Pastor Mesfin Mulugeta - ለሁሉም ጊዜ አለው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @AntsokiaChurch
    @AntsokiaChurch  4 ปีที่แล้ว +36

    የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ። SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
    ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
    አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
    አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
    እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
    ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
    መጋቢ ታሪኩን ለማግኘት በስልክ (703) 253 8666 መደወል ይችላሉ።
    ጌታ ይባርካችሁ።

    • @genettekle4477
      @genettekle4477 4 ปีที่แล้ว +2

      በሚገርም ሁኔታ ከሌሊቱ 8ሰአት ተነስቼ ስሰማው ከአርትራይተስ ከጉሮሮ ህመም ተፈውሻለሁ

    • @abebechtekle5092
      @abebechtekle5092 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen Tebareku

    • @betibeti7092
      @betibeti7092 4 ปีที่แล้ว

      Antsokia Ethiopia Ye megabi Mesefn selk kaleh tebaberegne

    • @raheldaba
      @raheldaba 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ተባርኬአለሁ ፓስተር መስፍን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህ ይባረክ:: አንጾኪያ ለበረከት ስለሆናችሁ አሁንም በእጥፍ ለምልሙ ተባረኩ ::

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 3 ปีที่แล้ว

      Please i need pastor mulugeta Number

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 หลายเดือนก่อน +2

    Wonderful message ❤

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ግዜ የወንየዶች ነው መሃንነት

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንተ በሬንም ዘግቼ አመለጥኩም ተባረክ ካነበብከው ይገባሃል በመንፈሰ!!

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarek pastor tsigawon yabezalik

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ጌታ ሰምብሩክ ይሁን ነገሮቼን ከእግርክ በታች አሰቀምጬልካአለውእ አነተ መላ አለክ ከነተ ምክንያት አለክ አባአ አባአ አባአ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው።
    አሜን ሃሌ ሉያ ተፈፀመ።❤
    2ኛ ነገሥት 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ኤልሳዕም የእስራኤልን ንጉሥ፦ እኔ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? ወደ አባትህና ወደ እናትህ ነቢያት ሂድ አለው። የእስራኤልም ንጉሥ፦ አይደለም፥ በሞዓብ እጅ ይጥላቸው ዘንድ እግዚአብሔር እነዚህን ሦስት ነገሥታት ጠርቶአል አለው።
    ¹⁴ ኤልሳዕም፦ በፊቱ የቆምሁት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔርን! የይሁዳን ንጉሥ ኢዮሣፍጥን ያላፈርሁ ብሆን ኖሮ አንተን ባልተመለከትሁና ባላየሁ ነበር።
    ¹⁵ አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤
    ¹⁶ እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ።
    ¹⁷ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።
    ¹⁸ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ደግሞም ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል።
    ¹⁹ የተመሸጉትንና ያማሩትን ከተሞች ሁሉ ትመታላችሁ፥ የሚያፈሩትንም ዛፎች ሁሉ ትቈርጣላችሁ፥ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ትደፍናላችሁ፥ መልካሞችንም እርሻዎች ሁሉ በድንጋይ ታበላሻላችሁ።

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amne Amne Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️

  • @asterghebreselasie9089
    @asterghebreselasie9089 ปีที่แล้ว +1

    Please pastor pray for me

  • @selambogale763
    @selambogale763 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more my cousin got healed from her sickness yesterday I asked all prayers to help her today she is healed praise God and Thank you for all prayers

  • @DeguHendgo
    @DeguHendgo ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ተበረክ ፀጋዉን ያብዘልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SirajmohamedIbrahim
    @SirajmohamedIbrahim 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተባረክ

  • @geluworkiye9683
    @geluworkiye9683 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር🎉🎉❤❤

  • @OzenOffie
    @OzenOffie ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless You forover !!!

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @godislove6988
    @godislove6988 ปีที่แล้ว

    ፓስተር መስፍን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Awoo Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen

  • @woyneshatemekonen1512
    @woyneshatemekonen1512 2 ปีที่แล้ว

    God be Blessed

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 3 ปีที่แล้ว

    Burke neh yegeta barya

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom

  • @tjcell9691
    @tjcell9691 4 ปีที่แล้ว

    Ameen ameeen ameen tebaraki babizu zemaniki yibaraki pastor mesfin mulugeta

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርከህ: በጣም ተባርኬበታለው ይህን ትምህርት: በጉባኤው ውስጥ ከናንተ ጋር እንዳለ ሰው ሆኜ ነው የተካፈልኩት:: ጌታም ለብዙ ጥያቄዎች መልስ አግኝቼበታለው:: ጌታ አንተንም ቤተሰብህንም አገልግሎትህንም ሁሉ ይባርክ: ታስፈልገናለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ:: በዘመኑ ለኛ የሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ::

  • @maryyammmnnnz8338
    @maryyammmnnnz8338 2 ปีที่แล้ว

    amen Amen Amen Elllllllllllllll Amen Amen

  • @user-xi8sg7ie1w
    @user-xi8sg7ie1w 2 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah hallelujah bless lord

  • @selambogale763
    @selambogale763 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor and I wish longlife

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 ปีที่แล้ว +4

    Am not your religen beliver
    But almost 2 weeks
    God there time for everthing
    It was in my heart
    Tnx to share this world
    Amen how Great he is.

