Ethiopian Awaze News ሒሩት በቀለ እንደተወደደች የኖረች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 123

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 ปีที่แล้ว +10

    በጣም እድለኛ ናት እግዚአብሔር እድሜ ስታት ልጅ የልጅ ልጅ ማት ቀላል አይደለም በስተመጨረሻ በንስሀ መጠቃለል መመረጥ ነው በሰላም ትረፍ❤❤

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 ปีที่แล้ว +6

    ዘፈኖቿ ሁሉ በፍቅርና በትዝታዎቻችን ውስጥ አሉ፣ የኔ ድምፀ መረዋ ሂሩትዬ የምር ነው የምወድሽ፣ ነፍስሽ በገነት ትረፍ!

  • @QualityEducationForU
    @QualityEducationForU ปีที่แล้ว +9

    ጋሽ አለምነህ አንተም እኮ ፈርጣችን ነህ የሚነገር ጉምቱ ታሪክ ያለህ ታላቅ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ፈጣሪ ዕድሜህን ይባርክልህ፡፡በጣም ምርጥ አተራረክ ከቀደምት እስከ ዘመኑ ህይወታቸውን ከልብ ኖረው ያለፉ ፈርጦቻችንን የዘከረ ምርጥ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን፡፡ከደረጄ ኃይሌ ጋር ያቀረባችሁት ለዛ ያለው የሂሩት የህይወት ታሪክ እጅግ መሳጭ እና የዚያን ዘመን ማራኪነት በጭላንጭል ያስጎበኘን ምርጥ አቀራረብ ነው፡፡እናመሰግናለን፡፡ፈጣሪ የሂሩት ነብስ ይማር፡፡

  • @g.g8919
    @g.g8919 ปีที่แล้ว +6

    መሳጭ ታሪክ እናመስግናለን!
    ክብር ሂሩት ነፍስሽን በገነት ያኑርልን💔

  • @romantuge4704
    @romantuge4704 ปีที่แล้ว +7

    ሂሩትዩ ነፍስሽን አምላክ በገነት ያኑረው ❤❤❤❤❤

  • @MesfinJ
    @MesfinJ ปีที่แล้ว +3

    Alex, Hirut was unique. She lives. Thank you our man.

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 ปีที่แล้ว +7

    ነፍስ ይማር!!!
    ኢትዮጵያ ሀገሬ
    መመኪያዬ ነሽ ክብሬ!!!

  • @tateffer
    @tateffer ปีที่แล้ว +4

    ሂሩትን የማስታውሳት አባቴን በምትጠራበት አጠራሩዋ ነው ለኔ። በጣም ይቀራረቡ ነበር። ሂሩት የነሱን ትውልድ የመጨረሻዎቹ ጊዜያት ላይ እንደደረሰን ነው ዛሬ ስለስዋ ስ ሰማ ውስጤ የመጣው። እግዚያብሄር በእድሜ ብቻ አደለም በቤተሰቡዋም የባረካት እድለኛ ሴት ነች። በመጨረሻዎቹዋ የህይወትዋ ጊዜ ደሞ ለጌታ እንደዘመረች መሞትዋ መጨረሻዋ ዛሬ ያለችበት ቦታ ከሱ ክብር ውስጥ እንደሆነ አረጋግጣለች። የተባረክሽ ሴት ነሽ በእውነት ነው።

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ምርጥ ጋዜጠኞች ከሀያላኖቹ ይልቅ የናንተ ትረካ እንዴት እንደሚጥም ሀሩትዬ ነብስሽ በሰላም ትረፍ ።

  • @GomadaTube
    @GomadaTube ปีที่แล้ว +2

    ሂሩት የዘፍኞት የዘላለም ንግስት ሀዘኑ አልወጣልኝ አለ

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 ปีที่แล้ว +7

    We never ever forget you hirutiye yo was the best artist your good work is extending by young artists for sure.

