✌️

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለኹካታ ማነሻሻ እንዲሆናችኹ የሽብርና ውዥንብር ኣውራዎችን ቡጭርጭር መርጣችው ማንበብ ጭምብልታችኹ እስኪገፈፍ ነው

  • @micomikiyas152
    @micomikiyas152 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ንባብ .... ✌️ልደቱ

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I loved 🥰 the first twenty seconds clip about the parliament member who outright refused to accept what was given to her minority colleagues!
    This is in contrast to our opportunist politicians who are sneaky and snaky. Lidetu for one, Jawar for another… and many more.

  • @melmaredwan5067
    @melmaredwan5067 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ፡ ልደቱ ፡ ይህንንእኔ ፡ የማየው ፡ ልክ ፡ ፡ አባት ፡ ለልጁ ፡ ብዙ ፡ ሲደደክም ፡ ቆይቶ ፡ ልጁየው ፡ ሲያፌዝ ፡ ቆይቶ ፡ የመጨረሻ ፡ የጣረሞት ፡ ኑዛዜ ፡ እንደሆነ ፡ አድርጌ ፡ ነው

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Liyasrugn ligelugn newu...bilo debidabe metsaf...you left to USA hoping to return soon once PP is toppled...good for you kobelew

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ አያሌው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወስኖ ወደ ሀገሩ በመመለሱ ህዝብና መንግስት ክብር ይሰጡት ይሆን እንጂ ምንም ሊገጥመው እንደማይችል በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። ምክንያቱም ዴሞክራሲያዊ መብቱን ተጠቅሞ ህዝብን በህዝብ ላይ ለማነሳሳት ሁከትና ብጥብጥ የሚሰብክ ቅስቀሳዎችን እስካላደረገ ድረስ በነፃነት ሀሳቡን በመግለፅ መንግስትን መቃወም ህገመንግስታዊ መብቱ እንጂ ወንጀል አይሆንም።ሀገራዊ ለውጡም የመጣው ይህንን እሳቤ ሀገራችን ላይ እውን ለማድረግ ነው። አቶ ልደቱ ከውጭ ሀገር ይልቅ ሀገር ቤት ገብቶ ሀሳቡን ለህዝብ በማቅረብ መንግስትን በምርጫ( በሰላማዊ መንገድ) ለመለወጥ ያለው ተነሳሽነት የሚደገፍ እንጂ ማንንም ስጋት ውስጥ የሚከት አይደለም። ይህ ማለት ግን በሰላማዊ መንገድ እታገላለሁ ብሎ በሰላማዊ ትግል ሽፋን ከሀገ ውጭ እና ሀገር ቤት ጦር ከሰበቀው መንግስታዊ ስረዓቱን ለማፍረስ ከመረጡ ኃይሎች ጋር የኔት ዎርክ ግንኙነት የሚያደርግ ከሆነ እንደማንኛውም አጥፊ በህግ ሊጠይቅ ይችላል። ከዚህ ባሻገር ልደቱ በመንግስት ሆደ ሰፊነት እና በዴሞክራሲያዊ ስረዓቱ ምህዳር መስፋት አምኖ ሀገራችን የጀመረችውን ዴሞክራሲያዊ ግንባታ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ የበኩሉን አስተዋፆ ለማበርከት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ሀገር በመግባቱ በተከፉ ፀረ ዴሞክራሲ ኃይሎች ምን ሊገጥመው እንደሚችል ባይታወቅም መንግስት ግን ለዚህ ፖለቲከኛ ጥበቃ እንደሚያደርግለት አንጠራጠርም።

  • @mihretualebachew6562
    @mihretualebachew6562 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ ለ99.9%ቱ ዲያስፖራ ፖለቲከኛ ብዙ የሚያስተምረው ነገር አለ። ሰው እስከሞት ድረስ ዋጋ ሊከፍልበት የወሰነበትን ንግግር ከልቡ ሲያምንበት ብቻ የሚያደርገው ነው። ለሽቀላ ብሎ ከእሳቱ ርቆ አይቦተረፍም፣ ሌሎችንም አይማግድም። ትክክለኛ መሪ የሚገኘው እንዲህ ግንባር ድረስ ነው!