Pastor Endale W/ Giorgis - ጥበብንና ማስተዋልን አጥብቀን እንፈልግ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej ปีที่แล้ว

    ክብር ለጌታ ይሁን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አገልጋዬ እዳለ ጌታ ይባርክ እኔ ዛሬ ነው ፀጋሃን የተከፈልኩኛ ውስጥ ሃሰት ያድራግ ነበር 🔥🔥📖📖💔💔❤️❤️

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 ปีที่แล้ว +20

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንዱ አምላካችን ይሁንለት።👐 ወደዉስጥ ጠልቆ ገብቶ መንፈስን የሚያረሰርስ እዉነተኛ አገልግሎት ነዉ፤ ባሪያዎቹን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸዉ።

  • @dnkneshayele3443
    @dnkneshayele3443 4 ปีที่แล้ว +4

    እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @EyerusalemDoe-fe3de
    @EyerusalemDoe-fe3de ปีที่แล้ว +1

    Geta tsegawun yichemirilih

  • @gaghagfhfh6418
    @gaghagfhfh6418 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሙላኝ ተቆጣጣረኝ ሌላ ህይወት አይኖረኝ Amennn shout like a thunder !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj9271 4 ปีที่แล้ว

    አበበችአሜንኢየሡሥጌታነዉጌታኢየሡሥአብዝቶይባርካችሁ

  • @Wudeeee
    @Wudeeee 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የምንለውን ልብ ይስጠን እዮብን እየስበክን ብቻ ክምንኖሪ እዮብ ሆነን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን የእውነት የእግዚአብሔር ባሪያ አንተ የተበረክ ነህ እግዚአብሔር ይበርክህ ጌታ ሆይ በህይወት ዘመን ሁሉ ለእኔ ከለኝ ነገር ሁሉ አንተን አስበልጨ መኖር ይሁንልኝ ❤❤❤❤

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን ተባረክ ለበረከት ሁን❤❤❤

  • @HaymanotGudeta-vg5uo
    @HaymanotGudeta-vg5uo ปีที่แล้ว

    ፓስተር እንዴ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @shibeshiseblewongle8000
    @shibeshiseblewongle8000 4 ปีที่แล้ว +1

    በሽታ የሚያላቅቅ መሳሳምታ;
    እ/ግመንፈስ ቅዱስን የሚያከብር መተቃቀፍ ;
    የልብ ሀዘንን የሚነቅል የቃላት ልውውጥ:
    እንዴት ደስ ይላልል እ
    ያች የመጨረሻ ሰአት በዮኃንስ ወጌል ምእራፍ 13:32 እዲስ ትእዛዝ መገለጫ : የፊት መጭማደድ የሌለባት የክርስቶስ ሙሽራ
    የሙሽራውን መገለጥ የሚያቻኩል መንፈሳዊ አንድነት::
    ፓስተር ተባረክ::
    የወቅቱ ሰባኪ ፓስተር የጊዜውን ቃል ተቀብለህ ስላስተላለፍክ ተባረክ ይብዛልህ :

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 ปีที่แล้ว +7

    ኸረ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ሆይ ቀሪው ዘመኔ ን በጥበብ በእውቀትህ አንተን በመፍራት እኖርልህ ዘንድ እርዳኝ።👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏👌

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 ปีที่แล้ว +11

    የተወደድክ የጌታ ልጅ እንዳለ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከበታለዉ እየተባረኩበትም ነዉ ለካስ ለላም የምንባረክበትና የምንፅናና ፀጋም ጌታ ጨምሮበሃል ሌመጀሜርያ ግዜ በቃል ስታጌለግል የተጌለገልኩብህ ሁሁሁሁሁፊፊፊፊፊፊፊ ነፍስም አልቀራኝም ብርክ በል

  • @ashenafiterekegn8902
    @ashenafiterekegn8902 4 ปีที่แล้ว

    Endisha migerim ye geta tsega alebi

  • @TinaTina-ip9ko
    @TinaTina-ip9ko 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Teberak❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumbunti5248
    @fitsumbunti5248 2 ปีที่แล้ว

    Endish mirt ye geta lij geta zemenhn tebarkual bereketachin neh enwedhalen ❤❤❤❤❤

  • @morningmorning1191
    @morningmorning1191 4 ปีที่แล้ว +3

    በስመአም እሄን ነገር ለእኔ አለማው ወንድምህ ነው መልእክት ያስተላልከው በጣም ገርሞኛል እንዴት እንዳዳመጥኩህ ገርሞኛል ለመጀመርያ ጊዜ በህይወቴ የጴንጤ ትምህርት ሳዳምጥ አመሰግንሃለሁ ጸልይልኝ በጣም ደንዳና ልብ ነው ያለኝ ገንዘብ ገንዘብ የሚል ልብ ለማንኛውም ከዛሬ ጀምሮ አስብበት አለው Thank you very much.

  • @aynalembezabih8843
    @aynalembezabih8843 3 ปีที่แล้ว

    Ye Endalen mezmur sisema ye Egziabher presence yisemanyal, Endu tebarek.

