ጌታን የተቀበልኩት እንዲገለኝ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 523

  • @Encounter_
    @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน +122

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለ ድምጽ ችግሩ ይቅርታ እንጠይቃለን። ዋና አላማችን የነበረው የመናፍስቱን አለም ድባባ በድምጽ ለማምጣት ነው። እንደተረዳነው ብዙ ቤተሰቦቻችን አላስደታችሁም። የሰጣችሁንን ኮሜንት ተቀብለን የገባውን ድምጽ አስወጥተናል። ተሰትካኳል። ሁልጊዜም በምንሰራው ስራ ሃሳባችሁን ስለምጸጡን እናመሰኛለን። እግዚአብሔር ይባርካቹ። ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር እና ላይክ ማድረግ አትርሱ። 🙏🙏

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher 6 หลายเดือนก่อน +2

      Tebareku

    • @FitsumkebedeRoba
      @FitsumkebedeRoba 6 หลายเดือนก่อน +2

      Wanaw mestekakelu new tebareku

    • @hamiltantech
      @hamiltantech 6 หลายเดือนก่อน +2

      Silenant getan ameseginalew

    • @AwetBirhanie
      @AwetBirhanie 6 หลายเดือนก่อน +2

      Harif tebareku kefel hulet yelem enda ?

    • @Salwa-yn5bx
      @Salwa-yn5bx 6 หลายเดือนก่อน

      Ebakeshen selkachewn

  • @TuraKenisoYeneneshkeniso
    @TuraKenisoYeneneshkeniso 7 หลายเดือนก่อน +76

    ሰው የክርስቶስ ፈቅር እና ምህረት ሲገባው ዝም ማለት አይችልም ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tilikalem5626
    @tilikalem5626 6 หลายเดือนก่อน +36

    ቃላት የለኝም ሳላውቁው ብዙ ነገር ነው የገባኝ ጌታ እየሱስ እውነት ነው በጣም አመሰግናለው ከአፋፍ ላይ ነው በዚች video የዳንኩት ብርሀን ለኔ እንደበራው ለሌሎችም በክርስቶስ ይብራ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @atsedekhali4271
      @atsedekhali4271 6 หลายเดือนก่อน +7

      መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብን ቀጥል ወንድሜ ከመንፈስ ቅዱስ መማር ይሁንልህ

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 5 หลายเดือนก่อน

      ግን አድ ጥያቄ ልጠይቅህ እዉነት እኚህ አባት ድነዋል በደብ አድምጠሀል

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ከእኛ ጋር ያለው ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ቋንቋ ስለሆነ እንጂ ፈፅሞ ከማንም ጋር አይወዳደርም ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ !

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @freefikadu3541
    @freefikadu3541 6 หลายเดือนก่อน +40

    He is my uncle and at the same time he is my spiritual father Getan yaskebelegn the whole history he told us is absolutely true I am the witness God bless you more love you Glory to the Almighty God ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God. ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ነው ።

    • @abrahamgeb6757
      @abrahamgeb6757 6 หลายเดือนก่อน

      እውነትም ቢሆን ግን ውሽት አለበት

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 7 หลายเดือนก่อน +61

    ስለ ምስክርነቱ ጌታ ይባረክ
    አዘጋጆች ተባረኩ!
    ከክላሲካሉ ጀርባ ያለው የሳቅ ድምጽ ግን ቢቀር እኛ የሰይጣን ተቃዋሚ ነን::

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

    • @tiruworktsige423
      @tiruworktsige423 6 หลายเดือนก่อน +1

      🎉

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 6 หลายเดือนก่อน +14

    የእየሱስ መሆን እረፋት ነው ይሄ ፕሮግራም ለብዙዎች መለወጥ ምክንያት ጠቃሚ ነው ተባረኩ በብዙ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለብ

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 7 หลายเดือนก่อน +19

    የማያድነው አምላክ በሥነ-ልቦና እስራት አስሮ እድሜያችሁን እና ሁሉ ነገራችሁን የያዘባችሁ ይሄ ለእናንተ መልካም አጋጣሚ እና ጥሪ ነው። ጊዜው ደግሞ አሁን ነው!
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 6 หลายเดือนก่อน +20

