ጓደኛዬ ወንድሜ አስፋው መሸሻ አላወቅንለትም … ያልወጣ ከባድ ሀዘን ተሸክሞ ነው የኖረው .. የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ራኬብ አለምአየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 672

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 ปีที่แล้ว +545

    አንቺማ ጋር ብዙ ትውስታ አላችሁ ለልጁ ምርጥ እህት ሆነሽ ከጎኑ ሁኚ በቃ አስፊቲ ሄዳል ላይመለስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @yeshitadesse8134
      @yeshitadesse8134 ปีที่แล้ว +3

      ኧረ ..ምን አገባቹ እነሱ ያቃሉ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 ปีที่แล้ว +1

      ​@@yeshitadesse8134 gedel gibi mn agebah antes😂

    • @yeshitadesse8134
      @yeshitadesse8134 ปีที่แล้ว +2

      @@tgyegna5636 በአካባቢያችን ገደል የለም እናንተ ሰፈር ገደል ካለ መጥቸ እገባለሁ ምመጣበትን የ transport ግን ትችላለህ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane ปีที่แล้ว

      @@yeshitadesse8134 ክክክክክቅ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว

      ​@yeshit😂adesse8134

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu ปีที่แล้ว +122

    ራኬብዬ አንቺን እራሱ የምናከብርሽ የምንወድሽ ጠንካራ ጉበዝ ሴት ነሽ❤❤

    • @abebinacooking
      @abebinacooking ปีที่แล้ว +4

      በጣም ጠንካራ ነች❤

    • @sulamittek3169
      @sulamittek3169 ปีที่แล้ว +4

      100%

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@abebinacookingደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@sulamittek3169ደምሪኛ

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa ปีที่แล้ว +153

    አስፊቲ እና እራኬብ የአንድ ሰአንቲም ሁለት ገፅታ ነበሩ ebs ላይ በጣም ደስ ይሉ ነበር አላህ ያጠንክርሽ የኔ የዋ አባት አስፊቴ ሁሌም በልባችን ነህ

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 ปีที่แล้ว +188

    Thank you ሰይፉ ራኬብን ስላቀረብክልን አስፊቲ ሲባል ራኬብን አለማንሳት ይከብዳል ebsን ebs ያደረጉት ሁልቱ ናቸው የሁለቱ ጥምረት የሚገርም ነበር እውነት ለመናገር አስፊትዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔

    • @RMetica
      @RMetica ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv ปีที่แล้ว +1

      ትክክል😢

  • @ToniBoy-kt9db
    @ToniBoy-kt9db ปีที่แล้ว +130

    ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ
    ያ ደጉ አባቴ
    የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ
    ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ
    በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ
    በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ
    የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ
    ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ
    አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ
    ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ
    ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና
    ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና
    በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ
    የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ
    መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ
    በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ
    ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ
    በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ
    በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ
    ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ
    እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ
    ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው
    ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው
    ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ
    ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ
    መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ
    ከበሱፈቃድ ከአዲ

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +1

      ላባታችን ነፍስ ይማር ያተን እጅ ድግል ጢናትስጥልኝ❤❤❤

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 ปีที่แล้ว +39

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናናሽ ውሰጥሽ ከሁሉ ሰው በተለየ ሀዘን አለው አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ራኪ በጣም ጭምትና ንግግርሽ የተመጠነ ነው ሴት ልጅ እንደ አንቺ ሰትሆን ደስ ይላል❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +172

    ራኬብ አለማየሁን በይበልጥ ያየህዋት በአስፋው ሞት ልቧ መነካቷ ሐዘንዋም ከበድ ያለ ነው
    ሰው ማለት እንደዚህ ነው
    ነፍስ ይማር ለሁሉም እግዚአብሔር መፅናናትን መበርታትን ይስጥልን 🙏🙏🙏

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt ปีที่แล้ว +1

      ወረኝ ነች ትቀባጥራለች

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv ปีที่แล้ว +1

      ​@MesiMesi-jy2ጋrt ጋዜጠኛ ነች

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 ปีที่แล้ว

      ​@@MesiMesi-jy2rtመረን

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 ปีที่แล้ว +2

      እነኛማ ሳይቀበር ገና በስሱ ሊፒስቲክ ጥፍር ቀለሙ ሃብሉ በጣም የሚያስጠሉ እንደሰሩት ድራማ አስፉው ላይ ያደረጉ ራኬብዬ ከልቧ ሰው ናት