  • @temesgenFekede
    @temesgenFekede ปีที่แล้ว

    ሁሌም የሚናፍቅ ጌታ እውነት ነው ዘመን ይባረክ ፡፡

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 ปีที่แล้ว +8

    ፓስተር እንዱ በመዝሙሮችህም በትምህርቶችህም ተባርከናልም ተለዉጠነልም ብዙዎች እንደ ተለወጡ ተስፋ እነደርገለን ተባራክ ከዝህም በላይ ብርክ በል !

    • @PeaceTube83
      @PeaceTube83 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፣ትልቅ፣ነው ተባረኩ

  • @bizuneshshomoro8112
    @bizuneshshomoro8112 2 ปีที่แล้ว

    Pastor endala egziabiher yiberkih teberekiln❤

  • @tsegalombaso2781
    @tsegalombaso2781 3 ปีที่แล้ว

    Wowoooooo
    Haleluya
    Eleeeeeellllll

  • @sofiaahmed8218
    @sofiaahmed8218 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn 🙏🙏❤️❤️ tebarek

  • @barakahoserie7135
    @barakahoserie7135 5 หลายเดือนก่อน

    amenamenamen
    ameeeeeeeeen
    ameeeeeeeeen❤❤❤❤getatfatsimoyibarikitabarakii

  • @mesayjesusloveme148
    @mesayjesusloveme148 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen god bless you

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow Endu ሁሌም አስተምረን የኔ መምህር ተባረክልኝ🙏🙏

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 4 ปีที่แล้ว +11

    Thank you holy spirt for this man!

  • @elias2906
    @elias2906 4 ปีที่แล้ว +1

    በ እውነት እየባረከ ይባርክህ

  • @margemarga7664
    @margemarga7664 2 ปีที่แล้ว

    amen amen geta yibarkih🙏🙏

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ኡኡኡኡኦ 😭😭😭😭 እንድዬ ስወድክ እኮ ዘመንድ ይባረክ 🙋🙋🙋🙋

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 4 ปีที่แล้ว +2

    Enduye geta eyasus yibarki tabarak zamanik yatabaraka yihun👏👏👏😭😭😭😭🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤

  • @biniambermeji4323
    @biniambermeji4323 4 ปีที่แล้ว +1

    ብዚ ዘመን መሰበክ ያለበት ስብከት ነው የጌታ አገልጋይ ወንድም እንዱ ብሁሉም ነገር ተባረክ

  • @richsint9440
    @richsint9440 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወንድሜ እንዳለ

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 ปีที่แล้ว +2

    የሰማዩ አባቴ በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ እንዳዬ የተወደድህ የጌታ አገልጋይ።

  • @endtime5135
    @endtime5135 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዱዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ምገርም የቃሉ መገለጥ።

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልኝ ጌታዬን ስለእናንተ አመሰግናለሁ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 ปีที่แล้ว +2

    አግዛብሔረ ዘመንህን ይባረክ ወንድም እንዳለ

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተባረኩለኝ ጌታ ይከበርሊን 🙌🙏

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Hallelujah Jesus is lord pastor Edal god blesses you more and mor❤️❤️😭🙌💔🍒

  • @selamselam657
    @selamselam657 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አማን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🙌🙌❤

  • @meer6395
    @meer6395 2 ปีที่แล้ว

    amennnn amnnn amennn ende geta yibareki tebarekilignnn💓💕💕💕

  • @MulukenYohannes-dw3jd
    @MulukenYohannes-dw3jd ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ
    @ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ልባ አንተን አንተን አሊ
    ሃሌ ሊዪ አሜን አሜን ኢሱስ ልባ አንተ አሊ
    ተባርክ ዘመንችሁ ሁሉ በጌታ ይላቅበችሁ

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen
    Geta hoye masitewoli ena lebona setegi tebareku tsigawon yabezalachihu

  • @SionT45
    @SionT45 ปีที่แล้ว

    Amen 🙌🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ይባርክ ደድ እንዱዬ እንዴት እንዴምወድህ ልነግርህ አልችልም

  • @faisalalnuaimi5017
    @faisalalnuaimi5017 4 ปีที่แล้ว

    እሜንንንንጌታዘመናይባረክ

  • @snitayewgezaw3756
    @snitayewgezaw3756 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን aw ተባሩ legn end

  • @tsegalombaso2781
    @tsegalombaso2781 3 ปีที่แล้ว

    Ameeen
    Ameeen
    Ameeen

  • @DanilGebretsadek
    @DanilGebretsadek 5 หลายเดือนก่อน

    Men aynte metadele new ❤❤

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 4 ปีที่แล้ว +2

    Paster Edu our beloved brother we love you 🙏🙏💖💖💖

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የጊዜው መልእክት ነው ራሳችንን የምናይበት

  • @dnkneshayele3443
    @dnkneshayele3443 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር እንዱ ዘማሪ ጻጋዉን ያብዛልህ

  • @saleme7702
    @saleme7702 4 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ዘመን ይበረክ!! ሁለቹም ተበረኩ!!