  • @sabboonad2063
    @sabboonad2063 ปีที่แล้ว

    Ameen

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 ปีที่แล้ว

    ፓስተር መስፍን ዘመንህን አገለልግሉትህን ይባርክ

  • @hangi4471
    @hangi4471 2 ปีที่แล้ว

    Geta yibarikeh

  • @thanksgod7281
    @thanksgod7281 4 ปีที่แล้ว +9

    I love this powerful message of the almighty God bless this anointed man of God I was just filled with the holy spirit hallelujah glory glory um really touched by the spirit of God I sensed it Jesus is alive amenn.

  • @GhenetTewelde
    @GhenetTewelde 11 หลายเดือนก่อน

    Pastore tebarek.

  • @Naren-ko5iu
    @Naren-ko5iu 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @miky9450
    @miky9450 4 ปีที่แล้ว

    mesfine....our pastor I miss my church

  • @betelhimseyoum3716
    @betelhimseyoum3716 4 ปีที่แล้ว

    Patoryyyy zemenhi ybark

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว

    ABA ABA ABA

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว +3

    Keber legeta yehon eyesus geta new

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 4 ปีที่แล้ว

    paster geta yibark tebark

  • @aziebmehari7903
    @aziebmehari7903 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @maren5053
    @maren5053 4 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ መስፍን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት , ጌታ ሆይ አብዛልን ለእውነትም መኖር እንድንችል እርዳን

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ስው በእውነት

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 4 ปีที่แล้ว

    Pastor mesfin bless you all the family I love you

  • @silvasamir9171
    @silvasamir9171 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amenn keber legata.leysuse ehun tebarki gata ysuse ebarkihi

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 4 ปีที่แล้ว

    Essssssssey Ellllllllllllllllllllll HALLELUJAH AMMMMMMMMEN TEBARKEHAL PASTOR MESFIN!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gedigudal3164
    @gedigudal3164 3 ปีที่แล้ว

    Assegedech

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንንን የተናቀን የሚያከብስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ወደ ቤቴ ገባ ወደ ሕይወት ገባ አሜንንን መንፈስ ቅዲስ አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ዪባረካችሁ 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenberhane8231
    @helenberhane8231 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen
    God bless you pastor 🙏🙏❤️🇪🇷

  • @alulagebru3764
    @alulagebru3764 3 ปีที่แล้ว

    Even if it was preach a year ago i heared it today and i am blessed, Stay bless pastor .

  • @addis1395
    @addis1395 4 ปีที่แล้ว

    Zare keteroye naw zare tornetu shift aderege. Kebete weta telate mender teshebere Geta hoy tekebilahu Awajun tekebialehu Kellije lay kebete laY tenesa Hallelujah zare aketeme

  • @omaralshamsi5012
    @omaralshamsi5012 4 ปีที่แล้ว +1

    Ammeeeeen ammeeeeen ammeeeeen ammeeeeen 🇪🇹❤❤

  • @martatesfaye9591
    @martatesfaye9591 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen god bless you pastor

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume3029 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow God bless you more
    Thank you so much!!!

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 4 ปีที่แล้ว

    Hallelujah hallelujah.....amen

  • @7777382
    @7777382 4 ปีที่แล้ว

    Aba aba aba aba aba aba aba Amen♥️

  • @shitayemulgeta2927
    @shitayemulgeta2927 2 ปีที่แล้ว +1

    Andi henati kee sansusi Ayinein chongarayen kulaliteni yamei sila hone buzu akimibeti hijalo gini minimi lawixe yelemi beteleyi ayine baxami yamegal selihiligen

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሀለ ሉያያያያያያያ
    ፀጋ ፀጋ ፀጋ ተለቀቀልኝ

  • @tamerattasew4327
    @tamerattasew4327 4 ปีที่แล้ว

    pastor ewedehalehu tebarek astatake neh

  • @senaitmoges8459
    @senaitmoges8459 4 ปีที่แล้ว

    TODAY IS MY DAY GOD BLESS YOU

  • @Asya-kz7fk
    @Asya-kz7fk 4 ปีที่แล้ว

    ጣፋጪ አገልጋይ

  • @rahelmesfin563
    @rahelmesfin563 4 ปีที่แล้ว

    Amennnn

  • @abrahamg.krstos7591
    @abrahamg.krstos7591 4 ปีที่แล้ว +1

    Today is my day in JN AMEN AMEN AMEN

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen powerful

  • @gloryglorytogod4816
    @gloryglorytogod4816 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen I receive in the name of Jesus man of god may our god bless you 🙏

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 4 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah amen

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn Halleluja GBU more and more! ! ! ! !