  • @mesfin4000
    @mesfin4000 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሪት ሂሩት በቀለ ወደ ጌታ ነዉ የሄደችው ።

    • @user-rh5mu4ch9t
      @user-rh5mu4ch9t 3 วันที่ผ่านมา

      በሳቅቅቅቅ 😂😂😂

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደተረካችሁት በጣም ያስቀናል ያንን ደግ ዘመን ይመልስልን አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ነበረች አገራችን።

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 ปีที่แล้ว +3

    ከዚች ከከንቱ አለም ተገላገለች!! ነው የሚባለው: በአሁኑ ቅጥ የለሽ ዐለም:: ነፍስሽ በገንት ትደሰት:: 💜🌹

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +10

    ነፍስ ይማር ሁሉንም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን እነዚህ ድንቅ አርቲስቶች በማስታወስህ አመስግንሀለሁ::

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 ปีที่แล้ว +2

    ስልሂሩትዬ እኔም ልመስክር
    ወቅቱ 1983 ነው:: እኔ ብላቴን ወታደር ማሰልጠኛ(ከሌሎች የከፍተኝ ተቁኣም ተማኣሪዎች ጋር) ወያኔንና ሻቪያን ለመፋለም ስልጠና ላይ ነበርኩ:: አንድ አየርወለድ ወታደር ከሰልጣኝ ተማሪዎች አንዱን ገደለው::
    አንድ እሁድ እለት ሂሩትና ጉኣዶቹኣ እኛን ለማዝናናት ተገኝታ ነበር:: አንድ ኮረብታማ ቦታ ላይ ተሰብስበን መንፈስን በሚመስጠው ቅላፄዋ እይተዝናናን ሳለ በጉኣደኛቸው መገደል የተበሳጩት ሰልጣኝ ተማሪዎች ድንገት የድንጋይ እሩምታ ወደመድረኩ አዘነቡት: እረብሻውን ሊየስቆመው የቻለ አልነበረም:: ሂሩትዬ ድንጋይ ትክሻዋ ላይ አዝላ"እባካችሁ ባልወልዳችሁም ልጆቼ ናችሁ" ብላ ጎንበስ ብላ "ገዳዩም ወንድማችሁ ሙኣችኡም ወንድማችሁ ነው" ብላ ስትማፀን ከመቅፅበት እረብሻው ቆመ:: እናም ሂሩት በትንሹም በትልቁም ተወዳጅ ነበረች ነፍሱኣን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን:: ሊትዮጵያ መፅናናትን ይስጥልን(የሱኣ ቤተሰብ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው ብየ ስለማምን):

  • @markonhede745
    @markonhede745 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ታሪክ ነው ....ነፍስ ይማር

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 ปีที่แล้ว +10

    😢 1979 አመተምህረት የአ አ 100 አመት ሲከበር የቀበሌአችንን ባህል ያደመቀው ዘፈን የሒሩት ዘፈን ነበር
    በልጅነት memory ሁሌም አይረሳም
    We love and miss you forever
    RIP😢

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 ปีที่แล้ว +4

    የእየሱስ ወታዳር ነት በገናት ቦታ አለት

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w ปีที่แล้ว +2

    ሂሩትዬ በህይወትሽ በልባችን ዉስጥ ምርጥ ጥበብን አሳይተሽናል! ነፍስሽን በገነት ያኑሯት

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 ปีที่แล้ว +6

    ሂሩትዬ ነፍስሽን በጌታ ቀኝ ያቁምሽ ምንጊዜም እንወድሻለን ያንችው legendary የሰራሻቸው ድንቅ ስራ እስካሁን የሚዜምልሽ " እንደ ህይወት እንደ ሸክላ ! እስኪ ልጠይቅህ አንተ እንደምናለህ እኔስ ታምማያለው ተይዤ በፍቅርህ ! ደማም ቆንጆ እዩት ወዘተ ተሰምቶ አያልቅም ሁሌምበልባችን ነሽ

  • @kedirgo
    @kedirgo ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ አምላክ ነፍሳን በክብር በአፀደ ገነት ያኑርልን ። ክብራችን "ንግስታችን ትውስታችን እድገታችንም ናት! !

  • @gw5167
    @gw5167 ปีที่แล้ว +2

    Hirut Bekele is immortal she will live in us and in future generations.

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 ปีที่แล้ว +9

    #ኖሮ ኖሮ ከሞት!
    #ዞሮ ዞሮ ከቤት ----ይባል የለ🤔 ለቤተሠቦቿ በሙሉ አላህ ሰብር ይስጣቸው🙏

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much Mrs.Hirut Bekele for giving us unforgettable music. Rest her soul in peace. I want to pass my condolence to beloved families and followers. Thank you Mr. Dereje and Mr. Alemneh for sharing information.