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen tebarek geta eyesus tsaga yabizalhe ameeen

  • @amanueltadesse9057
    @amanueltadesse9057 4 ปีที่แล้ว

    Eg/r zemanhin yebrk

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድም እንዳለ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @bezabeza9926
    @bezabeza9926 4 ปีที่แล้ว

    Yetebarek enaduye tabarak babazu

  • @tsegalombaso2781
    @tsegalombaso2781 3 ปีที่แล้ว

    Tabarakii babizu

  • @hele4222
    @hele4222 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን

  • @rahelnegash3052
    @rahelnegash3052 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏🙏

  • @negashgebre1974
    @negashgebre1974 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ ፓስተር ታሪኩ እሼቱን በጠም ነዉ የሚወደዉ ጌታ ይባርኮው
    Pastor Tiruku Eshetu Antsokia church pastor God blessed more.
    Enduye ዕድለኛ ነህ blessed

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen hallelujah. God bless you more and more Pastory.

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen Glory to our might to Lord Jesus pastor Endale God bless you

  • @esudaniso5956
    @esudaniso5956 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @peaceandlove2603
    @peaceandlove2603 4 ปีที่แล้ว +1

    Bless u Paster more ❤️🙏🏼👍

  • @ለማበቾሬበርከፈት
    @ለማበቾሬበርከፈት 3 ปีที่แล้ว

    geta Batsaga Lay Tsaga Yexalaqaliqign Geta Eyesus.Ethiopia Machem Bihon Imaxalow Isgazam Wondim Indala Tsalilgn.

  • @hiwotgaredew9317
    @hiwotgaredew9317 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድም እንዳለ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @tadeletesfaye7867
    @tadeletesfaye7867 2 ปีที่แล้ว

    My only men

  • @abegha.abeyenealam1274
    @abegha.abeyenealam1274 4 ปีที่แล้ว

    Amne. Amne. Zamanachu. Bgeta, yelake

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 ปีที่แล้ว +3

    "እግዛብሔረን መፈራት ጥበብ ነው"ይህንጥ በብ የገለጥክልኝ አምላኬ አመስግንሀለሁ አምላ🙏🙏🙏🙏🙏ኬ

  • @mashoteshome6847
    @mashoteshome6847 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amena amen pastr Endu tabrkkkkk gobz manl andzi yalutn get biybzlnnn☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏yexabab majmriy agzihbern mafrtnwu👍👍👍👍👍👍💃💃💃💃

  • @mitasisay5783
    @mitasisay5783 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher Amlak yibarkih Pastor Endale

  • @clawdiagovanipoli8020
    @clawdiagovanipoli8020 ปีที่แล้ว

    Pastor Endye lemlemlen

  • @MangeeGuye
    @MangeeGuye 7 หลายเดือนก่อน

    Ameneee

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 4 ปีที่แล้ว

    You are one the few true preachers I have ever seen in Ethiopia. God bless you with his abundant grace

  • @helenberhane8231
    @helenberhane8231 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen
    God bless you 🙏🙏🙏❤️

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዱዬ ያባዬ ልጅ

  • @faisalalnuaimi5017
    @faisalalnuaimi5017 4 ปีที่แล้ว

    እሜንንን

  • @tsegalombaso2781
    @tsegalombaso2781 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ❤ ይሁን
    ፀጋዉ ይብዛልህ እንዱዬ❤

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane3031 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @konjoking6303
    @konjoking6303 4 ปีที่แล้ว

    bewnt stegawen ybzlhe wadem

  • @matewosmisgana8578
    @matewosmisgana8578 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless U poster, I have got the great thing that helps me throughout my life.

  • @negashgebre1974
    @negashgebre1974 4 ปีที่แล้ว +1

    Endu my God bless you more

  • @besratenegashe1403
    @besratenegashe1403 4 ปีที่แล้ว

    Zemnhe yelemleme yetbarke yegzabher sewe Amen Gyeta hoye anetne meferate tebebe nw

  • @litahaile6749
    @litahaile6749 4 ปีที่แล้ว

    God bless you Brother.

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 4 ปีที่แล้ว

    Amen Geta yebarek. God bless you pastor Endale.

  • @TekalgnTayni
    @TekalgnTayni 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 4 ปีที่แล้ว

    God blessed u enduya

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 ปีที่แล้ว

    GBU more and more! ! !

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 ปีที่แล้ว

    Endu Geta ZeMnehin Yebarki Tebarki Pater Tebarkulge Hulu Lachihum Yehi Tgaw Yebizalchihu

  • @onelove9796
    @onelove9796 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว

    Pastor hiwoteh astmari new

  • @amenmaranata7253
    @amenmaranata7253 4 ปีที่แล้ว +1

    yetebarek Masetewale Yebezaleke Sew 😍

  • @marthahaile4331
    @marthahaile4331 4 ปีที่แล้ว

    Wow! What a wonderful preaching! God bless you more! I learned a lot, I wouldn't forget this in my lifetime.