ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ እምለው እውነት ከሆነ ለምን አይራሻና ስልክ አታስቀምጡም እና በምን እናገኛችዋለን ወሬብቻ ጥሩ አይደለም ካጠፋሁ ይቅርታ ብዙ ጊዜ ተከታትየ ነበር ግን አድራሻ የለም ለምን እንደሁ አልገባኝም ስልካችሁን አስቀምጡልን
ሁሉ እንደምወራዉ አይደለም እህቶቼ ምናልባታ ወንድማችን የድርጅቱን ስም አልጠቀሰልንምለምሳል ወንድሜ የአዋጭ አባልነወና ስድስት መቶሽ ቆጥበ የመክና ግዝ ነበር መክና ፈልጎ ስያገኝ ድርጅቱ እቃዉን በወረደ ገንዘብ ይገምታል ባለንብረቱ እንደዛ መሸጥ አይፈልግም ብቻ ከባድ ነበር በመጨረሻ እሱ ትርፍ ብር ሰቶ አለቀለት በወር ሰላሳሽ ይከፍላል ይመስገን ጡሩነዉ በለመክና ሆነ😂❤❤❤
እውነት ነው ወንድሜ በጣም አስቸጋሪ ድርጅቶች አሉ እኛም አጋጥመውናል።ሙሉ Video ውን አላየሄውም በሙሉ Video የድርጅቱን ስም ጠቅሻለሁ
🎉 6:43
9:07 9:08 9:09 9:10 9:11
ለስጡን መረጃ እያመስገንን እኛ የሰጠነዉ መረጃ ነዉ መረጃን ደግሞ ማጣራት የተሻለ ነው ብለን እናምናለን ::
የድርጅቱ ስም ደግሞ ተገልጦአል
ሀዋሳ ቅርንጫፍ አላቸው ወይ???የት አከባቢ ነው
አድራሻቸው የት ነው
በvideo ለይ ተገልጿል !👍
Thank you, dear Do you have any news on the microfinance credit process like this if you share it with me and also please include their address would be great.
Thank You Very Much!please Check Videos In Our Channel.
አድራሻ የላቸዉም ቢኖርም ለግዜዉ አቁመናል ነዉ የሚሉት ፋክ ኒዉስ
የሚቀመጠው ስምንት ፐርሰንት ሲያበድር 24 ፐርሰንት ይሄ ብድር ወይስ እጋዊ ዘረፋ ? ምን ተሰርቶ ሊከፈል ። አይመከርም
Thanks you ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:24
In the first one thank you for giving us this kinds of imprtant information.Where is the location of Metemamen M.F??
Thank you very much🙏🙏🙏መከኒሳ, infront of Bus Station 👍
ያት ነዉ ?
15% ወለድ ያለው ድርጅትስ እንዳለ ብትነግረን
መጃፍቃድ አለው መኪና የለኝ
መተማመን ሜይክሮ ፋይናሰ ድሬ ኣለ
እርግጠኛ አይደለንም🙏
ከ15 % በላይ ወለድ ካለው በጭራሽ አያዋጣቹም አትግቡ
አረ እኔ ፈልጋለው የትነው
የብድር አገልግሎት በሙሎ ከ10 ያላነሱ ስልክ አግኝቺ ደዉያለሁ በሙሉ ፌክ ነዉ የሚሰሩት ለላይክና ሼር ነወ !!!!!!!
አድራሻ የት ነው
አድራሻ የት ነው እና ስልክ ቁጥር ፃፉልን
🙏🙏❤❤❤
ስልክ ቁጥር ፃፎልን
አበዳሪውን ድርጅት ለምን አይትገልፅም መረጃ ከሰጠህ ሙሉ መረጃ ሰጥ
በVideo ለይ ሙሉ መረጃውን ጠቅሰናል እባካችሁ video ውን በትግስት ተመልከቱት
መተማመን አድራሻው የት ነው?
ከVideo ያገኙታል 👍
🎉 0:09
የት ነው አድራሻው ድርጅቱስ ስሙስ ማነው
በVideo ላይ ተገልጷል👍
መኪና ማሳዣ የስሬት አመት ይጠይቃል?