  • @AleftamratKebede
    @AleftamratKebede ปีที่แล้ว +201

    የebs ፈርጦች አስፊቲና ራኪ ነበሩ😢😢😢ራኪ ፈጣሪ ያፅናሽ. 😢😢😢

  • @SemereH
    @SemereH ปีที่แล้ว +69

    የአስፋው ማስታወሻችን ነሽ ራኪ ❤️
    እባክሽ ወደ እሁድን በ EBS ተመለሺ ራኪ ፡፡

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 ปีที่แล้ว +2

      የትኛው ላይ ነበር የምሰራው ኤቢኤስ ስሰራ አልከታተለም ነበር

    • @SemereH
      @SemereH ปีที่แล้ว

      @@zahrahmohemd3204search Asfaw and rakeb on ebs

    • @ከድጃ-ደ5ዐ
      @ከድጃ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

      @@zahrahmohemd3204እሁድን በኢቢኤስ ከነ ናፍቆት በፊት እሷ ነበረች ለብዙ አመት አብረው ሰርተዋል

    • @ethiojole
      @ethiojole ปีที่แล้ว

      እሁድን በebs ነበር አሁን ያሉት እነ ሉላ መቅዲ ከሷ በኋላ ነው የገቡት ​@@zahrahmohemd3204

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt ปีที่แล้ว +1

      በ TH-cam ይሳካልኝል ብላ ነበር የሄደችው አልሆነላትም

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 11 หลายเดือนก่อน +2

    ራኬብ ግሩም ሴት። አስተዋይና ግልጽ ሰው። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @kblovers9284
    @kblovers9284 ปีที่แล้ว +74

    ራኪ ሳይሽ ኣይኔ ያለቅሳል 😢እስፊቲ ነብስህን በሰላም ትረፍ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ ปีที่แล้ว +8

    ራኪ በጣም ምርጥ እህቱ ነበርሽ ትልቅ ሰው እባክሽ ልጅን ጠይቄው እራኪብና አስፊቴ የኢቤስ ድምቀቱች ናችው ስራቷ እራሷ ደስ ስትል አስፊቴ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑራት ነብስ ይማር እንዲ ነው ጓደኛ ስብር ብላ ስታወራ እንኳን ራኪ እግዛብሄር ያፅናሽ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt ปีที่แล้ว

      ልጅ ጠያቂ አጣሁ አለህ እንዴ

    • @አማኑእኤ
      @አማኑእኤ ปีที่แล้ว +1

      @@MesiMesi-jy2rt አው ከጉኑ እንደ ራኪ ያለ አፅናኝ ያስፈልገዎል ::

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት ራኬብዬ በጣም እንዳዘንሽ ፊትሽ ያስታውቃል ይከብዳል ፆናቱን ይስጣች::

  • @emu88
    @emu88 ปีที่แล้ว +18

    We love you Rakeb❤❤. You are a star, real human, family orianted and very humble. We don't have to wait till you die to apriciate your work. You are very talented , because of you and asfaw EBS የተወደደው. We love you🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeaziYitna
    @MeaziYitna ปีที่แล้ว +11

    ራኬብዬ አንቺም በጣም ተወዳጅ ነሽ እግዚአብሔር ያፃናሽ😢😢😢

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 ปีที่แล้ว +46

    ራኪ ዬ እ ሄር ያፅናሸ የተተካውን ጃፒ ተጠግተሸ ዘመድ ሁኚው የአሰፋው ነብሰ በሰላም ትረፍ 😢 ሀገራችንን ሰሌም ያርግልን

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt ปีที่แล้ว

      ጃፒ መቼ ዘመድ አጣ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      አይባልም አንድ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳው😢😢😢😢😢😢​@@MesiMesi-jy2rt

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 ปีที่แล้ว +11

    አስፍዬ የመሸሻ ልጅ የአባትህን ስም ከአፍህ ሳትነጥል ሳትጠግብ የኔ ጌታ በጣም አሳዘንከኝ ነፍስህን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ አጠገብ ይረፍልን በጣም አዝኛለው ስደት ሆኜ እንጂ ቢሳካልኝ ባይህ ደስታዬ ነበር ግን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ

  • @samritube9007
    @samritube9007 ปีที่แล้ว +65

    አስፍየ ነፍስህን ይማርልን ራኪየ መልካም ስው ነሽ 😢😢

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው ปีที่แล้ว +7

    ራኬብዬ የኔ ጨዋ ውድድ ነው ያረኩሽ ስርአትሽ አነጋገርሽ ደስ ይላል ህወት የግል ነው ልክነሽ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 ปีที่แล้ว +42