    ይህ ሰው ጌታን ያገኘበት መንገድ በአብዛኛው እኔ ጌታን ካገኘሁበት መንገድ ጋር ይመሳሰላል የራሴን ታሪክ የሚተርክ ነው የሚመስለኝ ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 7 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የኢየሱስ ወታደር! በአደባባይ የሚመሰክርለትን በአደባባይ የሚያከብረዉን ጌታ ስለያዝክ ብሩክ ነህ! አዘጋጁንም እናመሰግናለን!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      ሰለ አስተያይቶ እናመሰግናለን ።

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem9842 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ እየሱስን ማግኘት በቃ በዚህ ምደር አምላኩን እንዳወቀ እንዳገኘሰው እድለኛ የለም❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Yes 🙌

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra5162 7 หลายเดือนก่อน +21

    Praise God... እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው..

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙌🙌🙌

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 7 หลายเดือนก่อน +68

    ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤ መጀመሪያ ላይ የገባው የሳቅ ድምፅ ይረብሻል የጌታ ስራ ብቻውን ድንቅ ነው በጣም ነው ምወዳችሁ

    • @TizetaShuna
      @TizetaShuna 7 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ይረብሻል በየሱስም

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ይረብሻል ተባረኩ

    • @lamrotfasil8420
      @lamrotfasil8420 7 หลายเดือนก่อน

      Thank you

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

    • @hanisamuel3919
      @hanisamuel3919 6 หลายเดือนก่อน

      ⁠​⁠@@lamrotfasil8420ew

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 6 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ምስክርነት ማን ያውራ የነበረ ማን ይናገር የቀበረ። ወንድሜ ተባረክ እጅግ የሚገርም ምስክርነት የእ/ርን ትልቅነት የሰይጣንን ትንሽነት ተማርኩበት። ዘመንህ ይባረክ🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 7 หลายเดือนก่อน +21

    He is profoundly wise, intelligent and full of experience. He is a kind of person one wishes to have him around. Praise God for all what is done for him. God bless you # Semay tube, your program is always blessing and inspiring. Every Friday, I'll constantly checking you for new edition.

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน +1

      thank you for watching and supporting

  • @fevenzewdu7585
    @fevenzewdu7585 6 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @Masiye-j1h
      @Masiye-j1h 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ እምነት እንዲበዛልን ነው ምስክርነቶ ያደረገን። ክብር ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏💕💕💕

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @FitsumkebedeRoba
    @FitsumkebedeRoba 6 หลายเดือนก่อน +15

    ተአምራት መዝሙር ፈውስ እዛም ቤት አለ ህይወት ያለው ግን ከጌታ ጋር ብቻ አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 5 หลายเดือนก่อน

      አይ መደፈን እስኪ ደግመህ ቀስ ቦለህ አዳምጣቸዉ እያዳዱን ሀሳባቸዉ እየተፈላሰፉ እኮነዉ እዴ አረ አግመህ አድምጠዉ

  • @mengistuhailu3777
    @mengistuhailu3777 6 หลายเดือนก่อน +15

    የሚገርም ምስክርነት ነው ከዚህ የህይወት ምስክርነት የተረዳሁት ጌታ ሞትን በህይወት ለውጦ የዘላለም ህይወት የሚሰጥ አምላክ መሆኑን ነው ወንድማችን አጎናፈር ለዚህ ህያው ምስክር ነው ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ThereisaHope-b5p
    @ThereisaHope-b5p 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሰማይ tube ጌታ ይባርካቹ።
    ማስተካከል ያለባቹ ነገሮች ኣሉ
    ለምሳሌ ኢየሱስን ትወደዋለህ ብላቹ የምትጠይቁት ጥያቄ ትክክል ኣይደለም። ለ ኣንድ ኣማኝ ለጌታ ብሎ ብዙ ዋጋ የከፈለ ይህ ጥያቄ ኣይመጥነውም

