🔴 አዲስ ዝማሬ // ሰንበት ትምህርት ቤት //ድሬዳዋ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል መሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::

  • @BrhanKiros-vh7fs
    @BrhanKiros-vh7fs 2 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🎉🎉❤❤❤

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሰንበት ትምህርት ቤት እናታችን
    ባንቺ አማረች ሕይወታችን❤
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
    ✍️ከድ/ዳ አንቀፀ ህይወት ሰ/ት/ቤ

  • @ErmiyasTadele-p8u
    @ErmiyasTadele-p8u 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የህይወረች መሠረት ለሰንበት ትመህርት ቤታችን ውለታ አለብን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን

  • @GirumYenatu
    @GirumYenatu 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናን
    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ብዙ እንደተደከመበት ያስታውቃል።የምልክት ቋንቋ መጠቀማችሁ ተደራሽነቱን ያሳድገዋል።በሌሎች ቋንቋዎችም ደገም ደገም አድርጉልን።ብዙ ጊዜ ስለቅዱሳን ተዘምሯል፣ስለሰ/ት/ቤት የተዘመረ የመጀመሪያው መዝሙር ነው ብዬ አምናለሁ ይህም ለየት ያደርገዋል።

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛችሁ

  • @asniasni8509
    @asniasni8509 21 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abrihamgebiru9685
    @abrihamgebiru9685 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድኃኔዓለም ይባርከን

  • @henokaman5244
    @henokaman5244 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሰንበት ትምህርት ቤት እናታችን💚💛💗🙏🙏🙏

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 እጅግ ልብ የሚይዝ እና የሰንበት ትምህት ቤትን ጣዕም ለቀመሰው ብዙ ትርጉም ያለው ዝማሬ ነው፡፡ ስሰማው እንባዬ መጣ ስራ ቦታ ሆነ እንጂ ብነፈርቅ ደስ ባለኝ
    ሰንበት ትምህርት ቤት እናታችን ❤❤❤❤

  • @elulege5678
    @elulege5678 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AyalewHailu-cl3uk
    @AyalewHailu-cl3uk 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመለእክት ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን።

  • @aschalewalebachew-eb9ro
    @aschalewalebachew-eb9ro 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ጅማሬዓችሁ እንዳማረ ፍፃሜአችሁም ያማረ ይሁን።።።።። እልል እልል እልል

  • @henokmarie5759
    @henokmarie5759 2 หลายเดือนก่อน

    እውቀት ጥበብ የገበየንባት
    አሳዳጊያችን ሰንበት ት/ት ቤታችን ትናፊቂኛለሽ😍🥰🥰

  • @mahletberhanu1219
    @mahletberhanu1219 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰንበት ትምህርት ቤት እናታችን
    መሠረተ ሕይወት ጠባቂያችን🙏😇

  • @Kidis-b2u
    @Kidis-b2u 4 หลายเดือนก่อน +3

    መሠረተ ሕይወት እናታችን❤️
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @AdisYeamaregndramawoch
    @AdisYeamaregndramawoch 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abenezersamson3416
    @abenezersamson3416 4 หลายเดือนก่อน +4

    መሠረተ ሕይወት እናታችን
    ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በዉነት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mihiret-nd8nd
    @Mihiret-nd8nd 4 หลายเดือนก่อน +2

    መሠረተ ህይወት እናታችን ጠባቂያችን🙏🙏🥰🥰

  • @elsabethzewde3172
    @elsabethzewde3172 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @LovelyMythicalDragon-pt4xw
    @LovelyMythicalDragon-pt4xw 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሕይወታችን መሠረት አሳዳጊያችን
    ሰንበት ትምህርት ቤት እናታችን🙏🙏

  • @Mahider-d5j
    @Mahider-d5j 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏

  • @SelinaHailu-jw7pb
    @SelinaHailu-jw7pb 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰንበት ትምህርት ቤታችን እናታችን🙏🙏 ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HenokAlemu-ri5tc
    @HenokAlemu-ri5tc 4 หลายเดือนก่อน +5

    መሠርተ ሕይወት እናታችንን የልጅነታችን

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube3671 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የበኩር ዝማሬያችን ተለቋል እልልልልልልልል

  • @demetade
    @demetade 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰

  • @LiyaLiyu-s5z
    @LiyaLiyu-s5z 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ሰንበት ትምህርት ቤት እናታችን 🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbiyNegash-ev2jo
    @AbiyNegash-ev2jo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስላኮራችሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ እድሜን ከጤና ያድላች !!!