    እንደ አስፊቲ ሰፍሳፍ ምርጥ አባት ምርጥ ሰው ነበር

  • @zinetahmed4773
    @zinetahmed4773 ปีที่แล้ว +31

    ራኪ ሳስብሽ ነበር EB's ላይ ስላላየሁሽ አላህ ያፅናሽ

  • @ZekiaEthiopia
    @ZekiaEthiopia ปีที่แล้ว +1

    ራኪዬ የዉነት በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ ሀዘንሽ ትልቅነዉ በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ መፅናናትን እመኝልሻለዉ አስፊ በጣም ያሳዝናል የምር 😢😢😢

  • @RMetica
    @RMetica ปีที่แล้ว +5

    የኔ ወርቅ ራኬብዬ ስላየሁሽ በጣም ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤😢 ሲጀመር EBS ን ዱሮ ከሱ ጋር ሆነሽ ስትሰሪ ነበር ሁለታችሁምንም እማቃችሁ ግን ከወጣሽ በሗላ ብዙም አላይም ነበር አሁንማ በቃ ቻዉ ቻዉ አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa ปีที่แล้ว +40

    ራኬብ. የዉነትነሸ. እድሜይስጥሸ. ላስፊቴ. ነብሱን በገነትያኑረዉ. ፣

  • @kiyatadios7883
    @kiyatadios7883 ปีที่แล้ว +954

    አስፋው እምትወዱት እሲቲ like

    • @frewatiklt9417
      @frewatiklt9417 ปีที่แล้ว +14

      like አይበላም እኮ😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@frewatiklt9417ደምሪኛ

    • @misir70mati5
      @misir70mati5 ปีที่แล้ว +9

      ላይኩ አስፋዉን ይመልሰዋል😏

    • @metekalex2056
      @metekalex2056 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤አስፋውነፍስ ይማርእወድሀለሁ

    • @AtenafuBelay
      @AtenafuBelay ปีที่แล้ว +4

      Jelo

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ አባቱ እግዚአብሔር የውስጥ ሐዘኑን ስለሚያውቅለት ሊያሣርፈው ነዎ የወሰደው ,,,,,,ራኬብ ,,,,ትለያለሽ

  • @hiruthailemariam
    @hiruthailemariam ปีที่แล้ว +30

    ራኪዬ ለዚህ ነው የምወድሽ መፅናናቱን ፈጣሪ ይስጥሽ 😢 የአስፋውንም ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን! አሜን 🙏

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 ปีที่แล้ว +11

    አስፊትን እንኳን አንቺ ለኛም በጣም ከብዶናል እግዛብሔር ነፍሱን ከሰማዩ አባታችን ጎን ያኑርልን ራኬብዬ በርቺ አስፊቲ ሁሌም በልባችን ውስጥ ይኖራል ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 ปีที่แล้ว +8

    ሰይፍሽ እናመሰግናለን ስላቀርብክልን እራኬብዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ያፀናሽ ሁላችነም አዝነናል ምስጌን ሰው ነበር አንጀቴን በላው የኔ አባት ነፍስ ይማር ፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @ዓለምሢሳይ
    @ዓለምሢሳይ ปีที่แล้ว +57

    አስፊቲዬ የኛ መልካም አባት እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያድርግልህ 😭😭😭ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ያድለን ወንድማችን ጃፒ እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @hanamelkamu1864
      @hanamelkamu1864 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ለናንተ አሰፍቲ ለሁሉም አሳዝናል ነፍሱን በአፀደ ገነት ትረፍልን😢😢😢ራኪዬ አይዞሸ እግዚአብሔር ያፀናሸ ሞት ክፍ ነገር

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው ปีที่แล้ว +12

    ራኪየ ኢቢኤስን እንድወደው ያደረጋችሁኝ አንችና አስፍየ ነበራችሁ 😢😢😢 ከወጣሽ በኋላ አስጠልቶኝ ነበር ሰሞኑን ደግሞ አስፍየን እያየሁ ለማልቀስ የቆየው ስራችሁን እየገባሁ አያለሁ😢😢 ነብስ ይማር አስፍየ ለአንድ ልጁና ለእናቱ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው💔💔

  • @ሮዝናዬ
    @ሮዝናዬ ปีที่แล้ว +29

    ስንት ስው ሞቶል የአስፊቲ ግን አልወጣም አለኝ ከውስጤ😢 መልካም ስው አጣሽ አገሬ እንወድካለን ነብስህ ትርፍ

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว +2

      😢😢እኔም ወላሂ ከብዶኛል

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም ማርያምን ቪዲዮዎች እንደ አዲስ እያየው የማለቅሰው ኡፍፍፍፍ