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      ጥያቄው የምንጋብዘው እንግዳ ስለ ክርስቶስ በተግባር ያሳየውን ፍቅር በቃል እንዲገልጥ ነው።

  • @fasiljesus12
    @fasiljesus12 6 หลายเดือนก่อน +22

    አጎናፍር በቅርብ የማቀው ወዳጄ ነው ውሸትን አያቅም የሚናገረው ሁሉ ያለፈበትን ነው ገና ያልተናገረው ብዙ እውነት አለ በዚህ ህይወት ውስጥ እየሱስ በሱ ውስጥ የጨለማ አለም ያለውን ሚስጥር እዲገልጥ ጨለማውን ወደ ብርሀን እንዲቀይር የተላከ ሰው ነው በጣም የተከበርክ ወንድሜ ተባረክልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 6 หลายเดือนก่อน +19

    የዚህ ሚዲያ አቅራቢዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይባርካቹ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ቀጥሉበት ብዙ ሰዎች ይማሩበታል

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን። እግዚአቤሔር ይባክህ/ሽ።

  • @lulamuga
    @lulamuga 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚያብሄር ሆይ ኢየሱስን እንዳውቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ፡፡ ድንቅ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 6 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ስንታችን የጌታ ውለታ አለብን ክብር ለጌታ ይሁን እረጂም እድሜ አባቴ bless you semay tube

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @685gmial
    @685gmial 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኢየሱስ እውነት ነው።ለመዳኑ ምክንያት ቃሉን በማንበቡ በውስጡ የተቀመጠው ቃል ህይወት ን ፈጥሮበት ነውና በክርስቶስ የሆንን ሁላችን የእግዚአብሔር ን ቃል እናንብብ 🎉በዚህ መልእክት ዉስጥ ብዙ ነገር አግኝቼበታለው ።ክርስቶስን እንዴት ማየት እንዳለብኝና መውደድ እንዳለብኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 6 หลายเดือนก่อน +5

    ብስማው ብስማው የማልጠግብው ምስክር በእየሱስ ስም ጌታ ሁይ ስምህ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ግን እንዴት ድንቅ እና መልካም አምላክ ነው ከስንቱ ታደገን 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍 ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ 🙏🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @bernabasabdissa3824
    @bernabasabdissa3824 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማቋረጥ አቅቶኝ : ሙሉ በሙሉ በመደነቅ ነው የተከታተልኩት። በሚገርም መንፈሳዊ እውነቶች የተሞላ ምስክርነት ነው ። በራሱ የተሟላ ትምህርት መሆን ይችላል። በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ቢቀርብም ጠቃሚ ነው። አብዝተህ ተባረክልን ወንድማችን ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @millii1
    @millii1 6 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው ።
    ይብዛላችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @AbrahamAbera-mx5lz
    @AbrahamAbera-mx5lz หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ ስራህ እጅግ ታላቅ ነዉ ። የምንኖረው ጌታን ታምነን ነዉ ። ጌታ ይባርካቹ

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ መልካም ነው የሚገርምና የሚደንቅ ምስክርነት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 6 หลายเดือนก่อน +3

    ካለ እግዚአብሔር ማንም ምንም ሊያደርገኝ አይችልም ።አሜን ሃሌሉያ።ሰማይ ቲዩብ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @astuabera6353
    @astuabera6353 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ምስክርነት በልጅነቴ ነበር የሰማሁት ዛሬ እደአዲስ ኢየሱስን ዛሬም አመሰግነዋለው ወድሜ አጎናፍር ሐረግዬ ተባረኩልኝ ልጆቻችው ይባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @BerhanuChernet-pr1tq
    @BerhanuChernet-pr1tq 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ያሉት ሁሉ 💯 ትክክል እውነትን ለማወቅ ቃሉን ማወቅ🙏🏼🙏🏼