  • @tsadkueyob6727
    @tsadkueyob6727 4 หลายเดือนก่อน +3

    Zeygerm zeydenk !❤ ejeg tewedaj zemare bertuln 𝖒𝖊𝖘𝖊𝖗𝖊𝖙𝖊 𝖍𝖎𝖜𝖊𝖙 𝖊𝖓𝖆𝖙𝖆𝖈𝖍𝖓 zemare melakten yasemachu

  • @demekemekonen8580
    @demekemekonen8580 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!...አገልግሎቱ የበለጠ እንዲሰፋ አምላክ ያበርታችሁ!!

  • @MulukenTeshome-i3l
    @MulukenTeshome-i3l 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ በረቱ❤❤❤❤

  • @KalkidanKal1721
    @KalkidanKal1721 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰንበት ትምርት ቤት እናታችን🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ🥰👍😍

  • @berekettekle-xb1ys
    @berekettekle-xb1ys 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @abrihamgebiru9685
    @abrihamgebiru9685 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን # ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EyobBirhanu
    @EyobBirhanu 4 หลายเดือนก่อน +2

    የህይወታችን መሠረት አሳዳጊያችን
    መሠረተ ህይወት እናታችን

  • @kibebewgirma1604
    @kibebewgirma1604 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው የሰንበት ት/ት ቤት ህይወታችንን የሚያስታውሰን ዝማሬ

  • @ReduAsfaw
    @ReduAsfaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    የህይወታችን መሠረት አሳዳጊያችን🙏
    ❤ መሠረተ ህይወት እናታችን❤

  • @mulukendemissie-ld6cc
    @mulukendemissie-ld6cc 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mastewalandarge7868
    @mastewalandarge7868 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TsiyonTilahun-f4h
    @TsiyonTilahun-f4h 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሰንበት ትምህርት ቤታችን የህይወት መሰረታችን ናት ጥቅሟን የኖረባት ያውቀዋል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @WerkuBizualem
    @WerkuBizualem 4 หลายเดือนก่อน

    Enja maryamn betam new des yemilew beteley huletegnaw azemach yeleysl ewenet new beka yemiyaweke yawekewal hiwetachen nech lene beteleye❤❤❤❤fenote selam senbet temeheret bete

  • @hilinawolde
    @hilinawolde 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @ashenafifeyine
    @ashenafifeyine 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሁላችን ሰንበት ትምህርት ቤት❤❤
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @AsnakeTadesse-j5l
    @AsnakeTadesse-j5l 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @SelamawitEndale-ce3nb
    @SelamawitEndale-ce3nb 4 หลายเดือนก่อน +2

    መሠረተ ሕይወት ጠባቂያችን

  • @SoliyanaFikadu-vb8fh
    @SoliyanaFikadu-vb8fh 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 4 หลายเดือนก่อน

    ረድኤት በረከታችሁ ይድረሰን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፆናችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 หลายเดือนก่อน

    እልልልል ብያለው ። በምን እና በምን እንግለጽሽ ሰንበት ትምህርት ቤት ❤ የሄንን ድንቅ ተቋም በይበልጥ ብንከባከበው ኖሮ ዛሬ ... ብናወራው ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ አበው ..ሰንበት ትምህርት ቤት እንወድሻለን ❤

  • @gelilaberhun7421
    @gelilaberhun7421 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @betelhemdegu6464
    @betelhemdegu6464 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልል ዝማሬን መላዕክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇 በቤቱ ያፅናቹ ያቆያቹ 🙇🙏

  • @hibrekal19
    @hibrekal19 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ ከባህር ዳር

  • @MekdesAlemayehu-dw4dt
    @MekdesAlemayehu-dw4dt 4 หลายเดือนก่อน +2

    የበኩር ዝማሬያችን መሰረተ ሕይወት እናታችን

  • @kidistkassahun
    @kidistkassahun 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @mesfinfeleke9995
    @mesfinfeleke9995 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዐይናችንን በዐይናችን አየን ተመስጌን ፈጣሪያችን አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ።

