ይህ ጾም ለምን የቄሶች ጾም ተባለ? || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2024
  • ይህ ጾም ለምን የቄሶች ጾም ተባለ? || መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 316

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 4 วันที่ผ่านมา +39

    እንኳን ለሐዋርያት ጾም ና ለቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰቢያና ለቅዱስ አባታችን ለአቡነ ገራማ ዓመታዊ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በምንማረው ፍሬ የምናፈራ ያድርገን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 4 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

    • @kibromSemere-gh6wz
      @kibromSemere-gh6wz 4 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኣኳን አብሮ አደረሰን ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-iv6zs6fp3m
      @user-iv6zs6fp3m 4 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zmzmzmzmm
      @zmzmzmzmm 4 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤እንካን ኣብሮ ኣደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 4 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 4 วันที่ผ่านมา +17

    እንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያት ፆም አደረሳቹ አደረሰን ይህ ፆም የሰላም የፍቅር የአንድነት ፆም ያድርግል ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አአ!!! አባታችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @marshetabebe7251
    @marshetabebe7251 4 วันที่ผ่านมา +13

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ይህን ድንቅ ትምህርት መንስ ቅዱስ በእርስኦ ላይ አድሮ እያስተማረን ስለሆን የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነ ሃያል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ሃያል እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ክብርም ምስጋናም ለስላሴ ይሁን

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 4 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ አሜን❤❤❤

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን 💚አሜን💛አሜን❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ፆሙን የፍቅር የበረከት ያድርግልን አሜን 💚አሜን💛አሜን❤️

  • @user-nq8lj5kw3r
    @user-nq8lj5kw3r 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ኣባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @MekdsTadelo
    @MekdsTadelo 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 4 วันที่ผ่านมา +1

    🙏አሜን 🙏አሜን 🙏🤲 አንካን አብሮ አድርስን አግዚአብሔር አደሜ ክጥን ጋይስጥልኝ 🙏🙏🙏 ቃልሆት ያስምልን 💞♥️ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 !!!!!!!!!)

  • @GenetAsenafi
    @GenetAsenafi 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ🙏❤️✝️⛪️

  • @user-mc3yc7no5n
    @user-mc3yc7no5n 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qc6ot7zq1s
    @user-qc6ot7zq1s 4 วันที่ผ่านมา +1

    አንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያትፆምአደረሳቹአደረሰንይህፆምየሰላምየፍቅርሸየአንድነትፆምያድርግልልዑልአግዚአብርሔርቃለህይውትያሰማልን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte 3 วันที่ผ่านมา

    ለመምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 4 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ክብረት ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ተጨቃለች ልጆችዋ በዉስጥዋ ጠላትነትን ዘርተዉባታልና እሱይማረን በእዉነት ይማረን😢😢

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 የበረከት የድህነት ፆም ያድርግልን 🤲🙏

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን( 3)የኔ ወርቅ አባቴ እድሜ ማቱሳላ ያድልልን ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 วันที่ผ่านมา

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሠላም መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን🙏

  • @MerekokobWube
    @MerekokobWube 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን አረጅምእድሜጤና የሰስጥልን ❤❤❤

  • @HanaMaryam-so9jp
    @HanaMaryam-so9jp 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋው በቤቱ ያቆይልን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j 4 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የበረከት የድህነት ፆም ያድርግልን 🙏❤
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤

  • @yekidusmichaellige.3527
    @yekidusmichaellige.3527 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን #ለሐዋርያት_ጾም እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛዎለት🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @meskiyemariyamlij
    @meskiyemariyamlij 4 วันที่ผ่านมา +1

    Kaliyotn yasmaln memirachin ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @user-xb7ns8ut4f
    @user-xb7ns8ut4f 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i 2 วันที่ผ่านมา

    አሜንቃለሂወትንያሰማልንአባታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 4 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን እረጅም ያድርግልን💚💛❤🙏💕🌹