0915606758 ይደውሉልን 👍
Thank 🙏
You are welcome🙏🙏🙏
ማለት
እነደት እነዳ ሆነ በጱፉ ጊላጺኝ
በጣም የምትገርሙኝ ነገር ቢኖር ሸር ላይክ ሰብስክራይቭ የማታደርጉ ስብስብ ሁሉ ለምን መረጃ አቀረበልን ብላችችሁ ማመሰገን ሲገባችሁ ሙሉ መረጃን ጎደሎ ነው ምናምን የምየትሉ ሰወች ናችሁ
🙏🙏🙏
ወለዱ ፌር አይደለም በጣም ከፍ የለ ነው። አዋጭ የሚባለው ከ12-15℅ ባለው ውስጥ ቢሆን ይመረጣል
Yetejmer bate align karta alew ena lebate mesreya bate yemeyabeder banke tikuma endetestiu neber amesegnalew
Karb hager hugn menemer echilalehu woyis metche newu
Yale menem kedme kuteba Adel da yalkew?
አዎ
❤
የት ነው
ቡና ባንክ
Location ዬት ነዉ
በየትኛውም የቡና ባንክ፣ ነገር ግን እኛ መረጃውን የሰራነው በሜክሲኮ ብራንች keker ፊትለፊት በሚገኘው ብራንች ነው!👍
Selke lakeln
😅😅😅
????
ዝም አትለፋልፋ አድራሻ ስልክ ቁጥር ንግድ ፋቃድ አሳዬን ወሰኛ
ማነው የምያበድርልን
ሰላም🙌መስቀሌ እንኳን ደና መጣህ ቀጣይ እንድታቀርብልን የምንፈልገው የብሎኬት ማምረቻ ማሽን (PARIJATHA PBM-06 BLOCK MASHINE) ተለቅ ያለ ከነ ዋጋው🙏😊
እንኳን ደህና ቆያችሁን 🙏🙏🙏 እሺ እናቀርባለን!
adressachew bilakln
ከቪዲዮ ያገኙታል 👍
አንተ ሰው ለላይክ ነው እውነት ነው
ለምን ?
ብድር እፈልገለው
ምን አይነት ብድር?
Enem efelagalew
Wedim ine used yesira mekina legza felige newuna used mekina megzat yicalali
La nigd maximum amount sint no
Video ለይ ተገልጷል👍
@@Silebusiness altegeletsem
100 ena 120 mn yiseral
Your tutorial is not clear...for eye break call Organization or visualize in text or image
Thanks We will 🙏🙏🙏
22 yaskale Ebde nke yheko Arata nw
አራጣ ማለት ?
@@Silebusiness Awache 15%Nw ethiopia 🇪🇹 wste bder yasaznal
Welcome
Thank you a lot🙏🙏🙏🙏Well Stay 🙏 Glad to have you here!😍
የ4 ሚሊዮን መኪና ለመግዛት ስንት መቆጠብ አለብኝ ስልክ አስቀምጥልን
V I p
ሠላም ወድም እኔ ብር መበደር እፈልጋለሁ ሥልክ ቁጥር አድራሻ አሥቀምጥልኝ በኮሜት ማሸን መግዛት እፈልጋለሁ
0915606758
ዋው አመሠግናለሁ የኔ ፈጣን ይሔ ቁጥሩ የባለ ድርጀቱነዋ ?
አይደለም የኛ ስልክ ነው የተለያዩ አማራጮች ስላሉ በቴሌግራም ያናግሩን!👍👍👍
ok በጣም አሪፈ እዳውም ያተን ነበር የፈለኩት ማለት ብዙ እማማክርሕ ሥላለኝ ማለቴ በሥራ ጉዳይ tekiw
አዋጭ
kuter yelewm
በተጠቀሰው አድራሻ መሄድ ይኖርበታል 👍
መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ ይባላል አላችሁ አይደል ማዳመጥ ይቀድማል
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ሁሉም ውሸት ነው
ምኑ ነው ውሸት ???
በውሸት ቪዲዮ እየሰራህ አራዳ መሆንህ ነው?
ምኑ ነው ውሸት ወንድሜ?
የተምታታ። ደግሞ ያላረጋገጥከዉን "ሰማን" ብለህ ታቀርባለህ? ፍሬ / ግልጽነት የለዉም።
ሰላም ወንድማችን 🙏ምኑ ነው የተምታታ ? ምንስ ነው ግልፀኝነት የሌለው ?
Loan company phone numb or address
You can get on Video!👍👍👍
አድራሻ የት ነዉ
በተቀመጠው አድራሻ በመቅረብ ይጠይቁ 👍
እኔ እምለው እውነት ከሆነ ለምን አይራሻና ስልክ አታስቀምጡም እና በምን እናገኛችዋለን ወሬብቻ ጥሩ አይደለም ካጠፋሁ ይቅርታ ብዙ ጊዜ ተከታትየ ነበር ግን አድራሻ የለም ለምን እንደሁ አልገባኝም ስልካችሁን አስቀምጡልን
ሁሉ እንደምወራዉ አይደለም እህቶቼ ምናልባታ ወንድማችን የድርጅቱን ስም አልጠቀሰልንም
ለምሳል ወንድሜ የአዋጭ አባልነወና ስድስት መቶሽ ቆጥበ የመክና ግዝ ነበር መክና ፈልጎ ስያገኝ ድርጅቱ እቃዉን በወረደ ገንዘብ ይገምታል ባለንብረቱ እንደዛ መሸጥ አይፈልግም ብቻ ከባድ ነበር በመጨረሻ እሱ ትርፍ ብር ሰቶ አለቀለት በወር ሰላሳሽ ይከፍላል ይመስገን ጡሩነዉ በለመክና ሆነ😂❤❤❤
እውነት ነው ወንድሜ በጣም አስቸጋሪ ድርጅቶች አሉ እኛም አጋጥመውናል።
ሙሉ Video ውን አላየሄውም በሙሉ Video የድርጅቱን ስም ጠቅሻለሁ
🎉 6:43
9:07 9:08 9:09 9:10 9:11
ለስጡን መረጃ እያመስገንን እኛ የሰጠነዉ መረጃ ነዉ መረጃን ደግሞ ማጣራት የተሻለ ነው ብለን እናምናለን ::
የድርጅቱ ስም ደግሞ ተገልጦአል
ሀዋሳ ቅርንጫፍ አላቸው ወይ???የት አከባቢ ነው
አድራሻቸው የት ነው
በvideo ለይ ተገልጿል !👍
Thank you, dear Do you have any news on the microfinance credit process like this if you share it with me and also please include their address would be great.
Thank You Very Much!
please Check Videos In Our Channel.
አድራሻ የላቸዉም ቢኖርም ለግዜዉ አቁመናል ነዉ የሚሉት ፋክ ኒዉስ
የሚቀመጠው ስምንት ፐርሰንት ሲያበድር 24 ፐርሰንት ይሄ ብድር ወይስ እጋዊ ዘረፋ ? ምን ተሰርቶ ሊከፈል ። አይመከርም
Thanks you ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:24
In the first one thank you for giving us this kinds of imprtant information.
Where is the location of Metemamen M.F??
Thank you very much🙏🙏🙏
መከኒሳ, infront of Bus Station 👍
ያት ነዉ ?
15% ወለድ ያለው ድርጅትስ እንዳለ ብትነግረን
መጃፍቃድ አለው መኪና የለኝ
መተማመን ሜይክሮ ፋይናሰ ድሬ ኣለ
እርግጠኛ አይደለንም🙏
ከ15 % በላይ ወለድ ካለው በጭራሽ አያዋጣቹም አትግቡ
አረ እኔ ፈልጋለው የትነው
የብድር አገልግሎት በሙሎ ከ10 ያላነሱ ስልክ አግኝቺ ደዉያለሁ በሙሉ ፌክ ነዉ የሚሰሩት ለላይክና ሼር ነወ !!!!!!!
አድራሻ የት ነው
አድራሻ የት ነው እና ስልክ ቁጥር ፃፉልን
🙏🙏❤❤❤
ስልክ ቁጥር ፃፎልን
አበዳሪውን ድርጅት ለምን አይትገልፅም መረጃ ከሰጠህ ሙሉ መረጃ ሰጥ
በVideo ለይ ሙሉ መረጃውን ጠቅሰናል እባካችሁ video ውን በትግስት ተመልከቱት
መተማመን አድራሻው የት ነው?
ከVideo ያገኙታል 👍
🎉 0:09
የት ነው አድራሻው ድርጅቱስ ስሙስ ማነው
በVideo ላይ ተገልጷል👍
መኪና ማሳዣ የስሬት አመት ይጠይቃል?
