There is one missing element that was expressed here in this media the environment that I have grown in Asmara and the artistic talent of Muluken have always been proportional in my time. The mode of love expressed in Asmara was completely related with his songs . I feel that Muluken song was only related to the Northern part of Ethiopia since his love songs 🎵 are vividly expressed in this parts of Ethiopia. I have been mesmerised when you guys appreciate his golden and deep rooted quality. He was comparatively closer to William Shakespeare in his idiomatic expression of love. We have lost the greatest artist in Ethiopia. I really adore him and his remarkable wisdom of love would be impressed in memory for the rest of my life. I need an ocean of ink to express his talent. R.I.P and my deep condolence to his family. We have had many artists in the heart of Ethiopia. We also had brilliant singers in Tigryana that we lost but Muluken was unique among all. Let the almighty God accept his soul in heaven.
What I really don't understand is when Muluken was alive, nobody mentioned and recognized him, but after he passed, everyone talked about him. Very sad.
Muluken melesse will be missed, condolences to his family. Dawit yifru is one of the pioneers in Ethiopian music, his arrangement is unmatched to this day along with Roha band. He hasn't got the recognition he deserves, it's unfortunate.
I am deeply saddened by the passing of Ethiopian legend singer and music writer Muluken Melesse. Because of the content of his lyrics and his melodic style, Golden Voice made his songs become icons from generation to generation. Muluken has a unique voice and style that makes him different from others. The only thing that can kill a musician is death; the only thing that can ever stop making it a is death, and even then, his music will live forever. My condolences to his family, friends and fans. Rest in peace
Please don't ask senior citizens, whether they are artists or not, if they want to be addressed as 'antu' or 'ante'. I'm sorry to say this, but it feels like you are asking permission to disrespect them. And of course, most of them will tell you to address them as 'ante' because they are so humble and have good manners. So please stop asking this question, just address these senior persons as 'antu', and that's how our culture is. Respect is for a person, regardless of being an artist or not.
We fully support Oromuma empire run by king Abiy who annexed part of Somalia and works to annex part of Kenya and Eritrea . Oromo has been waited too long to become largest empire of Africa.
Roha ban Dawit he was one of my respected and legendary musicians but...but since the Tigray War he involved and supported the Genocider Abiy Ahmed and Mekelakeya. I HOPE YOU REGRET NOW
ጎላ ሠፈር ሙሉቀን ደዊትና ጥላዬ ገብሬ አብረው በ( ነጋ መስፍን ቤት ይኖሩ ነበር) እኔ የሙሉቀ ወዳጅና ጉወደኛ ነበርኩና በቅርብ አውቃቸዋለሁ
ሙሉቀን በጣም የዋህና መልካም ሰው ለሰው አሳቢ ተጫዋችም ነበር
በነበረን ጉዋደኝነት ግዜ ያለኝ ትዝታ በልቤ ወስጥ ይኖራል:: እግዚአብሔር አምላክ ሙሉቀንን ነፍሱ በአጸደ ገነት ያኑርልን እሱ በሥራውም ከህዝብ ጋር በነበረው ጥብቅ ግኑኝነተ ምን ግዜ የሚረሳ ሰው አይደለም
ሙሉቀን ወደ እረፍት ቤቱ ነው የሄደው ማዘንስ ክርስቶስን ሳያውቁ ሳይቀበሉ አለም አለም እያሉና ስለ ሴት እና ወንድ ዘፍነው ለሞቱት እዘኑ
27 ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
28 እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል። ወደ ዕብራውያን 9:27-28
ይሄው ነው ሙሉቀን ሕይወት
ሙሉ ቀን አሜሪካ ውስጥ በጣም ታሞ ሆስፒታል ገባ ....... የሆስፒታል ክፍያ ሲመጣ በሉ አዋጡ ተባለ ...... አይ እኛ የምናወጣው ፀሎት ነው ተባለ ...... ሆስፒታሉ ደግሞ ገንዘብ ነው የምፈልገው ለሠራተኞቼ የፀሎት ደሞዝ አልከፍልም ስለዚህ ገንዘቡ ይከፈለኝ አለ ...... ገንዘብ ከየት ይምጣ በአሜሪካን ህክምና ..... ይሄንን ጉዳይ እነ ታማኝ በየነ ሰሙ ከዘፋኝ እና ከኪነጥበብ ሰዎች ገንዘቡ ተሰብስቦ ተከፈለ ሰውዬው በምድር ነፃ ወጣ ....... Action speaks louder than words
ፓስተር ኮዳ መሞቱን ሰምቶ ይኾን፤ ጬፋስ? ለናንተ ሲል ከሰማይ መጣሁ ያሏችሁ ጴንጤዎች።
ፕሮቴስታንት /ጴንጤ እኮ ገንዘብ አምላኪዎች ሆዳም የማይፆሙ፤ ዝሙተኞች ወዘተ ናቸው ። ጴንጤ የዱርዬ የዘራፊ ድርጅት ነው እንጂ ኃይማኖት አይደለም ። ሠወች ጴንጤ የገባችሁ ውጡ። ጴንጤዎች ገሀነመ እሣት ይጠብቃቸዋል።
@@Anson..23-s2l የወንጌል ተቃዋሚዎች ናቸው እኮ እንደ ስማቸው ሁሉን ፕሮቴስት ማድረግነው ሥራቸው
@@NeHase16 ወንድሜ ፤ ፕሮቴስታንት የተባሉት ለምን መሠለህ ፤ በካቶሊክ ውሰጥ የነበሩት እነ ማርቲን ሉተር የራሳቸውን የወንበዴ ግሩፕ ፈጥረው ጳጳሳቱ ላይ የጥቅም ጥያቄ አነሱ ፤ ቀጥሎም በካቶሊክ ሀይማኖታዊ ሥርዓት የፃም፤ የጸሎት ፤የስግደት የንስሀ ወዘተ ሥርዓቶች ለነ ሉተር ስጋዊ አለማዊ ፍላጎት መሠናክል ስለሆነባቸው በዚህም ላይ ስላመጹ ተቃዋሚ /ፕሮቴስታንት ተባሉ። እና ፕሮቴስታንት አለማዊ ሥጋዊ ድርጅት ነው ። ጴንጤዎች ከዚህ ከተረገመ የወንበዴዎች ድርጅት ውጡ ። ጴንጤ ፀረ ክርስቶስ ነው።
ስለ ሙሉቀን ያቀረባችሁት በጣም ጥሩ ነው:: እኔግን ከተናገራችሁት በመነሳት ምን አይነት መንፈሳዊ ጥንካሬ እንደነበረው ተረዳሁ::
ጨርሶ የማያመቻምች በፍጹም ልቡራሱን ለአምላኩ የሰጠና ለዓለማዊ ህይወት ፈጽሞ ጉጉት ያልነበረው እንደነበረ ነው:: ::ይህንን በህይወቱ ብቻ ሳይሆን በሞቱም መንፈሳዊጽናትን ያሰተማረ ሰው ነው እላለሁ:: ለቤተ ሰቡመጽናናትን እመኛለሁ:: እናንተም ተባረኩ!
የ ልዑል እግዚአብሔር አብን ውድ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን የተቀበለ ጊዜ የተማረ ነፍስ ነው
Pente bayihon noro bezu yenor neber ! Selabiwoch ! Pente selabi new. .....rip
ምነው መዝሙሩ ቢያቀርቡ አሁን ያለውን ማንነት ማሳየት ይሻል ነበረ
@@Anson..23-s2l እግዚአብሔርማስተዋል ይስጥህ በዚህ አለም መሰንበት ምን ይጠቅማል የዘላለሙን መውረስ ነው ብልጠት እሱ ከሰይጣን ግዛት አመለጠ አንተም ቶሎ በል ጊዜው ሳይመሽብህ
ዘፈንና ዘፋኝ ወደ ሲኦል ነው የዘፈን አፍቃሪያን በሙሉ ቶሎ አምልጡ ጊዜው ሳይመሽ
@@selamawitego Pente eyecheferk.. eyedenesk ..Mezmur zemerku tilaleh?
Muluken, he was one of the best of all time. I grew up listening to his wonderful songs, I still listen to his songs on weekends.
ከአሰብ እሰከ አዲስ አበባ ሙሉቀን ሀዋሸ ሚሌ እዳለ አሰብ መስምር ዲሾኦቶ ቡሬ ኤሊዳር ሌላ አይሰማም ነበረ ሙሉቀን ብቻ ነዉ እሚሰማዉ ብዙ ትዝታ አለን አዝኘአለሁ ነብስ ይማር ❤❤❤❤❤
“እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።”
- ዕብራውያን 1፥12
ነብስ ይማር ጋሼ ሙልቀን መለስ በዚሕ አጋጣሚ ጋሼ ዳዊት ይፍሩ ሌላ ስው ሖነብኝ ኦርጋን ሲመታ በትዝታ ስምጥ ብሎ ነው ደስ ይለኝ ነበር ማን እንደ ሮሃ ባንድ መቸም አለባበስ ብዛት የሌላቸው ምርጥ የሙዚቃ ተጫዋቾች በጣም ደስ የሚለኝ ሮሃ ባንድ መቸም እይ መለስ ስላም ለ ጋሼ ዳዊት ይፍሩ እቀርባለሑ እድናቂያችሑ ነኝ
💚💛❤️
The Great Muluken Melese! May God bless You! Ye Ethiopia Wubet! Always in our Heart! RIP 💚🙏
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው 🙏
ሰው ኖሮ ኖሮ ከሞት አይቀርም እኔም በጣም ነው ዘፈኖቹን በሙሉ የምወዳቸው
Oh Dawit Yifru 🤗
Oh Muluken Melese; you are one of the few greatest Ethiopian singers of all time. I pray your soul enjoys peace in eternal rest.
Love Muluken Melesse's music
True friend never betrayed you. Amazing tastement. God bless you.
እኔ የ 6 ኛ ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ግዜ Africa አንድነት ትምህርት ቤት ስማር አታክልት ተራ Elementry School ሙሉቀን መለስን ለማዬት አንዋር መስኂድ ያሉት ሙዚቃዎች ተማሪዎች እንሮጥ ነበር 😂😂 ሙሉቀን መለስ Handsome ነበር 5:14 The time to fast እኔ እንኴን አሁን 56 አመት ሆነኝ this time . የ 3 ጎረምሳ ልጆች አባት ሆኛለሁ 10 ልጆች ማስወለድ ነበር Program ያደረኩት አልተሳካልኝም
What an amazing person he was. Let our God be with him and all his family.
For sure he will be missed.
Muluken was a man of God. He dedicated his life in serving His Lord. He run his race and now he is in the bosom of our Lord Jesus.
R. I P.👍with big respect to golden voice ሙ ሉ ቀ ን መ ለ ስ 👍👍
ዳዊት ራሱ በጣም ዘናጭ አፍሮ ነበረው❤❤❤
There is one missing element that was expressed here in this media the environment that I have grown in Asmara and the artistic talent of Muluken have always been proportional in my time. The mode of love expressed in Asmara was completely related with his songs . I feel that Muluken song was only related to the Northern part of Ethiopia since his love songs 🎵 are vividly expressed in this parts of Ethiopia. I have been mesmerised when you guys appreciate his golden and deep rooted quality. He was comparatively closer to William Shakespeare in his idiomatic expression of love. We have lost the greatest artist in Ethiopia. I really adore him and his remarkable wisdom of love would be impressed in memory for the rest of my life. I need an ocean of ink to express his talent.
R.I.P and my deep condolence to his family. We have had many artists in the heart of Ethiopia. We also had brilliant singers in Tigryana that we lost but Muluken was unique among all. Let the almighty God accept his soul in heaven.
I wish he could see your comment. Well said!! Well said!! 👏 👏 👏
የሙሉቀንን ነፍሱን እግዚአብሔር ይማረው [መኪናው 2 ሰው የምትይዝ የሰፖርት መኪና አልፋሮምዮ ቀይ ነበረች ] በጣም ትዝ ይለኛል
Yeshma emba ye tv deram laye yeqertash dersgn
Muluken Meles Nefs Yemar Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Respect Gash Dawit yifru
ሙሉቀን ከሀር የወጣው በደርግ ዘመን በ1978 መጨረሻ ነው
RiP legendary zemari mulea❤
ዩኒ በጣም አከብርሃለሁ ግን ሁልጊዜ ልአይምሮዬ የማይመቸኝ ነገር እንግዳ ስትጠይቁ አንተ ወይስ አንቱ ብላችሁ ስትጠይቁ ይገርመኛል እንግዳ ክቡር ነው የበፊቶቹ ጋዜጠኞች በማክበር ሲያነጋግሩ ነው ያየነው እና ምን ለወጣችህ
ጋዜጠኛች እባካችሁ መሰረታዊ እውቀትን እያዳበራበችሁ ! እያነበባችሁም ይሁን! ብዙ ሰው የሚያውቀውን ነገር ሳታውቁ ስትቀሩ ስትጠይቁ ስትደነቁ ይደብራል !
ሙሉቀን ምርጥ አንኛ ዘፋኝ
በሰላም እረፍ
በጣም ነው ዘፈኖቹን የምወዳቸው
በአጋጣሚ እሱን እና ባለቤቱን ኮሜርስ አጠገብ ያለው ፎቅ ቤት ሲኖር በአይን አውቀዋለሁ
እጅግ ነው ደስ ያለኝ ወደሚወደው ፣ ወደወደደው ጌታ ሄዷል
Hej i like muluken i meet hem 1995 Stockholm Sewedn
RIP , his mezemure are the best
Embuwa zebider Embuwa zebider zebide ufff rest in peace❤❤
What I really don't understand is when Muluken was alive, nobody mentioned and recognized him, but after he passed, everyone talked about him. Very sad.
Alfa Romio was his Red Sport car
ሚስቱ ን ለኢንተርቪው አቅርቧት እባካችሁ።።።
ወሬ 😮
he was highly , professional" hard hard-working, and selfless person. He hates to show -up we have to learn from his lifestyles and principle
Muluken melesse will be missed, condolences to his family.
Dawit yifru is one of the pioneers in Ethiopian music, his arrangement is unmatched to this day along with Roha band. He hasn't got the recognition he deserves, it's unfortunate.
Bizuayehu Demise loved mulukens music
" ምነው ባደረገኝ የደጀሽን አፈር አንቺ ስትረግጭኝ እኔ እንድፈራፈር" አሁን ይህ ጠፍቷችሁ ነው ልክ እንደ ቦሌ ልጅ አፈር ላይ መንፈራፈር የሚለውዝፈን ምናምን ትላላችሁ??😂 ይህን ሳታቁ ነው ስለ ሙሉቀን ለመዘከር የተሰበሰባችሁት? እነ መአዛ ብሩ ይስሩት ይህን ዝግጅት አቦ!
የራሱን የአዘፋፈን ስልት በፈረንጁ አጠራር እስትይል የሚሉትን ስልተ ምትይዞ የመጣ ዘፋኝ ነው ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል ነብስ ይማር ጋሽሙሉቀን መለስ
Rest In Peace The One And Only!❤
እኚህ ሰውዬ ሂሳብ አያውቁም ሙሉቀን አሜሪካን አገር 39 አመት ኖርዋል
Tekekel
ሙሉቀን በጣእመ ዜማዎቹ የመላው ኢትዮጵያን ቀልብ የገዛ ተአምረኛ ሙዚቀኛ ነበር። የአቶ ዳዊት ምስክርነት ግሩም ነው። ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው።
Eyesus yakeberew sew new Muluken mazan ayasfeligim
ነፍስ ይማር RIP
Muluken Melese yemayetegebu Musicaw betam new yew yemewedew esun ena Tedi Tadese my favorite nachew
Wnetshn new (menw kerfede) yemilew Yerevan magebiya neber and. 🤔❤
ከሮሃ ባንድ በላይ ጎረቤቶች ናቸው ነጋግቢ ።
ሀይ ፀጊ የሬዲዮ ድራማው የልደት ጧፍ ነው። ደራሲው መስፍን ጌታቸው ተዋናዮቹ የ90ዎቹ ፈርጦች 91-92 ነው የተሰራው ካልተሳሳትኩ
ሙሉቀን መለሰ በሙዚቃው "ከባህር የወጣ ዓሳ ነው የሆነው"።
የሰይጣን ኮመንት
Alzegeyeshm wey Music( Ye Sabela Trekalayi new) RIP
ሙሉ ቀን በጣም ጨዋሰው ነው ከዚህ በፊት
እግዚአብሔር አምላክ ከማመን ወደ አላማመን ሰይጣን ዳቢሎስ እዳይወስደን እግዚአብሔር ይጠብቀን ጌታ ሆይ ከተዋህዶ እምነት እስከመጨረሻው አጽናኝ አጽናን 😢😢😢😢😢
ዘፋኝ ሆኖ እግዚአብሔርን እያመነ ነበር ማለት ነው?
@@MeseretAbebe-iw2iy ጴጤ ነው አልሸሹም ዘወር አሉ ይባላል ሁለቱም የሰይጣን ጭፈራ ነው
@@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ከማመን ወደ አለማመን ያልከው ነገር ነው ግራ ያጋባኝ እንጂ ጭፈራውን ተወው የምንጨፍረው ለማ እንደሆነ የሚያውቀው ተቀባዩ ወይም ባለቤቱ ነው።የቱ ለእግዚአብሔር የቱ የሰይጣን እንደሆነ የሚያውቀው እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው።ነጠላ ተለብሶ አለባበስን አሳምሮ ና በባህላዊ መሣሪያ ስለተዘመረ እግዚአብሔር ይቀበለዋል ማለት አይደለም ዋናው እግዚአብሔር የሚያየው ጉዳይ የልብ ጉዳይ ነው።በልብህ የእውነት እግዚአብሔር ን ታመልከዋለህ ትፈራዋለህ ወይ ነው ጥያቄው እንጂ የጭፈራውና የፕሮቶኮሉ ጉዳይ አይደለም።እግዚአብሔርን በአለባበሳችን አንሸውደውም።በጥላቻ ተሞልተህ ስታሸበሽብ ብትውል ጌታ አይቀበለዉም
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ምትክ የሌለህውዘፋኝ
ፖሊስ ኦርኬስትራ በ14 አመቱ እናቴ ስትወልደኝ መች አማከረችኝ የሚለውን አስታውሳለሁ።
Muluken melese music all lovly
❤
ዮኒ እኔ ሙሉቀንን በቴሌቪዢን ኣይቻለሁኝ፣ኣንተው እራስሕ ኢቲቪ ብትሔድ ታገኘዋለህ የ 1965 ዓ ም የተቀዱ ቅጂዎችን ኣገላብጥ ,
እውነትክን ነው? ሙሉቀን ከ6 አመት በፊት EBS ላይ ባደረገው ቃለመጠይቅ "እናቴ ስትወልደኝ" የሚለውን እና ሌሎች የመጀመሪያ ሙዚቃዎቹን በቪዲዮ እንዳስቀረጸ ተናግሮ ነበር። ግን የወቅቱ የደርግ መንግስት ሰዎች ቪዲዮ ካዩ ወደ ጦር ግንባር ይልኩኛል ብየ ስለፈራሁ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ውስጥ እንዲሰረዙልኝ አድርጊያለሁ ብሏል። ሙሉቀን ሲዘፍን በቪድዮ ማየት የምንጊዜም ህልሜ ነው ፡ የሙዚቃዎቹን ስም ታስታውሳለህ?
Since he become Pentecost getting measurably. Sad he Choices terrible Path
ላኪልኝ ላኪልኝ የኔያለም ላኪልኝ ባርኔጣ
ባርኔጣ አማረሽ
I am deeply saddened by the passing of Ethiopian legend singer and music writer Muluken Melesse. Because of the content of his lyrics and his melodic style, Golden Voice made his songs become icons from generation to generation. Muluken has a unique voice and style that makes him different from others.
The only thing that can kill a musician is death; the only thing that can ever stop making it a is death, and even then, his music will live forever.
My condolences to his family, friends and fans.
Rest in peace
ሙሉቀን በሚያድርበት ክላሶች ዙሪያ ስለሚረባረቡት የዘመኑ ቆነጃጅት መነገር ነበረበት
I think Muluken left Ethiopia in 1976 E.C not in 1983/4 or not following the coming into power of the EPRDF.
ትክክል ብለሀል 1984 ቱ በፈረጅ አቆጣጠር ይሆናል::
Rest in peace
ድራማው የማዕበል ዋናተኞች ሳይሆን የልደት ጧፍ ነው። የድራማው ዋና ገፀ ባህሪ እጅጋየሁ የምትባል ሴተኛ አዳሪ ወደ ኖርማል ላይፍ ለመመለስ ፈልጋ ጊዜው ስለረፈደ አልቻለችም። ለዚያም ነው ምነው ከረፈደ የሚለው የሙሉቀን ዘፈን ለድራማው ማጀቢያ የነበረው።
Great you are right!!
Hiv laye neber based yargew!
Please don't ask senior citizens, whether they are artists or not, if they want to be addressed as 'antu' or 'ante'. I'm sorry to say this, but it feels like you are asking permission to disrespect them. And of course, most of them will tell you to address them as 'ante' because they are so humble and have good manners. So please stop asking this question, just address these senior persons as 'antu', and that's how our culture is. Respect is for a person, regardless of being an artist or not.
On the contrary… they are respectfully asking their preference because most people hate being addressed as antu these days.
That’s true 😢😢
❤Btw, 1983 is in evropian calendar not abesha
Very true 👍 my sister left with the same aeroplane with him
We fully support Oromuma empire run by king Abiy who annexed part of Somalia and works to annex part of Kenya and Eritrea . Oromo has been waited too long to become largest empire of Africa.
ሙሉቀንን ጴንጤ እንዲሆን የመከረችውና ሙዚቃውን እንዲያቆም አድርጋ መንገዱን ያሳተችው የዳዊት ይፍሩ ሚስት ናት ፡ የተረገመች ሰው።
Well it was Rida, muluken said that even if she was the one who showed him the way that he is the lord and savior well.... she is BLESSED not cursed.
2ኛ ጢሞቴዎስ 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ገንዘብን የሚወዱ፣ ትምክሕተኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ቅድስና የሌላቸው፣
³ ፍቅር የሌላቸው፣ ለዕርቅ የማይሸነፉ፣ ሐሜተኞች፣ ራሳቸውን የማይገዙ፣ ጨካኞች፣ መልካም የሆነውን የማይወዱ፣
⁴ ከዳተኞች፣ ችኩሎች፣ በከንቱ በትዕቢት የተወጠሩ፣ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉና።
⁵ ሃይማኖታዊ መልክ አላቸው፤ ኀይሉን ግን ክደዋል። ከእነዚህ ራቅ።
ይሀ ዘፈን ከ10 ኣመት ሁንዋል የስልኬ መጥርያ ግን ሂይወት ታሪኩ ኣያውቀውም ነብሱ በገነት ያኑረው
አንቺ መረጃ ሳትሰበስቢ ነው እንዴ የምቢው አንደኛ በ12 አመቱ አይደልም ከአገሩ የመጣው በ6 አመቱ ነበር ናይት ክለብ ያኔም ነበር ብለሽ ስትገረሚ እባክሽን ሌላ ሙያ ፈልጊ
I never liked her.
Muluqen be getan eqefe new yalew geta lebetesebu metsenanaten yesetelen😢
Edelegna nw betam kemertew geta gar abero bekeber yegeletal.....eyesuse becha yadenal
ሙሉቀን መለሰ ድንቅ የአኢትዬጲያ የጥበብ ሰው፣የ Hollywood walk of fame star ይገባዋል።
ካልተሰሙ ከሞተ በኃላ ማሰማት ምን ያስፈልጋል በሕይወት እያሉ ብናመሰግንና ብናከብር አይሻልም እባካችሁ ስላሉት እናስብ
በትክክል በህይወት እያለ ቢሆን ኖሮ እንዴት ባማረ ነበር ለማንኛውም ነብሱን ይማረው
ዛሬ የቤተሰብ መገናኘት የለም እንዴ ቤተሰብ ኢቢኤስ አረ የሰው ደስታ ነው የሚስደስተን በጉጉት የምንጠብቀው❤❤❤
ትዳር ልጅስ ነበረዉ ወይስ መጣ ሄደ ነው ታሪኩን በደንብ አልተገለፀም??? ያን የመሰለ ችሎታ የተለየ ነበር።
ሶስት ልጅ አለው
EGZIABHIRE YEMESGENE MULUKEN MELEKAMUNE MERETOUALE! WEDE ABATU EKEFE BESELAME GEBETEWALE! EGZIABHIRE YETEMESEGENE YEHUNE! MERECHAWE TIKIKILE NEW EYESUSE GETA NEW!
ጸዲና ዮናስ በቅርቡ አንድ ነጠላ ዘፈን እንጠብቃለን😃😃😃
kemezmuru minew satigabizun, tarikun mulu lemareg bilachihu enkuwan bihon bitadergut tiru neber, yenorew eko 70 amet new. zefen kakome behuwalam he was living, tadiya tarikun gimash aregachihut, minew tibebu werkiye bet hedachihu mezmur aligabezachihunim neber
ዮኒ ምን ነው ሙሉቀን መለስ ቀንደኛ የ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ እና መስራች እንደነበር ሳታነሳ
Enante gin meche new ye shay mankorkoriyawun yemtkeyrut selechen eko 4amet mulu 1 aykbdm wustu alzagem ere tewu keyrut beka comment ayto malef aychalm
RIP
ነፍስ ይማር ግን በአንድ ወቅት በሰጠው ኢንተርቪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ዳግመኛ ማስታወስ አልፈልግም ሲል ነበር
and sew betam menfesawi sihon hager erasu aynorewm midr hulu yegzabher nech yet hede yet tekebre aychenkim fetariwn bcha nw mitemaw leza nw slalterdanw nw
@@dagi6055ለጌታሽ ለአብይ አስረጂው እስቲ ማነሽ ፓስተር ብርቱካን፤ ወግ ወጉን ይዛችሁታል መቼም
Well that is his right
Roha ban Dawit he was one of my respected and legendary musicians but...but since the Tigray War he involved and supported the Genocider Abiy Ahmed and Mekelakeya.
I HOPE YOU REGRET NOW
minew kerefede
Kumetsh loga new
Ney ney
Hagerwa wasa megena
Kemekem
Tizta
Embuwa zebider
Nanunanu nay
አብረን ነበር የምንዘፍነው የእድል ጉዳይ እሱ ፓሊስ ኦኬስራ ገባ እኔ ሌባ ኦኬስትራ ገባሁ ዳዊት ጓደኛየ ሰላም
Hj
የሆነ ክረዚ ነገር ነበረ 🤣🤣
በጣም
@@zahraayalew3965why you said that ?
ሙሉቀን ልጆች የሉትም ወይ ? ይህን የምለው አሊ ቢራህ እስኪሞት ልጆች እንዳሉት አይታወቅም ነበር ከሞተ በሆላ ማንትያ ሴት ልጆች እንዳለው ሚዲያ ላይ ሰማን ስለ ሙሉቀን ቤተሰብ ምንም አይታወቅም
ጆሮህ አይሰማም ወይስ እስከመጨረሻው አታዳምጥም? አቶ ዳዊት ይፍሩ እኮ እኔ ሁለት ሴት ልጆች እንዳሉት አውቃለሁ አሁን ላይ ግን ሶስት ልጆች ነው ያሉት ሲባል ሰማሁ አለ እኮ:: እንዴት ነው ነገሩ እያደመጥን እንስማ እንጂ::
@@tsigearaya4565እኔም ሌላ ቪዲዮ ላይ 3ልጆች እንዳሉት ሰምቻለው
his answer Not accurate. Muluken left Ethiopia in 1976 way before what this man Claimed. 1984 European Calendar
Sewuye bizum mulukenin ayakewum
❤etc ist 😂ufgv
Ntghzl
ፀዲ፣ ይህ እራስሽ ላይ የደረብሽውን ብርድ ልብስ ለእስር ሰው ይበቃል። ኬት ነው የገዛሽው!?
It’s wired wig I don’t like it
የመጨረሻውን ኢንተርቪ ባያደርግ ይሻለው ነበረ ፡ ለህዝቡ ያለውን ንቀት ኣሳይቶ ከህዝብ ልብ ወጣ። ሙሉቀን ሞተ ሲባል ምንም ኣይነት የሃዘን ድባብ ኣላስተዋልንም። መኪናው ኣውስቲን ነበረች።
Enate yalfewn eyawerachw metenorw nachw gata lbe yesexachw
Rnp
ምን አለበት ፅጥ ብለሽ ብታዳምጪ
።ተ