  • @Jesus-l2r5g
    @Jesus-l2r5g ปีที่แล้ว +4

    Rakiye አንቺ ልብሽ ድንቅ ነው እናቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 11 หลายเดือนก่อน +1

    ራኬብና አስፋው የሁለታችሁን ጊዜ በጣም ነበር የምወደው❤❤❤

  • @ወይኗ-ተ4ፈ
    @ወይኗ-ተ4ፈ ปีที่แล้ว +97

    ራኪ ፈጣሪ ፀናቱን ይስጥሽ አንቺ እስካሁን ጥቁር ለብሰሽ የጓደኝነት ጥግ አሳይተሻል 😢😢ሌሎችም ቢያንስ እስከ ቀብር የዛሬ የመጨረሻ እሁድን በኢቢኤስ እንዳንቺ ቢለብሱ መልካም ነበር 😢😢😢😢

    • @eskuschoice1730
      @eskuschoice1730 ปีที่แล้ว +4

      ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞች ቀድመው ነው ሚቀረፁት:: ምን አልባት ለዛ ይሆናል

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@eskuschoice1730ቤተስብእናሁን

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 ปีที่แล้ว +23

      የኔ እህት ሌሎቹም በጣም አዝነዋል ግን ስራ ላይ ከምባኒው የልብስ ኮድ ሊኖር ይችላል የለበሱት ደብዘዝ ያለ ከለር ነው እንጅ መልበስ ያለመፈለግ አይደለም ከተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA ปีที่แล้ว +10

      እየነገረችሽ እኮ ነዉ። ስራቸዉ በሚያስገድዳቸዉ እንጅ በነሱ ፍላጎት አይኖሩም። Ebs ስፖንሰሮች አሉት። የግል ቤት የሃዘን ድንኳን ቤት አድርጎት ተመልካች ቢቀንስ ስፖንሰሮች ብራችንን መልስ ይሉታል። አንዳን ሰዉ ደግሞ ሲያዝን መስማት አልፈልግም ይላል። ስለዚ ሳምንት ሙሉ ጥቁር በጥቁር ማድረግ አይችሉም

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤ትክክል ነሽ😢😢😢😢😢በልብስ አይደለም​@@SamrawitGirma1

  • @WerBa-ie4oh
    @WerBa-ie4oh ปีที่แล้ว +1

    ራኪ እና አስፊ በጣም ነው እምንዷችሁ በእውነት እናንተ በተለይ ይለያል ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረን

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 ปีที่แล้ว +17

    የአስፊቲ ሀዘን ይለያል ከልጅ እስከ አዋቂ እንደተወደድ አለፈ ነፍህ በሰላም ትረፍ አስፍዬ 😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +17

    Ebs ሲታስብ አስፊቲና ራኬብ የመጀመሪያዎቹ ናቸው ድንቅ ስራ ይስሩ ነበር አስፊቲ ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾

  • @semitethio4590
    @semitethio4590 ปีที่แล้ว +64

    እኔ ግን በ ህይወት እያለ ገና በጣም ያሳዝነኝ ነበር ውስጡን እንደ ሚያመው ይሰማኝ ነበር

    • @mlove4025
      @mlove4025 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ገና ሳየው ያሳዝነኝ ነበር 😢

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@mlove4025ቤተስብእናሁን

    • @kidistmathewos2123
      @kidistmathewos2123 ปีที่แล้ว +5

      me too ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ሳየው እየጫጨ ስለመጣ ጤንነቱ ያሣስበኝ ነበረ

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 ปีที่แล้ว

      me too 😢

    • @SHA-gk8op
      @SHA-gk8op ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም ዝም ብየ የሚያመው ነው የሚመስለኝ

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት አስፊቲ ወላሂ በጣምነው ያዘኩት እሱ የድሆች አባትነበር አዛኝ እሩህሩህ ብቻ ጥሩሰው ነበር ሁላችንም ከዛ አንቀርም ለወዳጂ ዘመዶቹ ለቤተሰቦች ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ተመኝሁ

    • @ኡምሂባ-ዸ8ነ
      @ኡምሂባ-ዸ8ነ ปีที่แล้ว

      ጭራሽ እደይህሠዉ ልቤ ተሠብሮ አያቅም ላተ እሣት ይገባነበር እኔ ልቃጠልልህ የኔ አዛኝ እሩሩ ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ አላህ መጨረሻችነን ያሣምርልን ያርብ ዋነ ነፌሤ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