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 😊

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ ይላል ከጨለማ ስራ ና ሀይል አምልጦ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ አዳኝ መሆኑን መመስከር ድል ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Gelane1
    @Gelane1 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    በጣም ድንቅ አገላለፅ ነው !! ለብዙዎች መድኃኒት ያድርግህ🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ይህ ምስክርነት ለብዙ ስው የመዳን ምክንያት ይሆናል ስው ከክፍ መንፈስ ከስይጣንም መንግሥት የሚላቀቀው ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መንግሥት ሲመጣ ብቻ ስለሆነ የያዝነውን አጥብቀን ልንይዝ ይገባናል ጌታ ይባርኮት አቶ አጎናፍር ይህንን ምስክርነት ስለ አካፈሉን እንኳን ጌታ እርዶት 🙏🙌🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተጠንቀቁ ጌታን አግኝተናዋል እንዲሁ ፀድቀናል ፣ፆም ፣ፀሎት፣ስግደት ፣ምጽዋት አያስፈልግም ፀድቀናል ትላላችሁ አንዳንዶቻችሁ ለራሳችሁ ትልቅ ቦታ ስጥታችሁ ቅዱሳኑን እሱ ያከበራቸውን ታዋርዳላችሁ ወይውላችሁ እንኳን እናቱን መላእክቱን ፃድቃኑን እየሰደባችሁ ክርስቶስ እየሱስን አግኝተናል ብላችሁ አትሰቡ እንኳን እነሱን መጥላት ይቅርና ጠላትህን ውደድ የሚለው አምላክ አላውቃችሁም እንዳይሆን እንጠንቀቅ።

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 6 หลายเดือนก่อน +2

    Bexami Asgerami Miskereneti Newu......Endihi Newu Ye Gtani Simi Maskeberi....Geta Yibarkihi Wondimi Agonafiri.....Begeta Beti Yalu Minimi Digimiti,Meteti,Debtera,Tinqola.....Ayserami.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ayiseram

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር አዳዳን ድንቅ ነው❤❤❤ እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @LewiAgonafer
    @LewiAgonafer 7 หลายเดือนก่อน +17

    የጌታን ታላቅነት ባንተ በኩል አይቻለው አባቴ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

    • @aelafzewdu4863
      @aelafzewdu4863 7 หลายเดือนก่อน +1

      "The light shines in the darkness, and the darkness did not overcome it." John 1:5
      May all our families surrender to The one Lord,Jesus Christ soon.

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @darik114196
      @darik114196 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሌዊ ወንድሜ አንተንም ጌታ በጣም ይወድሃል ብሩክ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @girmakebede8156
    @girmakebede8156 7 หลายเดือนก่อน +25

    ኦ ኢየሱስ የአንተ ባልሆን ሞቼ ተርስቼ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @eskhel2671
    @eskhel2671 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ምንም የረበሸኝ ነገር አልነበረም በጣም ተመስጬ ነው የዳመጥኩት ኮሜንቶችን ሳይነው ሌላ ድምፅ ነበር እንዴ ያልኩት። በተረፈ በእግዚያብሔር ላይ ያለኝን ትምክት እና መደገፍ ከ100% በላይ ከፍ እንዲል ያደረገኝ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤❤ተባረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏. የድምፅ ችግሩ ተስተካክሎ ነው።

  • @kunyekassaye1774
    @kunyekassaye1774 7 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 6 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ አገልግሎት እግዚአብሔር እናንተን አስነስቷል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ። እጅግ ተባረኩ። ቀጥሉበት በርቱ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን።

  • @DinkenshAbayeneh
    @DinkenshAbayeneh หลายเดือนก่อน

    አጉዬ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን ይለምልም

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ለራሱ የለየኝ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @BiniMosis
    @BiniMosis 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት መባረክ ነው። ሙሉ ቀን ስሠማ ብውል አይሠለቸኝም። ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጌታ ከስንቱ ያወጣል😢😢😢 ክብር ለእርሱ ይሁን፣ስንቶቻችን ከስንት እስራት ፈታን፡ስሙ ይባረክ፡ለዘለዓለም ይንገስ ይክበር❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @RedietAbera-u5f
    @RedietAbera-u5f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ጌታን አንተ በገባህ እና በተረዳኸው መጠን ብንረዳው ለእግዚአብሔር ቃል ያለህ መረዳት እና ፍቅር ይለያል ጌታ ይጨምርልል ...... የልብ መሻታም ከልብ የመነጨ ፍላጎቴ እንዳንተ አይነት ክርስቲያን መሆን ነው ጌታ ይርዳን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @AbenetTefera
    @AbenetTefera 6 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው እግዝአብሔር ይመስገን በጣም በሳል ያንፃል