  • @michelabebe3779
    @michelabebe3779 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስይማር።አለምየ አንተ ገልፀሀታል ሒሩትን።

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 ปีที่แล้ว +1

    አለምዬ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር አስታዋሽ አያሳጣህ እንደዚአይነት ማስታወሻዎች ግን ያስፈልገናል አገራችን ብዙ ቀደምትና ድንቅ ልጆችዋን የሚታወሱበትን ለማያውቃቸው ለአዲሱ ትውልድ ያስፈልጋል እላለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x ปีที่แล้ว +2

    ሒሩት እግዚአብሔር ነፈስሽ ይማር
    በኔ ወጣትነቴ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ።😭😭😭😭😭😭

  • @user-sq7ud4ec1f
    @user-sq7ud4ec1f ปีที่แล้ว +1

    አለምነህ ታሪክን የኋልት አመሰግንሃለሁ ለንተም ረጅም እድሜን እመኝልሃለሁ

  • @addisalemkefelegn4083
    @addisalemkefelegn4083 ปีที่แล้ว +3

    ሂሩትዬ ስላወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሳቅ ጨዋታሽን በመካፈሌ በህይወት ዘመኔ ይሆናል ብዬ ያላሰብኩት ነበር አቢት አንቺን ማጣት ያማል ግን እግዚአብሔር አይሳሳትም ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y ปีที่แล้ว +1

    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ውድ እህታችን :እንወድሻለን::

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y ปีที่แล้ว

    ተባረክ አለምነህ እንዲህ አሳምረህ ስለገለፅካት እናመስግናለን::

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 ปีที่แล้ว +2

    ሂሩትዬ ድምፀ መረዋ: አይን አፋር: ትሁት: የወጣትነቴ ትዝታዎች ማጠንጠኛ ነበርሽ:: በርካታ ዘፈኖችሽን እስካሁንም አንጎራጉራቸዋለሁ:: አንድ ቀን ብሄራዊ ትያትር ከጀርባ በኩል ዘነበች በምትባል ተወዛዋዥና የሰፈሬ ልጅ በሆነች ወዳጄ አማካይነት የመተዋወቅ እድል ገጥሞኝ ነበር:: ሂሩትዬ: የሰላም እረፍት ይሁንልሽ

  • @SisayAyalew-nh7ge
    @SisayAyalew-nh7ge ปีที่แล้ว +2

    እናንት ምርጥ ጋዜጠኞች አሁንም እንደ ሂሩት ብዙ ታሪክ ያላቸው ጥበበኞችን ታሪክ ብተርኩልን?
    የሂሩትን ነፍስ ይማር።

  • @wagnewwondimagegn8616
    @wagnewwondimagegn8616 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ አለምነህ እግዚአብሔር ያክብርህ!!!

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 ปีที่แล้ว +5

    May Almighty God put her Soul in Peace

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 ปีที่แล้ว +4

    እድሜያችንን ያግዋግዋዘች ፈርጣችን ነበረች:: ነፍስዋን በገነት ያቆይልን::

    • @2017M
      @2017M ปีที่แล้ว

      ድድብና የለሃል የሔ ነው

    • @g.g8919
      @g.g8919 ปีที่แล้ว +1

      @@2017M
      ምኑ ነው ድድብናው??

  • @sarahalaro420
    @sarahalaro420 ปีที่แล้ว +3

    ደሰ እሚል ታሪክ ነው

  • @user-qv5uk5dc3u
    @user-qv5uk5dc3u ปีที่แล้ว +2

    יהי זכרה ברוך , ነፍስ ይማር
    የሒሩት በቀለ ሙዚቃዎች ሁሉም ከልቤ ላይ ያሉ ናቸው ፤ ስከዚህ በእኔ እሳቤ ዘመን ተሻጋሪ እንደሆኑ አምናለሁ ።

  • @addisuchane380
    @addisuchane380 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ያላት ግን ግን ፊልም ሠራዎቻችን ይህን የመሠለ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ማየት ባለመቻላቸዉ እና ወደ ፊልም ባለመቀየራቸዉ የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ሊጠይቁት ይገባል

  • @bickim5224
    @bickim5224 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for this beautiful historical moment! She will be missed and she will always will be in our heart ! May god rest your soul in heaven ! She was a phenomenal women with a beautiful voice 😢

  • @kbromnegasi5979
    @kbromnegasi5979 ปีที่แล้ว +2

    I have no words to express my emotional gratitude. I can't say more than thank you.