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አብሩ እንኳን አደረሳቹ ክብር መምህረችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልቹ በረከታትቹ ይደረብን አሜን/3🤲🙏

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን፡፡ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 4 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን እሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፆሙን ይበረከትና የሰላም ያድርግልን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 4 วันที่ผ่านมา

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ❤በጣም እናመሰግናለን❤

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን

  • @liltya3613
    @liltya3613 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነውትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይትብቅልን 🤲🤲🤲❤️

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 4 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን❤ኣሜን❤ ኣሜን ❤ ቃለ ህወት ያስማልን እድመና ጥና ❤❤❤ ያድልልን❤❤❤ ኣሜን

  • @zedatesfaye1766
    @zedatesfaye1766 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን!!! ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ያገልገሎት ዘመን ይባርክልን፡፡

  • @mehletmesfin4439
    @mehletmesfin4439 4 วันที่ผ่านมา

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ

  • @HiwetSelam-sz6yl
    @HiwetSelam-sz6yl 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መምህራችን እድሜና ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን እኛንም ልቦናችን ይክፈትልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን አባዬ

  • @meherat938
    @meherat938 4 วันที่ผ่านมา +2

    ስለማይነገር ምሕረቱ እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን አደረሰን የበረከት ፆም ያድርግልን ጌታ ሆይ የትህትናን መንፈስ አድለኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-ko1do8wj2z
    @user-ko1do8wj2z 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድሎት🙏🌿💒🙏

  • @KilyaKilya-qd3fx
    @KilyaKilya-qd3fx 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ይወትን ያሰማልን አባታችን 🎉🎉❤

  • @kibitwolde6
    @kibitwolde6 4 วันที่ผ่านมา

    K
    Amen Amen Amen mamhrachn Kale hiywet yasemaln

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለሐዋርያት ፆም አደረስን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ፆም ፀሎታችንን ይቀበልልን ይስማን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l 3 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን እድሜን ከጤና ጋር ያብዛሎት የተዋህዶ እንቁ ፀጋዉን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናዎት የድግል ማሪያም ልጅ ልእዉል እግዚአብህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት አባታችን። ዕድሜ እና ጤና ያበድርልን! አሜን።

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 วันที่ผ่านมา

    አሜንኝንን❤❤❤ መምህር ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 4 วันที่ผ่านมา +2

    አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-yy6zw
    @SaraSara-yy6zw 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእደድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @BhZinj
    @BhZinj 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። ፆም ፀሎታችንን የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይቀበልልን አሜን!

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጥ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት ❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቱን ያድልልን አሜን ይፍቱን ይባርኩ አባ፣

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ለዚህ ያደረሰን ።

  • @emebettedla6817
    @emebettedla6817 4 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 4 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 4 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-et7jq
    @Tube-et7jq 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ይሁን የደረግልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w 4 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ረቡኒዬ እንኳን ደና መጡልን እንኳን ጾመ ሐዋርያት በሠላም አደረሶ አደረሰን የበረከት ጾም ያርግልን
    ቀዳሚ ሰማአት ቅዱሰእሰጢፋኖሰ ወራዊ በዓል በሠላም አደረሳቹ በረከትና ምልጃው አይለየን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar ❤❤❤,

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አቤት እንደት ልብን ያሳርፊል ምራቃተወ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @webet2273
    @webet2273 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚህአብሄር ይሁን አሜን አሜን ብለናል ንበይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን !!

  • @tihutbirke5645
    @tihutbirke5645 4 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏❤🙏 Memeher long live with health!🙏 ❤ 🙏

  • @mekdig8075
    @mekdig8075 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህር።

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የማነውን ቃል 30//60//100 እንድናፈራ ይርዳን አሜን🙏💚💛❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Kali hiwote yesmalin memirachin

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @hamangebru8610
    @hamangebru8610 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @Tesfa66
    @Tesfa66 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰን ። ያሰብነው የሚመካበት የፃም ወቀት ያድርግልን ። አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kalehiwet yesmealna.

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 4 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን