ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የመንፈስ ቅዱስ መውረድና ምስጢራዊ ትምህርቱ ከመ/ሐ ሮዳስ ታደሰ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2021
  • መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ስለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ የሚሰጡት ትንታኔ

ความคิดเห็น • 35

  • @binized7711
    @binized7711 3 ปีที่แล้ว +2

    መምራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ምንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት!!!

  • @Haletawha01
    @Haletawha01 3 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋ ባላቹበት ይብዛላቹ፡፡ በእግዚአብሔር መንፈስ ተሞሉ የጥበብ እና የመገለጥ መንፈስ ይሁንላቹ፡፡ አሜን ክብር ለክርስቶስ እየሱስ ይሁን፡፡

  • @user-lw2rd1cc5w
    @user-lw2rd1cc5w 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SalamSalam-hn8tk
    @SalamSalam-hn8tk 3 ปีที่แล้ว +2


    ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @asss4503
    @asss4503 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ : ላስተማሩን ለመከሩን ጥያቄውንም ላቀረቡ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን+++ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ባህር አሸዋ የማይቆጠር እድሜ እና ጸጋውን ያብዛላችሁ መድኃኒዓለም +++ ለእኛም የተማርነውን በልቡናችን ሰሌዳ ይጽፍብን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን+++

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እሜን ።
    ቃልወትን ያሰማልን 📖✝️⛪🌿🕊️

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህሕይወት ያሰማልን ክብርን ያድልልን ።

  • @user-tt9mj8um3r
    @user-tt9mj8um3r 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እርሰዎን ለረጅም ዘመን ያቆይልን

  • @alemtena1055
    @alemtena1055 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mekidesmebratie9955
    @mekidesmebratie9955 3 ปีที่แล้ว +3

    AMEN KALEHYWOT YASEMALN

  • @dawitgirmai4672
    @dawitgirmai4672 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛሊችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
    ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ
    ድቅ የቤተክርስቲያን አባቶቻችን እኳን ደና መጣችሁ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ይፍቱን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሐዋርያት የድፍያን ልቦና የከፈትክ ለኔም አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜን እንደማቱሳላ ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Betam tilik timihrt new , yeagolgulet hiwetih yarezimelin Dr ❤️❤️❤️

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t 3 ปีที่แล้ว +4

    የሕይወት ቃል ያሰማልን ዶክተር

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቡራኬአችሁ ይድረሰን።

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሠስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህርዬ

  • @aryamy6177
    @aryamy6177 3 ปีที่แล้ว

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እርሠወንም ይባርክወ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @asniiiyemariyamlaji1374
    @asniiiyemariyamlaji1374 3 ปีที่แล้ว +3

    Qal hiwota yesamalen 👏👏👏

  • @asniiiyemariyamlaji1374
    @asniiiyemariyamlaji1374 3 ปีที่แล้ว +2

    Wuda yetawawudo lajochi adis jamari nagni youtube subscribers bemadaraga tababarugni ameseginalew 💒💒👏👏

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @gebrehiwotwubet9138
    @gebrehiwotwubet9138 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yetibebhagerwa
    @Yetibebhagerwa 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። 🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +1

    ይነደኛል eotc ,ሰው የለውም😥
    ላይክ 👍👍 ሸር አድርጉ

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 ปีที่แล้ว +5

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 3 ปีที่แล้ว +7

    Dr ሮዳስ በራሱ ቻናል ቢሆን ይሔኔ 100000 ሰው አይቶት ይሆን ነበር። እዚህ መቶ የህይወትን ቃል ሲዘራልን ተመልካች ግን የት ነው....ኑ የህይወት እንጀራን እንብላ...

  • @amaraethiopian4352
    @amaraethiopian4352 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን