ETHIOPIAN FOOD CARROT AND ORANGE JUICE FOR DETOX AND BEAUTIFUL SKIN የብርቱካና የካሮት ጁስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2021
  • ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንክዋን ደህና መጣችሁ ይህን ለጤና ጠቃሚና ክብደትን የሚያስተካክል ጅስ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረግን አትርሱ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😍🥰🙏
    የተጠቀምኩት
    3 ብርቱካን
    3 ካሮት
    1 ሎሚ
    ትንሽ ዝንጅብል
    ትንሽ እርድ
    1 1/2 ሌትር ውሃ

ความคิดเห็น • 61

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ጤናማ ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ነገር ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ነው ሼር ያደርግሽን የተባርከ ይሁን❤❤ ሼር

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ጁስ እና ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለን ከግልፅ አገላለፅ ጋር ተባረኪልኝ ሂሩትዬ ላይክ ሼር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ማማዬ ❤️❤️ ሼር

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ በጣም ለጤና ተስማሚ የሆነ ጁስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👌👏❤️🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👍❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @wxzlli
    @wxzlli 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ እና ጠቃሚ ጁስ ነው የሰራሽልን እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ 😋😋😋🙏🙏🙏😘😘😍😍❤❤

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ቆንጆ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤️😍🥰🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ጤናማ የጭማቂ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😘🙏🏻

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ጁስ እናመሰግናለን ስላካፈለሽን በላይክ በርቺ🙏

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጤናማ ቆንጆ የጁስ አዘግጃጅት ነው እጀሽ ይጣርክ ሼር💯😍👌👍

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጁስ ነዉ ለጤና ተስማሚ ምቹ የሆነ እናመሰግናለን ዉዴ 👍🏾ሼር

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ በጣም ጠቃሚ ጅስ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ላይክ ሼር👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንሂሩትዬ ጥሩ ገለፃና ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ሼር👌👌💯🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩቴ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር በርቺ👌👍🥰❤ሼር

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው በጣም ቆንጆ ጁስ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና ቆየሺኝ የኔ ቆንጆ😍

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ ሆኜ መጥቻለሁ ቤተሠብ እንሁን ቪዲዮ እያየሁ ነው በጣም ለአይን የሚስብ ጤነኛ ጁስ ነው ተባረኪ በርቺ እህቴ🙏🙏👍👍👌🏾👌🏾🌹🌹👏🏽👏🏽❤️❤️

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ እሽ በጣም አመሰግናለሁ መጣሁ❤️🙏

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ እያየሁ ነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጭማቂ ነው 👍በርቺ እህቴ!

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩቴ😍

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌ሼር

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቆንጆ ክስ እጅሽ ይባረክ ሂሩቴ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Supper healthy! Thank you for sharing! Shared

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Watching!

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    ሂሩትዬ በጣም ቆንጆ ነው እኔም አልፎአልፎ እጠቀመዋለው👌😋

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባልሙያ በርቺ 👌👍

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 ปีที่แล้ว

    Like👍👍👍👍

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

    Betame konjo yhone tenama yhone juse newe weda thank u for sharing

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Selam lezhe bete enzamed

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል እኔ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር
    ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