እነሆ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርን አየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 4 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትም ታይቶሃል ወንድሜ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน +5

    ✟ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ቅዱስ አማኑኤል ድግልም አትለይህ መላዕክትም በዝማሬ የቀበሉህ ቅዱሳንም ምስክር ይሁኑህ ወድማችን !!!መልካም እረፍት!!! 😭😭🙏

    • @MrBookie725
      @MrBookie725 4 หลายเดือนก่อน

      Amen.

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 4 หลายเดือนก่อน

    ወድም አለምዬ ነፍስህን በደጋጎች ያኑራትኝ 😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአቤሔርእንዴ ዜመርክ ያድርግልህ ነፊስህን በአፄዴ ትጉሃን ጋር ያኑር ቸሩ መዳንዓሌም አሜን

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይብላኝ እንደ ላለው ሃጢአተኛ በደለኛይቱ አንደዬ ከዘፈኑ አንደዬ ከመዝሙሩ ለሚያረገኝ😢😢😢😢
    እያመሰገኑ ማረፍ መታደል ነው😢😢
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢

  • @AlemAlem-sv8qt
    @AlemAlem-sv8qt 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመየትን ያውርስልን ለማይሳሳተው አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ነብስ ይማር።

  • @mesi557
    @mesi557 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ነፍስህ ይማረው 😢😢😢
    አይ ይች አለም እግዚአብሔር በእቁፍ ቁዱሳን ይቀበልህ🤲✝️

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነትም ነብስህ ታዉቅ ነበረ በፅርሀ ፅዮን እንደምታመሰግን አንተ የክርስቶስ ሙሽራ ታድለህ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነብስ ይማር

  • @biniyamtefera7439
    @biniyamtefera7439 4 หลายเดือนก่อน

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድም።

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እነደዝማሬህ ነፍስህን በሰማያዊት ኢየሩሳሌም ያሳርፍልህ ።

  • @heanosheanos
    @heanosheanos 4 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ዕረፍ ወንድማችን

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እንቺ እልም ከንቱ ነፍስ ይማር

  • @dawie506
    @dawie506 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢ነብስክን ይማር የኔ ጌታ ወደዛኛው አለም ሔድክ ጥለከን 😢😢😢

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 4 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር በገነትትኑር የኔ ጌታ

  • @tsegazeabbelete2027
    @tsegazeabbelete2027 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ጌታ ሆይ የወንድማችንን ነፍስ በቅዱሳን ዕቅፍ አሳርፍልን።

  • @ጎሳልብየቃለስናየ
    @ጎሳልብየቃለስናየ หลายเดือนก่อน

    Wondemay zameri malkten yasemaln be semay 😢😢😢❤❤❤ tayitu nebber inde 😢😢😢

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንድታርፍ ስለፈለገ አሳርፎሃል ።ማንም ካንተ መንገድ አይቅ

  • @AdisZegeye
    @AdisZegeye 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አይሣሣትም ነፍስህን ይማረው

  • @selamawitmamo-s7q
    @selamawitmamo-s7q 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነሆ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርን አየሁ ነፍስ በቅዱሳኑ ጎን ትረፍ አንተ የክርስቶስ ሙሽራ

  • @demekayetamre
    @demekayetamre 4 หลายเดือนก่อน

    nbsahna batede gent yarglh

  • @sosi.mengesha
    @sosi.mengesha 4 หลายเดือนก่อน

    Wendam tayitu nebber inde , nebasen ke kidusaun.sir yasarefln

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍሰሕ በሰማይ ትኑር

  • @YalfalYal-st3eb
    @YalfalYal-st3eb 4 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 4 หลายเดือนก่อน

    Yigiye tayito nbr

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 4 หลายเดือนก่อน

    ነብሰይማር

  • @shitashitaa8573
    @shitashitaa8573 4 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭

    • @AtalayAsefa-hv1ht
      @AtalayAsefa-hv1ht 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