  • @allworldtube4402
    @allworldtube4402 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰምበት ትምህርት ቤታችን❤❤❤

  • @AbigiyaGezahegn
    @AbigiyaGezahegn 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zmare melakt yasemaln

  • @TsiyonTsi-t6s
    @TsiyonTsi-t6s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruk-hm8ou
    @biruk-hm8ou 4 หลายเดือนก่อน

    batam des Yamil Zema khalat yelanyim egziybihr eska edme likachu yibarkachu

  • @MisrakMisrak-k9m
    @MisrakMisrak-k9m 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል❤❤❤

  • @KidistMesfin-df1lf
    @KidistMesfin-df1lf 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @anbes-yc6id
    @anbes-yc6id 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @EyasuFasika
    @EyasuFasika 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AberaTeriku
    @AberaTeriku 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @michaeltolera9097
    @michaeltolera9097 4 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏የሕይወታችን መሰረት አሳዳጊያችን

  • @hiwotzemedkun1294
    @hiwotzemedkun1294 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰንበት ት/ቤቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 4 หลายเดือนก่อน

    ከክፉዎች አይን ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @MahderDejne
    @MahderDejne 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በቤቱ ያፅናቹ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነውእናችን ሰንበት ትምህርት ቤት ናት ግሩም ናት

  • @yosefzemedkun5480
    @yosefzemedkun5480 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልል እልልል እልልልልል ተመስገን መሠረተ ሕይወት ሰንበት ት/ቤቴ

  • @achayetekola8910
    @achayetekola8910 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!

  • @MobilePlus-cr2yl
    @MobilePlus-cr2yl 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💕🙏🕯️🕯️🕯️⛪💕🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @tsehayneshbedasso5886
    @tsehayneshbedasso5886 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመልአክ ያሰማልን
    በርቱ ደስይላል

  • @TsinatMatiyos
    @TsinatMatiyos 4 หลายเดือนก่อน +2

    Des ylal mariyamn ye abte lijoch ❤❤

  • @EngedaEngedu-yh9kx
    @EngedaEngedu-yh9kx 4 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaeket yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosZeleke-yf9pu
    @YordanosZeleke-yf9pu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን ❤❤❤❤❤

  • @wubayehuaweke5145
    @wubayehuaweke5145 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zimare melakitin yasemalin

  • @MelatTadesse-zo2lc
    @MelatTadesse-zo2lc 4 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaeket yasemalen

  • @BrhanKiros-vh7fs
    @BrhanKiros-vh7fs 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosephkassa1803
    @yosephkassa1803 4 หลายเดือนก่อน +2

    #ናሴብ ምስጋናውን መድኃኔዓለም ይውሰድ

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏🙏

  • @GraceArchitects-jh9hh
    @GraceArchitects-jh9hh 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ye gende korewochu ❤❤❤❤ tebarekulen🥰

  • @kalkidankal9902
    @kalkidankal9902 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zimare melaikt yasemalen

  • @NardosdanielNardii
    @NardosdanielNardii 4 หลายเดือนก่อน +3

    #ናሴብ

  • @madonashiferaw2169
    @madonashiferaw2169 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን 🙏

  • @MeronTemtime
    @MeronTemtime 4 หลายเดือนก่อน

    ewnet nw❤👏

  • @user-ds15
    @user-ds15 4 หลายเดือนก่อน

    LHYM

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአበሔር በቤቱ ያጽናቹ

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @AnawrTofek
    @AnawrTofek 4 หลายเดือนก่อน +1

    zemare melak yasemaln

  • @tolesakebedejima9338
    @tolesakebedejima9338 4 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher yimsgan

    • @burukketema
      @burukketema 4 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MiskuMikiyas
    @MiskuMikiyas 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet new😘

  • @SamiGo-k4h
    @SamiGo-k4h 3 หลายเดือนก่อน

    Inem sanbatamari neny

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @YabutYabsra
    @YabutYabsra 4 หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @BirhanemeskelDejen-tp9us
    @BirhanemeskelDejen-tp9us 4 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏🙏

  • @sisayalebachew8446
    @sisayalebachew8446 4 หลายเดือนก่อน +2

    🥰

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰንበት ትህምርት ቤት ሰልጠቀም አለፋች😢😢😢 እኔ ሰስበው ክርስትያን ናኝ ለማለት አፍ ያለኝም