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe ปีที่แล้ว +2

    ሚሽን አኮምፕሊሽ ይላሉ ይሄ ነው ከሚያስፈራው ድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሀን አምልጣ የዘላለም ቤትዋን አውቃ በክብር የተሻገረች ታማኝ አገልጋይ ስለሂሩት የረዳት ጌታ እየሱስ ይባረክ 🙏 የቀሩትንም ልክ እንደሂሩት ለማምለጥ ጌታ ይርዳቸው

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 ปีที่แล้ว

    የሂሩትን ታሪክ ሰሰማ አይ ጊዜ ያ ሁሉ ያገር ክብርና ለውጤት የነበረ ፉክክር ቀርቶ ዛሬ ወንድም ወንድሙን ለመግደል ሲጣደፍ ይውላል ።ያሳዝናል የእኛ ታሪክ ብየ ለሰአታት ሀዘን ተሰምቶኛል።

  • @user-bd9yq4ql3u
    @user-bd9yq4ql3u หลายเดือนก่อน

    እምወድህ ልጅነቴን እማስታውስብ ብርቅዬ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ🇪🇹🇪🇹

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 ปีที่แล้ว

    Wonderful and great report legend Alemneh was..!!!

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 ปีที่แล้ว +2

    May your soul rest in peace. Gone but not forgotten. Thank you for the memories.

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dereje hayile and alemneh wase to let us know few months a go about hirut bekele full story.

  • @elfignmedia
    @elfignmedia ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ታሪክ መቼ ነው ፊልም የሚሆነው? ኧረ ፊልም ሰሪዎች እባካችሁ። በውጭ አገር እንኳን የነ ጄምስ ብራውን፣ ዘ ቴምፕቴሽንስ፣ ቲና ተርነር፣ ሬይ ቻርልስ ... ታሪካቸው ወደ ፊልም ተቀይሮ በተመስጦ የምንመከተው ሆኗል። ፊልም እኮ ፍቅር ብቻ አይደለም። እስኪ ነቃ ብለን ዙሪያችንን እናማትር። ይህን ታሪክ ፊልም ብታደርጉት ካልሁበት ለምርቃቱ እመጣለሁ። 💚💛❤️

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል ! አስለቀሰኝ ! ቤት ይቁጥረው ሞት ሰውን ያደኸየል እግዚአብሔር የሁሉንም ነብስ ይማር🙏🏾

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 ปีที่แล้ว +2

    እሰዋስ እግዚአብሔር አስመለጣት ብትሄድም ወደ አባትዋ እቅፍ ነው እሜን

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w ปีที่แล้ว

      ጅል ጅላንፎ አለ አብይ አህመዴ አንዳንዴም ያንቺን ብጤ ጅል ምንም ማሰብ እና ማሰላሰል ለማይችሉ ሰዎች የሚሰጣችሁ ስም ነዉ! መፅሃፍ ቅደስ ለመሆኑ ስለ ዘፈን ምን ይላል? ታዉቂዋለሽን? የግሪኩ የኤርማይኩ የእንግሊዘኛዉ መፅሃፍ ቅዱስ Don't applied too much parties ይላል!!! የኛ መፅሃፍ ቅዱስ ተርጓሚ ነን ባይ የአንቺ ብጤ ጅሎች ግን ሲተረጉሙት ዘፈን ሃጥያት ነዉ ብለዉ ተረጎሙት ቂቂቂቂቂ ነ/ግን መፅሃፍ ቅዱስ ግን የነገረን ነገር በፍጹም ( አትጥገቡ ጥጋብ መጥፎ ነዉ) አለን እንጂ ዘፋኝነት ሃጥያት ነዉ አላለንም!!! እራሱ ጌታ እየሱስ ስለ ዘፈን ምን ብሎናል!Luke 7:31-32 says, “They are like children sitting in the marketplace and calling out to each other: “'We played the pipe for you, and you did not dance, we sang a dirge, and you did not cry. '” He was saying that the Pharisees were ignorant on the fact that Jesus was in fact Messiah. ስለዚህ እየሱስም ይሁን መፅሃፍ ቅዱስ በፍጹም ዘፈንን አልተቃወመም

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qh8bw5oz1w ዘፈን ሃጥያት እንደሆነ ዘፋኞችም ያቃሉ። የትኛውንም ነገር ማጣመም ስትፈልግ ምክንያት አታጣም።እኔም ዘፈን አድማጭ ነኝ ግን ሃጥያት እንደሆነ ይሰማኛል

  • @Jckingoflove24
    @Jckingoflove24 ปีที่แล้ว +1

    Sister Herut our beloved sister in Christ, she is belongs to Jesus, she is real sister she left the dark world, she left her dark world fame behind, she left all belongs to world to fallow Jesus, all of you follow her path for heaven this world is temporary and vanish any time follow Jesus to live for ever and ever .

