ትንሣኤ፤ ድንቅ የጌታ ትንሣኤ ምስጢር በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 2 หลายเดือนก่อน +6

    ረቢ በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ አደረሶት ከነ መላ ውድ ቤተሰቦት ስለ ምስጢረ በዓለ ትንሳኤ ስለሰጡን ማብራሪያ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ያቆይልን
    አሁን ከቤተክርስቲያን መጥተን እያከፈልን ነው የሰማነውና እንደ እርሶ ያሉ ድንቅና ብርቅ የተዋሕዶ ምስጢር ገላጮች መምህራንን ያብዛልን ያለነው እንድንፀና የጠፉት እንዲመለሱ ያላመኑት እንዲያምኑ መልካም የትንሳኤ በዓል በድጋሜ እናመሰግናለን ።

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር አንተስ ትለያለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ መልካም የትንሳኤ በአል ከነ መላው ቤተሰብህ እንዲሆንልህ እመኛለሁ

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏 ቃለ-ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 หลายเดือนก่อน

    አሜን! አሜን! አሜን! ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን። በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ይቅረጽልን። መድኃኔዓለም አብዝቶበ ይባርክልን ጥበቡን ይግለጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። በረድኤት በበረከት ይጎብኝልን የተባረከ የተቀደሰ የአገክግሎት ዘመን ይስጥልን።

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሰህ መምህር

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳ አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ቃለህይወትን ያሰማል መምህር ዶ/ር 🙏🙏🙏

  • @zer13567
    @zer13567 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሰህ መምህር።

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንቁ መምህራኖቼ እንኩዋን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም በፀጋው በጌታ ሰም አደረሳችሁ /አደረሰን ❤❤❤
    ድንቅ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ። ክርሰቶሰ ከሙታን ተለይቶ ተነሰቶል እናምናለን ፣ እኛም እነደምንነሳ እናምናለን እንታመናለን። አሜን አሜን አሜን ። የነገ ሰው ይበለን ይቆየን ፫❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wh1cj2cc2j
    @user-wh1cj2cc2j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 2 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም በዓል ለህዝበ ክርስትያን በሙሉ ይሁን !

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @chakorsamissu
    @chakorsamissu 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያውርስልን አአሜን

  • @abaynehtadesse4547
    @abaynehtadesse4547 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንካን ኃብሮ ኃደረሰን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን 🙏

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰን ለብርሃን ትንሳኤው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen. Amen, kalehiwot yiasemalen !!

  • @clight214
    @clight214 2 หลายเดือนก่อน +2

    Qalehiwote yasemalen.
    Melekame Tenesaye yehunelen

  • @makerma3853
    @makerma3853 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 2 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Easter Dr..❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 2 หลายเดือนก่อน

    የዘመናችን ጽሀይ መ/ሐ/ዶ/እሮዳስ ታደሰ ፡እግዚአብሔር እርስወትን በጥበበኛዉ ሰሎሞን በነአባ ጊወርጊ ዘጋስጫ በነዮሀስ አፈወርቅ በነአረጋዉይ መንፈሣውይ ምትክ እርስወትን በኛ ዘመን አስነስቶ ሰጠን አልፋና ኦሜጋ የተመሰገነይሁን

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher bante lay adro des bemias egn kidus kalun yadisenal. Ye Ortho dox tewahido memihiranin yitebiki lin. Tsegawin sayaquarit eyasateh yalew amlakachin Eyesus kiristos misgun new zewetir simu yimesige n.

  • @TamiratMulatu-rc5hp
    @TamiratMulatu-rc5hp หลายเดือนก่อน +1

    መምህር 8ተኛው ጉባኤ መች እንደሁነ ብታሳውቀን

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አምላኬ ለኢትዮፕያ ድረስላት ትሳኤህን እንዴት ይክብሩ እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ ንፅሀም ህዝቦቿ እያለቁ ነው አምላኬ በቃበል

  • @TamiratMulatu-rc5hp
    @TamiratMulatu-rc5hp หลายเดือนก่อน

    መምህር 8ተኛው ጉባኤ መች እንደሁነ ብታሳውቀን

  • @TamiratMulatu-rc5hp
    @TamiratMulatu-rc5hp หลายเดือนก่อน

    መምህር 8ተኛው ጉባኤ መች እንደሁነ ብታሳውቀን