“አማራ አፈጉባኤ ሲሆን የሚፈታው ቢሆን ኖሮ አፈጉባኤ ሆነን ብዙ ጊዜ ቆይተንበታል”- አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር (ክፍል ሁለት-ለ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @sofiaali1021
    @sofiaali1021 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለ አቶ ተመስገን በርቱ።

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 ปีที่แล้ว

    God bless you our Leader

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛ የምንፈልገዉ እንደ አቶ ተመስገን ዝም ብሎ ስራ ብቻ የሚሰራ ነዉ ፡፡
    በየፌስ ቡኩ የሚቀደድ አንፈልግም ተሜ ስራ ስራ ስራ ባንዳና ጎጠኛ ገደል ይግቡ፡
    አንተ የስራ ሰዉ ነህ እዉነተኛ አማራዎች እንወድሃለን በርታ በርታ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 ปีที่แล้ว

    Simeneh You are always brave

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ተወላጆች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ተመስገን የተባለ ተላላኪ የአማራን ህዝብ አትወክሉም ቀን በቀን የአማራ ተወላጆች በየቦታው ሲታረድ ከቤታቸው ተፈናቅለው ከነበሩት ውጡ እየተባሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሲፈናቀሉ ምን እያረጋችሁ ነው ? በጣም አሳፋሪ ናችሁ ፀረ አማራ በመሆናቸው የአማራን ክልል ለቃችሁ ውጡ የአማራ ህዝብ እራሱን በራሱ ነጻ ሆኖ መኖር አልቻልንም ።

  • @ameendhxhdb262
    @ameendhxhdb262 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @gebremeskelendrias8068
    @gebremeskelendrias8068 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ጥሩነህ ጭራስ ያኣማራ ህዝብን ከማታለል ኣልፎ ምንም እዚ ግባ የሚባል ለኣማራ ጥቅም ሊነረው ኣይችልም አንድ ቀን እንካን በሚያስተዳድረው ክልል አድሮ የማያውቅ ኣሁን የኣማራ ህዝብን ከኣደጋ ያድነዋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው .የኣማራ ህዝብ ግን ሰላም ከሁሉም ቤሄር ብሄረሰብ በመተጋገዝ በፍቅር እንደተለመደው ቢቀጥል የሁሉም ቤሄር ብሄረሰቦች በተለይ የትግራይ ህዝብና የኦሮሞ ህዝብ ፍላጎት ነው .የነ ተመስገን የነፍጠሻ ኣማለካከት እና የኣብይ ተላላኪ ኣይጠቅሙቱም .

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 ปีที่แล้ว

    Temesigen Tiruneh Mean the silent man only action so God bless you again

  • @ameendhxhdb262
    @ameendhxhdb262 4 ปีที่แล้ว

    💚💚💚🌷🌷👌

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 4 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ክልል ህዝብና መንግስት ( ከአገው,, ከቅማንትና ከኦሮምያ ልዩ ክልል ህዝቦች በስተቀር🤏) የተቀሩት ግዚያቸውን በወሬና በፉከራ አጥፉ በላቸው እንጂ የስራ ባህልማ ሲፈጠሩም የላቸው እኮ😂😂😂😂

  • @Alex3-i4d
    @Alex3-i4d 4 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ተወካይ ከሆንክ ኦነግ እና ህዋሀት ቆርጠው የሰጡህን ትንሽ ክልል ይዘህ "የአማራ ክልል" አትልም ነበር:: የአማራ ህዝብ ትግል የቀድሞ እርስቱን የማስመለስ እና በእኩልነት መኖር ነው::
    ተመስገን የአብይ ተላላኪ ነው

  • @peterjhone6962
    @peterjhone6962 4 ปีที่แล้ว

    አቶ ተመስግን ለምንድነው አማራ ክልል ማያድሩት ደግሞም በአማራ ልዩ ኃይልና ፌድራል ፖሊስ ማይጠበቁት የአማራ ርእሰ መስተዳድር ሆነው አዲስ አበባ የሚኖሩት ለምንድነው ??

  • @eagleeye4914
    @eagleeye4914 4 ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሻለቃ አላውቅም ማለት ሃላፊነትን አለማወቅ ነው

  • @jhonlemma3765
    @jhonlemma3765 4 ปีที่แล้ว

    amara hono amarigna yemaichil yeamara president.

  • @mickeyraya2422
    @mickeyraya2422 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ክፍት ኣፍ ግን እስከ መቸ ነው የብይ ኮንዶም ሆኖ የሚያገለግለው? ኣንጎል ኣልባ ግሽልጥ ራስ::

  • @AhmedMohamed-ek3nb
    @AhmedMohamed-ek3nb 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማራን ጥያቄ አንድም አልመለሱ

  • @FBelay
    @FBelay 4 ปีที่แล้ว

    በተደጋጋሚ ለህዝብ ቀረብ ብሎ በቴሌቪዥን መታየት የህዝብ ግንኙነትን ያጠነክራል: ተመልካችም የራሱን ግምት ይወስዳል:: ለአብይም ትምህርት ይሆነዋል: ጊዜውን በመኳኳል ከሚያጠፋ: ነ/ግን ብዙ ህዝብ በአማራነት እየተጠቃ ስለሆነ ሳይሰለቹ ተገቶ መታገልና ማታገል ይገባል::

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 ปีที่แล้ว

    የትህነግ አሽከሮች ስምህን ቢያጠፉም በስራ እንመዝንሃለን፡፡ ማንም በየሚድያዉ አማራ እያለ ማታ የደጺን ስልክ ከሚጠብቁ አመራሮች ይልቅ እንዳንተ ድምጹን አጥፍቶ የሚሰራ ነዉ የምንፈልገዉ ፡፡

    • @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk አዎ ድምፁን አጥፍቶ ከ4 ኪሎው ኦነጉ አብሮ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል እንደጨው ያሟሟ ጀግና ነው።

  • @kilopos8814
    @kilopos8814 4 ปีที่แล้ว +1

    Ato temesgen gojam azene yemibal libs ayrsu

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 4 ปีที่แล้ว

    Where were you 27 years ago. Were you in jangle. You were milking your region together. You are not exempt.

  • @Alex3-i4d
    @Alex3-i4d 4 ปีที่แล้ว +1

    የትኛውን የአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው የመለስክ?
    የህገ መንግስት? የማንነት? የመኖር ነፃነት?
    አንድም መልስ አልሰጠህም: ኦነግ አማራን ከኦሮምያ ና ቢንሻንጉል እያፀዳ ;ጀኖሳይድ እንኳ ብላችሁ አልጠራችሁትም!

  • @belayeabate6929
    @belayeabate6929 4 ปีที่แล้ว

    AHUNE YHEAN TELALKE TGREA KETUN YBDAW SEW BLEHE TETEYKEW

  • @wanawtigabu8410
    @wanawtigabu8410 4 ปีที่แล้ว

    anteneber maget getaba setaset

  • @andenetbekele3525
    @andenetbekele3525 4 ปีที่แล้ว

    Ante belto kemarat beker min takaleh hodam yihn miskin hizb atagadlew gimatam shermuta

  • @belayeabate6929
    @belayeabate6929 4 ปีที่แล้ว

    THIS HOMOSEXUALL BANDA