እቁብ እኮ ብቸኛው የኢትዮጵያውያን እሴት ነው ይህም የኛ ሰው እርስበርስ እየተገናኘ social gathering የሚያደርግበት therapy ነው። My brother i really admire your creativity but you can use yr skill and talent for something else
This is very excellent Seifu already raised that it will affect our social norms. Especially at this time we need that social bond for strong Ethiopia. And this app may affect the social status of our society
የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከመጥፎ ነገሮች በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን።
ሰይፍ የመጀመሪያው 😍ለእኔ ደስ ይላል ኢትዮጵያ እግዚሃብሔር ሰላምሽ ይስጥሽ 💚💛❤
እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን
እቁብ እኮ ብቸኛው የኢትዮጵያውያን እሴት ነው ይህም የኛ ሰው እርስበርስ እየተገናኘ social gathering የሚያደርግበት therapy ነው። My brother i really admire your creativity but you can use yr skill and talent for something else
This is very excellent
Seifu already raised that it will affect our social norms. Especially at this time we need that social bond for strong Ethiopia. And this app may affect the social status of our society
በጣም ተመችቶኝ እኔ እየጣልኩኝ ነው
አንድ ሰዉ እጣ ሲወጣለት በምን ዋስትና ነዉ የምትሰጠዉ
Very good idea 👏🏾👏🏾
ያበደ idea 👏👏
ኢትዮ ተቀምጦ በቀን 500 እና 1000ሽ የሚጥል🙄 ታዳ ምኑን ነው ኑሮ ተወዶል የምትሉን😀😀😀
ኧረ ቀላል ነው እኔ ትንሽዬ ፑቲክ ያላት ሠው አቃለሁ በቅርበት በቀን 1000 ትጥላለች
ሁሉሙ እኮ ተመሳሳይ ገቢ የለውሙ ኑሮሙ እንዲከብድ ያደረገው ነገር ቢኖር የገቢያችን ልዩነት ነው
በአካል ሄጄ አነግሬየቸዋለሁ ግን በዚ የሚወረው ሌላ ነው ወለሂ ፌክ ነው በአካል ሌላ ሆኖናው የገኛሁት
Proud of you bro keep up the good work
በርቱ
Noble idea , great
Now this is creativity!
Great 👍
ትክክለኛው አፕ የት ማግኘት የት ማግኘት ይቻላል
ይሄ ነገር ኣውሮፓ ላይ ተጀምሮ ነበር መጨረሻው መበላት እንዳይሆን?
ከመንግስት ፈቃድ አላቸው ይህን ለመስራት ብሩን ይዘው ቢሰወሩስ
Awo ahun organization mamen tchalew betnshu hello taxin mayet beki new mamen kebad new
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌷🌷🌺🌺
ከኣገር ውጭ መጠቀም ይቻላል
ሰላም ሰይፉ እና ቤተሰቦቹ
Ke computer gar new meselegin minitilew
የመጀመሪያው ዕጣ ይያዝልኝ ሰይፉ።
best idea
ከአሜሪካ ለመጣል ከፈለግንስ
@@Mradt2023 ውሰጅኝ እኔጋ ታስቀምጭያለሽ 😊😁
Seifu eko miyastewawkew nger lay halafinet aywesdm hmmmm man yamnal ezaw betsebelachu
sewuyewu bimote mine mfetehe ale
be men ergetga mehone yicalale betam ascegari new
የመጀመሪያው እጣ ለኔ ይድረሰኝ
,እቁብ እኴ ለገንዘብ ብቻ አይደለም social life Ethiopia gathering life for bad and good times...try to do someti g neww forget Digital Ekub
Mejemeriya kesetachehugn legeba 4% beztual
አረ ፌክ ነው
እርግጠኛ ነህ ?
በቅርብ የሚለቀቅ ቪድዮ ኣለኝ። ሳብስክራይብ ኣርጋቹ ጠብቁኝ።
,እቁብ እኴ ለገንዘብ ብቻ አይደለም social life Ethiopia gathering life for bad and good times...try to do someti g neww forget Digital Ekub