      ምን ይዴረጋል እኔም አዝኛለሁ​@@ኡምሂባ-ዸ8ነ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍ እራኬብ ስላቀረብክ እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ስራ ነበር የሰሩት የሚወዱት ሰው መለየት ከባድ ነው ፈጣሪ ጥሩ ስራው ይይለት የሁላችን አባት ሆደ ባሻ ሩህሩህ አዛኝ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +3

    ሚካፑ ሚገርም ነው!!!!አስፊቲና ራክቤ ብዙ ትዝታ አላችሁ!!❤❤❤❤ስራኸ ሁሌም ይታወሳል ካንተ ጋር😭😭😭😭😭😭❤❤አስፊቲዬ የኔ የዋኸ የኔ መልካም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መታደል ነው በሠው ሁሉ መወደድ!!!!!!

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 ปีที่แล้ว +9

    እራኪዬዬዬዬ እግዚ አብሔር ያፅናሽ አንች ነሽ እውነተኛ ጓደኛ ይህ ደግሞ ባህላችን ነው እነ እንትና እማ ሻፎን ለብሰው መጡ😢 ያስፍቲን ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 ปีที่แล้ว +11

    ሲያዩሽም በጣም አዝነሻል ዉይይይይይይ

  • @SelamawitChaka-qy8qy
    @SelamawitChaka-qy8qy ปีที่แล้ว +1

    አስፊቲ የኔ አባት ነብስ ይማር
    ራኪ የኔ እንቁ የኔ ጨዋ የኔ አስተዋይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @SarahSarah-z7b
    @SarahSarah-z7b ปีที่แล้ว +3

    አየ እውነት ሰው ጋር መላመድ አስቸጋሪ ነው እግዛብሄር ያፅናሽ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki ปีที่แล้ว +2

    አስፌቲ የኛ የዋህ😢😢😢ራኪቤ አች መልካምና እሩህሩህ እደሆሽ በጣም እናዉቃለን😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 ปีที่แล้ว +22

    you had an amazing chemistry together

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ የኛ ቁምነገረኛ በእውነት ራኪን እንኳን ስሜቷን እንድትገልፅ እድሉን ሰጠሀት እድሜ ይስጥልን የምንወድህ ሴሌም ሀሳቡ ይሙላለት የአስፊቲን ነፍስ ይማርልን

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 ปีที่แล้ว +7

    We love you Asfiti from Eritrea , Rest In Peace.

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 ปีที่แล้ว

    ሰው ሰው መሽተት እንደዚህ ነው አስፊቲን ስለዘከራችሁት ስላስታወሳችሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ አወ ሀዘን በጣም እንደጎዳችሁ ትለያላችሁ አስፊት በሰው ልብ ቀርቷል።ሞት ግን የሁሉም ሰው ዕዳ ነው።ከዳግም ሀዘን ይሰውረን።አስፊቲን ማን ይረሳል?ማንም።ስይፍሻ ራኪ እግዚአብሔር ያክብራችሁ.አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ።

  • @Sosi_1237
    @Sosi_1237 ปีที่แล้ว +58

    I’m so glad Rakeb came to Seifu since she was left out from the EBS crew when they all gathered together…..

    • @born2Bekind
      @born2Bekind ปีที่แล้ว +2

      Exactly!

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@born2Bekindደምሪኛ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +6

      I know they invited back Nafkot but not Rakebe its a bit ignorant 😢😢😢😢😢

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor ปีที่แล้ว

      ​@@reyuyenu340እነዚያ አንድ ላይ ስለሰሩ ና ምናልባት ጓደኛማቾች ስለሆኑ ይሆናል።ራኬብ ለብቻዋ መቅረቧ ተገቢ ነው።

    • @Sosi_1237
      @Sosi_1237 ปีที่แล้ว +2

      @@reyuyenu340 Nafkot didn’t leave on a bad term with EBS that’s why… but still Rakeb had more history with Asfaw than nafkot

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +15

    ራኪየየየ የኔ ጨዋ❤❤❤ አስፊቲ አምላክ ነብስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን💔🙏

    • @abebinacooking
      @abebinacooking ปีที่แล้ว +1

      ነፍሱን ይማረው❤

  • @nohelove2126
    @nohelove2126 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ይማር አስፍዬ ራኪ ፈጣሪ ያፅናቹ
    አቤ መልካም ጓደኛ በጥሩ ነገር ይመለስልህ ፈጣሪ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +6

    አሰፊቲ ነፋሰ ይማር ራኪዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል እግዛብሔር ፅናቱን ይሰጣቹ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +1

    በወቅቱ ስነልቦና ከምትሉ እንዲህ አይነቱን መልካም ሰው ወደጸበል ወስዳችሁ ብታስጠቁት ኖሮ እንቅልፍ የነሳውና የሚያስጨንቀው ሚስጥር ይታሰርለት ነበር። ለራሳችሁም ንስሀ ግቡና ተጸበሉ። ህይወት ሸክላ ነች። ሥጋን ብቻ ሳይሆን ነፍስን ነው ማዳመጥ፣ማጽዳትና ማወፈር። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @user-kj9hl4wu9p
    @user-kj9hl4wu9p ปีที่แล้ว +75

    Ebs seriously you need Rakeb so bad it's a big loss for you to not have her in your team ራኬብዬ እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @sulamittek3169
      @sulamittek3169 ปีที่แล้ว +5

      Ewnet blehal she was the best host

    • @Sosi_1237
      @Sosi_1237 ปีที่แล้ว +8

      I agree!! She’s an amazing journalist- well rounded n very professional

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@Sosi_1237ደምሪኛ

    • @sosinasolomon1127
      @sosinasolomon1127 ปีที่แล้ว +6

      1 Esuan lemetekat 2 wey 3 set eko nw yeketerut. Endezam hono endebefitu adelem

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว

      👍👌​@@sosinasolomon1127

  • @መርየምየአባቷ
    @መርየምየአባቷ ปีที่แล้ว +7

    አስፍዬዬዬዬዬዬዬዬ😢😢😢 እፍፍፍፍፍመግለፅ ታቅታል ወላሂ የሰው እንባ ሰውን ይመልስ ቢሆን እኔ ብቻ አስነሳው ነበር ልክ እንዴ ዘመድ ነው ውስጤን የበላኝ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat ปีที่แล้ว

    ራኪቢዩ የኔ የዋህ ጽናቱን ይስጥሽ 😢😢😢 የኔ ቆንጆ አንቺ እና እሱ የሰራችሁት ስራ የማይረሳ ነው ኢቢኤሰ የሁለታችሁን መግቢያ እንኳን እንዲያመልጠኝ አልፈልግም ነበር የኔ ምርጦች አይዞሽ ጠንክሪልኝ ራኬብዩ ❤❤❤

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 ปีที่แล้ว +6

    Someone special will never be forgotten rest in peace Asefaweye 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @born2Bekind
    @born2Bekind ปีที่แล้ว +3

    Rakebye, you are such a well put and well oriented human being. Your intelligence and wisdom are impressive. I have so much respect for you. እግዚአብሔር ያፅናሽ ❤️

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 ปีที่แล้ว +2

    ራኪዬ ትችያለሽ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆኚ አርቲስት ነሽ ከአስፋው ጋር የሰራሽው በጠቅላላ የሚጣል የለውም።ስነስርዓትሽ ይገዛል።አግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    አስፍትይ በጣም የዋህ መልካም ደግ አባት ነው እውነት አዘኑ ከባድ ነው ምን ማድረግ ይቻላል የሰው ልጅ ይወለዳል ያድጋል ይሞታል ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን 😭😢💔ራክዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከልጁ ጃፒ እንደ እህት ሆነሽ ከጎኑ ሁኝ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጠን🙏😭

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ ปีที่แล้ว +2

    እኔስ እስካሁን ኡዉነት እየመሰለኝ አደለም ማርያምን 😢😢 አስፊቲዬ የኔ ደግ ሩሩህ የዋህ 😢😢 ብቻ አንተ ሁሉም ተሰጥቶህ ነበር 😢😢

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa ปีที่แล้ว +3

    ራኪ ለልጁ ምርጥ እህት ሁኚለት አሥፍቲ ላይመለሥ 1 ሄዷል ሁሉም ነፍሥ ሞትን ቀማሽ ናት ሞት ለማንም አይቀርም የቀን የአመታት የወር የአሟሟት ልዩነት ብቻ ነዉ ያለን እኔ በ 1 ንዴ ከእናቴ ጀምሮ 7 በተሠቦቸን ነዉ ያጣሁት ለዛዉም በ10 አመቴ በልጅነቴ እድሜየ ግን ምግብ እና ዉሃ ካለ ሢመሽ ሢነጋ ይኖራል የሞተ ተጎዳ እንጅ ያለ ባያሥደሥትም ሂዎት ይቀጥላል😢😢😢😢

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on ปีที่แล้ว +34

    ባስፋው ሞት የትርዳሁት ጭንቅት እድሜ ይቀንሳል እሚባለው እውነት እንዲሁን ነው የኔ አባት 😭😭😭😭😭ነፍስህ በስላም ትርፍ የስማዮ አባትህ በቅፎ ያርግህ

    • @almazngatu9984
      @almazngatu9984 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ብለሻል ውሰጡ እያረረ ለሰው ሁሉ ይሰቃል

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว +3

    ራኪዬ Please ወደ ebs ተመለሺ።ስወድሽ እኮ 🥰🥰🥰

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 ปีที่แล้ว +16

    Rakeb is a great artist!!