0915606758 ይደውሉልን 👍
Thank 🙏
You are welcome🙏🙏🙏
ማለት
እነደት እነዳ ሆነ በጱፉ ጊላጺኝ
በጣም የምትገርሙኝ ነገር ቢኖር ሸር ላይክ ሰብስክራይቭ የማታደርጉ ስብስብ ሁሉ ለምን መረጃ አቀረበልን ብላችችሁ ማመሰገን ሲገባችሁ ሙሉ መረጃን ጎደሎ ነው ምናምን የምየትሉ ሰወች ናችሁ
🙏🙏🙏
ወለዱ ፌር አይደለም በጣም ከፍ የለ ነው። አዋጭ የሚባለው ከ12-15℅ ባለው ውስጥ ቢሆን ይመረጣል
Yetejmer bate align karta alew ena lebate mesreya bate yemeyabeder banke tikuma endetestiu neber amesegnalew
Karb hager hugn menemer echilalehu woyis metche newu
Yale menem kedme kuteba Adel da yalkew?
አዎ
❤
የት ነው
ቡና ባንክ
Location ዬት ነዉ
በየትኛውም የቡና ባንክ፣ ነገር ግን እኛ መረጃውን የሰራነው በሜክሲኮ ብራንች keker ፊትለፊት በሚገኘው ብራንች ነው!👍
Selke lakeln
😅😅😅
????
ዝም አትለፋልፋ አድራሻ ስልክ ቁጥር ንግድ ፋቃድ አሳዬን ወሰኛ
ማነው የምያበድርልን
ሰላም🙌መስቀሌ እንኳን ደና መጣህ ቀጣይ እንድታቀርብልን የምንፈልገው የብሎኬት ማምረቻ ማሽን (PARIJATHA PBM-06 BLOCK MASHINE) ተለቅ ያለ ከነ ዋጋው🙏😊
እንኳን ደህና ቆያችሁን 🙏🙏🙏 እሺ እናቀርባለን!
adressachew bilakln
ከቪዲዮ ያገኙታል 👍
አንተ ሰው ለላይክ ነው እውነት ነው
ለምን ?
ብድር እፈልገለው
ምን አይነት ብድር?
Enem efelagalew
Wedim ine used yesira mekina legza felige newuna used mekina megzat yicalali
La nigd maximum amount sint no
Video ለይ ተገልጷል👍
@@Silebusiness altegeletsem
100 ena 120 mn yiseral
Your tutorial is not clear...for eye break call Organization or visualize in text or image
Thanks We will 🙏🙏🙏
22 yaskale Ebde nke yheko Arata nw
አራጣ ማለት ?
@@Silebusiness
Awache 15%
Nw ethiopia 🇪🇹 wste bder yasaznal
Welcome
Thank you a lot🙏🙏🙏🙏
Well Stay 🙏 Glad to have you here!😍
የ4 ሚሊዮን መኪና ለመግዛት ስንት መቆጠብ አለብኝ ስልክ አስቀምጥልን
V I p
ሠላም ወድም እኔ ብር መበደር እፈልጋለሁ ሥልክ ቁጥር አድራሻ አሥቀምጥልኝ በኮሜት ማሸን መግዛት እፈልጋለሁ
0915606758
ዋው አመሠግናለሁ የኔ ፈጣን ይሔ ቁጥሩ የባለ ድርጀቱነዋ ?
አይደለም የኛ ስልክ ነው የተለያዩ አማራጮች ስላሉ በቴሌግራም ያናግሩን!👍👍👍
ok በጣም አሪፈ እዳውም ያተን ነበር የፈለኩት ማለት ብዙ እማማክርሕ ሥላለኝ ማለቴ በሥራ ጉዳይ tekiw
አዋጭ
kuter yelewm
በተጠቀሰው አድራሻ መሄድ ይኖርበታል 👍
መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ ይባላል አላችሁ አይደል ማዳመጥ ይቀድማል
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ሁሉም ውሸት ነው
ምኑ ነው ውሸት ???
በውሸት ቪዲዮ እየሰራህ አራዳ መሆንህ ነው?
ምኑ ነው ውሸት ወንድሜ?
የተምታታ። ደግሞ ያላረጋገጥከዉን "ሰማን" ብለህ ታቀርባለህ? ፍሬ / ግልጽነት የለዉም።
ሰላም ወንድማችን 🙏
ምኑ ነው የተምታታ ? ምንስ ነው ግልፀኝነት የሌለው ?
Loan company phone numb or address
You can get on Video!👍👍👍
አድራሻ የት ነዉ
❤
kuter yelewm
በተቀመጠው አድራሻ በመቅረብ ይጠይቁ 👍