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፣አሜን ፣እሰይ፣ተባረክ፣ፓስተር፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 4 ปีที่แล้ว

    Taberaku yene betm taberekebatelew

  • @mitasisay5783
    @mitasisay5783 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher Amlak yibarkih Pastor

  • @alem.t327
    @alem.t327 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 I received 🙏
    Jesus is Lord .

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 4 ปีที่แล้ว

    Divine appointment. . Amen

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 4 ปีที่แล้ว

    God bless you my brother in christ.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ቃል መድሀኒት ነው 🙏🙏🙏🙏ሲያመን ሀኪም ጋር እነደምንሄድ ሁሉ ለጥያቄ ሁሉ ፊታችንን ወደቃሉ እንመልስ :እንመነው እናምብበው ቀሰበቀስ ከውስጣችን ችግራችንን ይቀርፋል :🙏🙏 እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ፓስተር መስፍን
    የገረመኝ ከ5 በላይ አገልጋይወች መስፍን የሚል ስም ያላቸው ሰወች የእግዚአብሔር ሞገስ ይታይባቸዋል በዚህ ምክነየት ወደፊት የአንደኛው የልጆቼ ስም 🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጌታ ዪባርክ አሜን አሜን ጠላቴን ጌታ አዋርዳታል🙏

  • @aziebmehari7903
    @aziebmehari7903 4 ปีที่แล้ว +1

    God blessed u for ever pastor Mesfun .

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 ปีที่แล้ว

    Amen very true

  • @aziebmehari7903
    @aziebmehari7903 4 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllllllllll

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Masefen huleme sayewe gana daseta nawe yamamolawe

  • @aziebmehari7903
    @aziebmehari7903 4 ปีที่แล้ว

    Hallelujah and God bless you

  • @zgetahun
    @zgetahun 4 ปีที่แล้ว

    You're such a blessing, I vividly remember your life changing service at my church in London on Canada

  • @rb2782
    @rb2782 4 ปีที่แล้ว

    Much blessings Pastor 🙏

  • @direberanu5038
    @direberanu5038 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen God bless you

  • @edenhailemariam7857
    @edenhailemariam7857 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏿 👏🏾🎷

  • @selambogale763
    @selambogale763 ปีที่แล้ว

    Good evening pastor and all prayers I hope you will help me by praying for my cousin and one small girl she is in hospital in operation room cas she was pregnant but her baby is not alive so am asking my lord Jesus to healing

    • @selambogale763
      @selambogale763 ปีที่แล้ว

      Please help us please God bless all of you

  • @Msxtube
    @Msxtube 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @naniyeshehan1636
    @naniyeshehan1636 3 ปีที่แล้ว

    እንደ አዉሮፓዊያን አቆጣጠር ነዉ

  • @wubalembeyene9851
    @wubalembeyene9851 4 ปีที่แล้ว +2

    Leul egzbhr tsegawun yebzeleh be ewunet yichi ken yanenat bewunet bemenut sewuch lebe egeg tesebro selekis yeles TH-cam sikef le hulum gize alew yemilewun ayehu sira lelek neber awun gen sirayen ketelkut mikiniyetum hulum gize alewuna getaye hoy kibir leta yehun

    • @gezahegntedesse6754
      @gezahegntedesse6754 4 ปีที่แล้ว

      Geta ybrke y égaya barya

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 4 ปีที่แล้ว

      @@gezahegntedesse6754 ጌታ፣ይባርክህ፣አገልግሎትህ፣ከዚህ፣በበለጠ፣ይብሪ፣ተባረክ፣ተባረክ፣

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲

  • @yalewyisenal65
    @yalewyisenal65 4 ปีที่แล้ว

    Pastor Tariku please clarify this to us.The message is right but some people will take out of context and it needs clarification, when Pastor Mesfin says "No one goes to hell because they sinned but because of their unbelief"

  • @LemaGari
    @LemaGari 22 วันที่ผ่านมา

    F

  • @betibeti7092
    @betibeti7092 4 ปีที่แล้ว

    Ye megabi Mesefen Telefon number yemiyak kale pls

  • @monafarah6867
    @monafarah6867 4 ปีที่แล้ว +1

    Salame.magabe.batamedeseyameleperogramnawetabareke.enaendettaleyelena.efelegalew.yasaweagernaweyalwote

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 ปีที่แล้ว

    ሴጣን በሼሪግ ክርስታኖችን ይበልጣል 🤔🤔🤔
    መገለጥ ነው ⁉️

  • @mahazamola
    @mahazamola ปีที่แล้ว

    ?

  • @sileshiabraham3350
    @sileshiabraham3350 4 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @gutemaanota3939
    @gutemaanota3939 8 หลายเดือนก่อน

    Amen.

  • @hewiselam4416
    @hewiselam4416 4 ปีที่แล้ว

    Amen