  • @melake693
    @melake693 ปีที่แล้ว

    Wow! ምርጥ አገላለጽ!!!

  • @Yadi76287
    @Yadi76287 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር።

  • @alebelwreta8422
    @alebelwreta8422 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ አባል በመሆኔ እኮራለሁ!!!

  • @zeruwork5450
    @zeruwork5450 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር

  • @hypoth788
    @hypoth788 ปีที่แล้ว +1

    አለምነህ ዋሴ እና ደረጀ ሀይሌ ድንቅ ጋዜጠኞች ናችሁ። ልዩ አተራረክ ነበረ።

  • @haregwoynebelaye9965
    @haregwoynebelaye9965 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር ለቤተስቡም ፅናቱን ይስጥልን

  • @aregaakmel5435
    @aregaakmel5435 ปีที่แล้ว

    ዋው አለም ነህ ዋው አቀራረብ ትመቻላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ለተለዩን የሙዚቃ ባለሙያዎች ሁሉ 😭😭😭😭😭😭

  • @kenawako7190
    @kenawako7190 ปีที่แล้ว

    You are special eko Almeneh

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +1

    Very sad. She was one of the best during her prime.

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ታሪክ! አቀራረባቹ ደሞ በቦታው እንደነበረሰው እንዲሰማኝ አድርጋቿል! ወደ ዶክመንተሪ ቀይሩት እባካቹ!
    ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ተመኘሁ

  • @Mohenura
    @Mohenura ปีที่แล้ว +1

    አማርኛ እንደውሀ ሲፈስ
    የጋዜጠኛው አለምነህዋስ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው ሙቸም የተደረገው ነገር

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 ปีที่แล้ว +1

    Nefse yemar 🙏💔❤️

  • @kedirmuktar1680
    @kedirmuktar1680 ปีที่แล้ว +4

    ታምራት ደስታን እረሳህው

    • @Faktumet221
      @Faktumet221 ปีที่แล้ว

      ኣልረሳውም፡ ደግመህ እየው።

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 ปีที่แล้ว

    RIP l never forget that 1980 lessons here music Herat never forget 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷god bless 🙏🙏😢

    • @FNeway
      @FNeway ปีที่แล้ว

      Listen not lesson; her not here; Hirut not Herut.

  • @zake44209
    @zake44209 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ።

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አይነሳም!! አልነሳትም ጭራሽ ለገሳት እንጂ እድሜ ከፀጋ ጋር::

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 ปีที่แล้ว

      ምስጋና ይድረሰው

  • @simonberhe204
    @simonberhe204 ปีที่แล้ว

    እዋይ ዓለም እዚ እዩ መወዳእታ

  • @abduseid1311
    @abduseid1311 ปีที่แล้ว +1

    ልብ ሰባሪ ነው

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 ปีที่แล้ว

    Wow wow

  • @haimim8323
    @haimim8323 ปีที่แล้ว

    Condolence

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe ปีที่แล้ว +9

    አውን እትዬ ሂሩት በቀለ ፍቅሯን የሙዚቃ ቃና ውስጥ ጥለው ከሄዱት ውስጥ ናቸው።የእምዬ ጭንቅ አማላሿ ልጅየእየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ አጸገ ገነት በመሐሪነቱ ያኑራት።ፈጣሪን ቀድሞውኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዜማዊ ድምጿ ማገልገሏ ቢሆን ምንኛ ቅዱስ ማሪያም በዳበሠቻት ባማረ ነበር።

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅 WOGEGNA DEBTERRA!

    • @user-ey9te8mm3oExe
      @user-ey9te8mm3oExe ปีที่แล้ว

      በመንፈሳቸው ያልተረጋጉ ሰዎች( በመናፍቅ የተያዙ አጋንት ቃል ነውና) ልብናውን ፈጣሪ ይስጦዎ!!!