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እህት ራኬብ የጠፊሺ በሰላም ነወያ ተናፍቀሻል በሚድያ ብቅ በያ ዉዴ አሳፊቲ ነብሱን ያማርዉ የኔ አልቃሻ ወድሜ ❤❤

  • @sipara8333
    @sipara8333 ปีที่แล้ว +1

    አስፊቲየ የኔ አባት ነብስህ በቀኙ ትረፍ አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው😭😭😭😭😭 ኡፍ ራኪየ አምሳያየ በርችልኝ የኔ እንስፍስፍ ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 ปีที่แล้ว

    ራኬብ እና ሰይፉ ጥልቅ ሃዘን ውስጥ መሆናችሁ ያስታውቃል
    የወንድማችንን አስፋው መሸሻ ነፍስ ይማርልን
    እግዛብሔር ያፅናችሁ
    በተረፈ የራኬብን ብስለት በቀረበው ኘሮግራም ለመረዳት ችያለሁ
    ከጭሆታቸው በስተቀር አስተምህሮዋቸው የማይሰማ በስመ የቴሌቭን ፕሮግራም አዘጋጅነት ማንም ከሚቀልድብን መሰጠት እንደዚህ ነውና እህት ራኬብ ቶሎ ወደ ኘሮግራም አዘጋጅነትሽ ተመለሽ

  • @eskendirhailegorgis1002
    @eskendirhailegorgis1002 ปีที่แล้ว +7

    ህይወት ያለው ሰው ነው።ድንቅ አባባል በቁም የምቱትን ነብስ ይማር

  • @hirut758
    @hirut758 ปีที่แล้ว +4

    ራኪዬ እግዚአብሔር ያጽናሽ እስካሁን ሞቱን አምኝ ለመቀበል ከበደኝ የደግ አባት ነፍሱን ከደጋግ አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ በርቺ ራኬብ እግዚአብሔር ያፅናናሽ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ሰይፎ ጉበዝ ራኪብ ማቅረብህ ደስ ይላ ጣህም ያለው ፕሩግራም ቤተሰብ ያዋዛ መልካም ሥራ ጌዜ አሳልፈዋል አስፉው መሸሻ ነፍስ ይማር።

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k ปีที่แล้ว +2

    ራኪዬ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ ለልጁ መልካም እህት ሁነሽ ከጎኑ ሁኝ😢😢😢

  • @semira5875
    @semira5875 ปีที่แล้ว +3

    አስፊቲ የኔ ምስኪን ሆደ ቡቡ😢 ራኪዬ ፈጣሪ ያፅናሽ😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว

    ራኬብ እግዝያብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭💔💔💔 አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 ปีที่แล้ว +4

    አችይ እውነት አዝነሻል ሌሎቹ እማ ታዘብናቸው ተኳኩለው ዘንጠው መጡ

  • @hafdika7779
    @hafdika7779 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅመም ራኪየ በጣም ነው የምወድሽ❤አላህ ያጽናሽ

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts ปีที่แล้ว

    አስፋውና እራኪ የአንድ ሳንቲም ግልባጭ እራኪ ላንቺ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ለአስፋው ነፍሱን በገነት

  • @birtukanbeyene7882
    @birtukanbeyene7882 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በጥላቻ አይታዘንም በጣም ጥሩ ሰው ነው !!የጠ/ሚ መልስ ዜናዊ ያዘነው ሰው ተገዶ ቱገዶ አልነበረም ::

  • @zamzam372
    @zamzam372 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሞት ጨከነ አስፍየ ነፍስ ይማር እኔስ ባላወኩት ነው ያልኩት በቅርብ ነው ያወኩት ግን ባላውቀው ምናለ ነው ያልኩት ለእናቱም ለቤተሰቡ ለወዳጂ ዘመዱ ሁሉ በአስፍሽ ሞት ላዘነ ሁሉ መፅናናትን ተመኘሁ😭😭😭😭

  • @Mita4164
    @Mita4164 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አስፊቲ ፈጣሪ ባፀደ ገነት ነብህን ያርግልን 😭😭 እውነት ትላት ያየንውን ሰው ዛሬ ነብስ ይማር ብለን ኡፍፍፍ በጣም ይከብዳል አስፍዬ ነብስህን ይማርልን 😭😭😭

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu ปีที่แล้ว +6

    ኢቢኤስ እንድመለከት እንድወደዉ ካደረጉኝ የአስፋዉና የራኬብ ምርጥ ነዉ

  • @yafethailemariam4293
    @yafethailemariam4293 ปีที่แล้ว +4

    RIP Asfish!!! Big respect Raki!!!

  • @tadiosmillion
    @tadiosmillion ปีที่แล้ว +4

    ጥምረታችሁ አንደኛ ነው you're #1

  • @abelsimegn1803
    @abelsimegn1803 ปีที่แล้ว +8

    አሰፍዬ ነፍሰህን ከደጋጓቹ ጋር ያኑርልን

  • @mulu5
    @mulu5 ปีที่แล้ว +13

    ከአስፋዉ መልካም ነገሮችን ተማሩ እሱ መልካምነቱ ከህፃን እስከ አዋቂ ልብ ዉስጥ ገብቷል ሰለዚህ ተማሩ እንማር ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ ራኪ ከምር ነው አንቺና አስፊቲ ጥምረታችሁ ገራሚ ነበረ እስኬት እናድርግ ብለሽው በዚህ እድሜው ሲወድቅ ሲነሳ😂😂😂😂 ከአንቺ እኩል ነበረ እረ እንዳልሰበር ይላል ደግሞ መቼም አልረሳውም በጣም ጎበዝ ሰው ነበረ ከትንሹ ትንሽ ከትልቁ ትልቅ መሆን ይችልበት ነበረ ፣ አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፣ በእውነት ድነህ ለአንዴ እንኳን እስቱዲዮ ብናየው ጥሩ ነበረ 😊😊 ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ።

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว

    ራኬብዬ እንወዱሻለን
    አስፋሻ ማርያም እንወዱሃለን እናከብርሃለን
    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +5

    ራኪ እኔ በቴሌፊጂን ለማቀዉ ወላሂ በጣም አዝኛለሁኝ ለአንች ደግሞ ምን እንደሚሰማሺ ከባድ ነዉ😢😢😢 ግን አሰፊቲ ሄደ ላይመለሰ አንች ግን አደራ ልጄን ብሏልና ልጁን እንደ እህት ሁነሺ እየደወልሺ አፂናኒዉ ጠይቂዉ😢😢 ራኪ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ🎉

  • @kiyajemal1806
    @kiyajemal1806 ปีที่แล้ว +1

    ራኪ አስፊቲን ማይወደው ሰው ባይኖርም ሚጠላው ሰው የለም ያልሽው ልክ ነሽ ሴፉ ፋንታውን በብዛት ለሀብታ አልያም ዝና ብጤ ላላቸው ሰው ሲያለቀልቅ አብዛኛው ሰው ይደብረዋል ማስተዋል ከተቸረው ማለቅለቁን ቢያቆም ጥሩ ነው የማታ የማታ ይጠቅመዋል ያልኩትን ተግባራዊ ካረገ ።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว

    ከመጥፎ የስጋ ቤተሰብ ምረጥ የባዳ ጓደኝነት ይበልጣል ጓደኝነት ከባድ ምስጥረነው አስፊት ነፍስህ ይማረው እራኪ እግዚአብሔር ያፅናሽ❤❤❤

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq ปีที่แล้ว +3

    ራኬብ ዐመለ ሸጋ ፀባየ ሰናይ ተመለሽና ኢቢኤስ ገብተሽ አስደስችን እንወድሻለን

  • @linazare
    @linazare ปีที่แล้ว +4

    Ebs please please please return rakeb back to ebs. she is a very talented journalist. It is a bog loss to miss her.

  • @aguncxtuxx4212
    @aguncxtuxx4212 ปีที่แล้ว

    We love you asfi end rakib had good chemistry from🇳🇱🇪🇷 can control my tears cuz of you two I see ebs

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar ปีที่แล้ว +7

    አስፊቲ ሀዘኑ እኮ ከሆዴ አልጠፋ አለ ፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr ปีที่แล้ว +2

    ራኬቤ እንዴት እንደምወድሽኮ የኔ ጭዋ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว +4

    እራኬብ ጥናቱን ይስጥሽ እኳን ላቺ ለኛም ከብዷል ወላሂ እኔ ሁሉምአርቲስት ሲሞት አለቅሳለሁ ግን የያሥፋዉ ነገር ልቤን ስብርብር ነዉ ያርገዉ ወላሂ😭😭😭😭😭