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 7 หลายเดือนก่อน +2

    WOW ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነው
    ወንድማችን ጌታ በአንተና በቤተሰብህ ሕይወት ያደረገልህን ድንቅ ምስክርነት ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      amen

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባረክ።ቃሉን ባለማወቅ ሰይጣንን እያመለከ ላለው ሕዝባችን እንጸልይ።ባለመታከት የልማድ ሃይማኖት ለሚከተሉ እንመሰክርላቸው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      ጊዜ የለንም ወንጌልን በፍጥነት መስራት አለብን ።

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 6 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ እኚ አባት. በጣም ነው የሚመቹት 😂🎉 ጌታ ይባርካችሁ!! እባካችሁ ደግማችሁ እምጡልን!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      We will

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ በጣም ደሰ የሜሰኘዉ እየሱሰን ትወደለህ የሜለዉ ጥያቂ ቤሰተካከል እርሱ ነዉ የወደደን እኞ አይደለንም ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 7 หลายเดือนก่อน +7

    ከተናገሩት ቃል ውስጤ የቀረው ሰው ጌታን እንዲያገኚ ብቻ አይደለም ጌታ ቢገባው ያሉት እውነት እኮ ነው ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @bethel2092
    @bethel2092 6 หลายเดือนก่อน +1

    What a great testimony, i am glad u share it with us. It's a clear lesson for not giving up on Christ and it's never too late or too far gone to turn your life around. With Christ everything is possible!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Well said!

  • @11223h_v
    @11223h_v 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ከስንት ጣጣ ነፃ አወጣኸን ሐሌሉያያያ ክብር ይሁንልህ ውዴ ኢየሱስ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @deborah51
    @deborah51 7 หลายเดือนก่อน +6

    Very inspiring and touching story where we see God's love, merecy, and power . God bless you for sharing your story

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ አባቴ የቀረልኝ ነገረር ቢኖር የእግዚአብሄር ቃል ምን ያህል ዘር እደሆነ ሆነ ቢቆይም እደሚያፈራ ጌታየሱስ እኩአን ያተ ሆኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባባረክ የእግዚአብሔር ምህረቱና ፍቅሩ እጅግ ጥልቅ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ኢየሱስ የሚለው ድንቅ ስም ከስሞች በላይ ነው አሜን!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @lydiamathewoslaloto4210
    @lydiamathewoslaloto4210 4 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስን ታላቅነት ያስታወቀውን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ጌታ ባያድነን ምን ይውጠን ነበር ጌታ እየሱስ አመሰግንሀለሁኝ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ነው ከላይ የተጠቀሱት አስተያየቶች የገባው ድምፅ ያጣፍጣል ብላችሁ ነው? ስለጌታ መስማት በቂና በቂ ነው እና አትድገሙት

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

  • @hiwottube3643
    @hiwottube3643 7 หลายเดือนก่อน +2

    አጎናፍር (አጎ)ጌታ ይባርክህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤት ጌታሆይ ስም ይባረክ በጣም ድንቅ የሆነ ምሰክርነት ነው ተባረኩ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @Surafel-px8fh
    @Surafel-px8fh 6 หลายเดือนก่อน +6

    “ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።”
    - መዝሙር 124፥6

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 6 หลายเดือนก่อน +2

    Keber le egzabher yehune eyesus selam new egzabher yebarkachew tebarku

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @TizetaShuna
    @TizetaShuna 7 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ ይባረክ ግን ከጀርባ ያለው የሳቅ ድምፅ ቢቀር

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 6 หลายเดือนก่อน +1

    It's an amazing testimony I am so amazed by God's leading and teaching spirit how he follows and guides is incredible Praise the Lord I have to say!