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 ปีที่แล้ว

      @@user-ey9te8mm3oExe Simachewun Yedebeku Aganintochis??? Kkkk… MINALACHEW SIMACHEW yelewal…Tefewos…

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 ปีที่แล้ว

      Lemeshebet DEBTERRA sideb ena ergeman TIME INJIRRU!!! kkkkk…

    • @user-ey9te8mm3oExe
      @user-ey9te8mm3oExe ปีที่แล้ว

      @@solomonssebero9889 አቀራረቦት ብስለት የጎደለው የመንደር ወረበላ ቃል ነው የማየው።በእውነተኛው መንገድ " ደብተራ" መሆን መታደል ነው።ልቦናዎት ፈጣሪ ለሰው ልጅ ክብር ይግለጥሎት።አሜን!!!

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 ปีที่แล้ว +1

    Super thanks!

  • @addisalemkefelegn4083
    @addisalemkefelegn4083 ปีที่แล้ว +1

    Hiruty nefeseshen begent yanurelen,le hulum betesboch metsenanaten yadelachu

  • @fasikawoldegeorgis8774
    @fasikawoldegeorgis8774 ปีที่แล้ว

    RIP HIRUT

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 ปีที่แล้ว +1

    RIP!

  • @rttr3992
    @rttr3992 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว +1

    Batam tawadage hono mafatare ende Heruteye edelagha nate.

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 ปีที่แล้ว

    😊🙏😊🙏😊

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j ปีที่แล้ว

    የኛ ነዉ ኬኛ?

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 ปีที่แล้ว

    የምድር ጦርም አባል ነበረች የመግስቱን የስም አጠራር ቢስተካከል ፋሽቱ አንባገኑ መግስቱ ቢባል ይመጥነዋል

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 ปีที่แล้ว

    ኬኛ ነው ያልከው ? ምነው ካልጠፋ ስም በዚህ ዘመን ?

  • @taki2268
    @taki2268 ปีที่แล้ว

    That is real. Alex

  • @lemlemtadesse-ls9cc
    @lemlemtadesse-ls9cc ปีที่แล้ว

    አብሢ ዪማር

  • @bisratab172
    @bisratab172 ปีที่แล้ว

    Saynoru yemotut yasazinalu.

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 ปีที่แล้ว

    ፖሊስ ሌባ ሲሆን!!! ሃሃሃ!!! አይ ኂሩት!!!

  • @tinafiche3636
    @tinafiche3636 ปีที่แล้ว

    አሁን እኔ አንተን ብርቅዬ ሰዉ እየተከተታልኩህ ነዉ፡፡

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว

    Batame yemewadat Heruteye nabsuwan baganate yanurelen Batame yamegermew saw hulu kasetun setel ene kasetuwa bamulu Aleghe

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว

    Yaderow museka lebe sefesefe yadergal endahun museka lebe ayegorabetem.

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว

    Hulachum zare gurowachabye tagye dele aderego segaba yeméewne yaheruteyen Zafane adametu.

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว

    Lazehe gasetagha endagabate waha ayene yewalelal yaméewen zafane marechelatalu.

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 ปีที่แล้ว

    bemekabir yalu hulu dimsun yemisemubet seat yimetal.... ayzon

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 ปีที่แล้ว

    Lij salehu Hirut enna Bizunesh ehitamachoch y'meugn, neberre. 😆

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk ปีที่แล้ว

    What is the meaning of death for person like Tilahun Hirut Hachallu Bizunesh etc
    They are dead for their family who live with them but for us they are always alive
    Please don’t say they are dead
    Thank you

  • @genethailu7355
    @genethailu7355 ปีที่แล้ว

    ገዳይን ማመስገን ሞት ያመጣል እንኮን የሞተች

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 ปีที่แล้ว

      እሷ ጀግና ናት የጀግና ሞት ነው የሞተችው የተሸችውም በክብር ነው: 80 አመት በፍቅርና በክብር ኖራለች:: አንተ ግን የጥንብአንሳ ሞትን ትሞታለህ:: አሁንም በቁምህ የበሰበስክ ግማሽ የሞትክ ነህ::

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 ปีที่แล้ว +1

    mot ayqer sim ayqeber.😂

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 ปีที่แล้ว

    genze tekolilo bimesil terara teketilo ayhedim beza bemot menged beza bechelema.........