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @melkamfekadu9238
    @melkamfekadu9238 7 หลายเดือนก่อน +2

    Semayoch tebareku
    Tnsh gr yalegn esachew yalut balebeten endtewat negeregn neber eresu lay gn gdelat alegn nw milew......

  • @asteraster1538
    @asteraster1538 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ago le bizu sewochi medan miknyat honhalina Geta Eyesus Yibarekh kene batsebhi.yihen yarege Getachin kirstos
    Eyesus Yibarek.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @wa55413
    @wa55413 6 หลายเดือนก่อน +7

    "ካለ እ/ር ማንም ምንም ሊያደርገኝ አይችልም>>>>>"

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው 🙏

    • @ephitech5984
      @ephitech5984 5 หลายเดือนก่อน

      *እግዚአብሄር

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 6 หลายเดือนก่อน +1

    What a testimony? I am amazed to hear this. How God works in people’s life.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @AmanuelMichaelYohannes
    @AmanuelMichaelYohannes 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you brother Agonafer Wedajjo and also let God bless semay tube programme service producer's.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @aelafzewdu4863
    @aelafzewdu4863 6 หลายเดือนก่อน +2

    Dear Agonafir,I praise God for all He has done in you ,Glory to his holy name.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 praise God

  • @Taredan77
    @Taredan77 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏 እየሱስ ጌታ ነው ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 7 หลายเดือนก่อน +18

    "ስው ድግምትና አስማት አምኖ እየኖረ
    እኛ በጸሎት አንተማመንም" 😮😮😮😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Egzaber yirdan

    • @feremichael1779
      @feremichael1779 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይገርማል! ለእኛ ትምህርት ነው በእግዚአብሔር ለመታመን.

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ብዙ ተማርኩ እግዚያብሄር ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 6 หลายเดือนก่อน +1

    I wish I could meet this man in person and listen to him about Jesus,holy sprite. Thanks semay tube for bringing him❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      We appreciate

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220 6 หลายเดือนก่อน +1

    I regularly follow and listen testimonies on this page. These people’s lived experience of Christ is so encouraging and fuelling our Christian faith and walk. Keep up the good job

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @hagos9183
    @hagos9183 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful and teachable testimony. God bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @לגילהי
    @לגילהי 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ruthe1874
    @ruthe1874 6 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all what a wonderful testimony ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @kalkidanredai2021
    @kalkidanredai2021 5 หลายเดือนก่อน +1

    wooooooow amzing ደስ የሚል አገላለፅ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @asmarabella5354
    @asmarabella5354 5 หลายเดือนก่อน

    This is a wonderful testimony! When a person has Jesus Chris in his life which is have everything , if doesn't then he is empty. We all need Jesus Chris in our life.❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Yes we Need Jesus

  • @jemo5716
    @jemo5716 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ እኔ በጌታ ሣልሖን የባእድ አምልኮ ምን ያሕል ያሥገበረኝ ክፉ ሥራወች በጣም ከባድ እሥር ነበር። በተለየ እኔ ጎንደር ነበር ያደኩት ከጎንደር አዘዞ እየሔድኩኝ ቀለብ የምትባል ጠንቋይ የሧ ገባሪ ነበርኩኝ የሚገርመዉ ቀለብ የምትባለዉ አባቴ ሞቶ ፀጉሬን እንዳልላጭ ጥቁር ልብሥ እንዳልለብሥ እሮብና አርብ የትም ያለ አዉሌዉ ፈቃድ እንዳልቀሣቀሥ ያደርገኝ ነበረ።ግን በመጨረሻ ሠይጣን ማዋረድ ነዉ በጌታ ከሖንኩ በዃላ ሥሠማ ቀለብ እግሯ ተቆርጦ ተሠቃይታ ሞተች አሉኝ አገር ቤት ሒጀ ሥሠማ። ።አዎ ጠንቋዮች ሥራቸዉ መጨረሻ ማዋረድ ነዉ ።።በእዉነቱ ኢየሡሥ ክርሥቶሥን እንደ ግል አዳኘ አድርጌ ሥቀበል ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጣሑ ግን በብዙ እኔን ለመበቀል በብዙ የሕይወት ፈተና ዉጣ ዉረድ አለፍኩኝ ያለ ጌታ የሖነ ነገር ሑሉ እግዚአብሔር እየቆረጠልኝ ሥለሖነ ሥለገባኝ የመጡብኝ መከራ ፈተና እንኳን ሖነ ባይባልም ለትምሕርት ሖነልኝ ከባድ አፀያፊ የፆታ ጥቃቃት ለአቅመ አዳም ያልደረሠች ልጀ በገዛ አባቷ ተደፈረች ትዳሬ ፈረሠ በጣም አሑን በምን ቃል ልግለፀዉ ያ ሑሉ ትርምሥ በሕይወቴ ያመጣዉ ጠላቴ አጋንንት ነዉ ግን አሑንም እንዳንዘነጋ እሡ ጌታን የምተዉለት መሥሎት ነዉ እኔ ግን በእርግጥ ልጀ ከደረሠባት ትራማ ከባድ PTSD ከባድ ሑኔታ ባልፍም የሙጥኝ ብየ ጌታየ እየሡሥን አብሬ በመዉደቅና በመነሣት አብሬ አለሑኝ።ደግሞ ጌታ እየሡሤ በዚሕ ሑሉ ጠንክሬ ከእግዚአብሔር ጋር በሠላም አለሑ።ይሕ ማለት በተለየ እንደ እኔ እንደ ወንድሜ ምሥክርነት በጌታ ከሖነ በሑኔታወች ሑኔታወች ቢፈራረቁብኝም በጌታ ፀንቸ አለሑኝ ። የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሡሥ ሠላሜን እሠጣችሐለሑ እኔ የምሠጠዉ ሠላም አለም እንደሚሠጥ አይደለም ይላል ቃሉ።።። ወንድሜ ምሥክርነትክን ሥሠማ እንኳን ጌታ ደረሠልሕ ።። ) የዚሕ ፕሮግራም አቅራቢወቹም ተባረኩልነ ሠዉ ይድንበታል ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን ሰለ ግል ምልከታዎ

  • @lulatesfagabr4657
    @lulatesfagabr4657 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah God is good all the time that is his nature 🌹

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @eb6259
    @eb6259 6 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ😂😂😂 በጣም ገርሞኛል 😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ruthgeyesuse9440
    @ruthgeyesuse9440 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ ነው በምክንያት ነው ይሄ ቪድዮ የደረሰው

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Kibir lesu yihun

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 6 หลายเดือนก่อน +1

    Great testimony .praise God.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙌🙌🙌

  • @berhanumegra
    @berhanumegra 6 หลายเดือนก่อน +1

    Teaching witness ,God bless you.

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @TibletMengistu
    @TibletMengistu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 7 หลายเดือนก่อน +9

    እዚያ ውስጥ ጥቃቅን ተአምራቶች አሉ
    'A million little miracles' song came to mind 😭😭❤ God is a God of million little miracles ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      እውነተ ነው ።

    • @AbrehamYohannes-zn4oo
      @AbrehamYohannes-zn4oo 6 หลายเดือนก่อน +1

      That true there is million miracles in it.maveric city

  • @mellyBooks
    @mellyBooks 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ ❤

  • @AlmaBrhan-eb6lf
    @AlmaBrhan-eb6lf 6 หลายเดือนก่อน +1

    This is amazing life experience may God bless you more Jesus is Lord haleluia ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 7 หลายเดือนก่อน +8

    የሚገርም ምስክርነት አዎ ውዱ እየሱስ ጌታ ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @addistutt5976
    @addistutt5976 6 หลายเดือนก่อน

    Wow ..bewnet eyesus gudeigna amlak nw...specially yesewochin esirat sifeta man ende Eyesus.

  • @AbrehamYohannes-zn4oo
    @AbrehamYohannes-zn4oo 6 หลายเดือนก่อน +1

    "ende sinetsihuf sitanebewum metshafkidus betam yitafital"ewunetun new he is so open man and now a days what millions chewers do