this plan targets 10% people of Ethiopia why do you think the rest of the 90% is not good for Ethiopia after five years in Ethiopia life is very hard. please amend
Ke bezu ye mengist mesereya betoch beteshale National Banku professional sera yessera bemeselem. Ye hizbun nuro gin Seoul edemeyaderegew kwedehu megemet yechalale.
This is truly historic, marking the renaissance of Ethiopia. In Uganda and India, the foreign currency is remarkably stable because of this policy .. This is indeed a reversal of backward and traditional rules and regulations concerning fire and furnace protocols." A short brief in English is needed since this is International breaking news otherwise youtubers may damage this image .
እጅግ በሣል ኢኮኖሚስት ወጣት የባንካችን ገዢ በእውነት አደንቆታለሁ ምክንያቱም ወደ ዚህ ሥልጣን ከመጡትበት ግዜ ጀምሮ የወሰዱት እርምጃ አደንቃለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥዎ ገና ይሠራሉ ይለውጣሉ
የዋጋ ንረት መቀነስ ¡¡
እውነት ስላቅ ነው
አላህ ያቃል ሰው በከንቱ ይጨነቃል
ይሄ እርምጃ የኢትዮጵያ አንገት ላይ የመጨረሻውን ሚስማር እንደመቸንከር ይቆጠራል። ያሳዝናል።
Mehayim 😂minim satawuk hasab atisti
ካድሬውና ተከፋይ አክቲቪስት ይኖራሉ። መንግስት ሰራተኛ ምን ልሆን ነው??? ....በእንቅርት ለይ ጆሮ ደግፍ ማለት አሁን ነው።
መንግስት ሰራተኛ በተለይም መምህሩ መኖር አልቻለም። ከአንድ መምህር ደሞዝ, የአንድ ኩንታል ጤፍ ዋጋ በእጥፍ በበለጠበት ሀገር ነው የምንኖረው።
የቤት ክራይ, የቅንጦት ኑሮውን ተውትና መሠረታዊ ወጪ, ማህበራዊ ኑሮ, የመሳሰሉትን ወጪዎች ደምረን አሁን የብር መግዛት አቅም ስዳከም የሚፈጠረው ማህበራዊ ቀውስ ምን ያህል ከባድ ነው ለማምህሩ💔😭😭😭
@@amanuelabako3640
ወንድሜ ከአማኑኤል ሆሰፒታል ነዉ የሚደዉሉት ወይ?
መንግሰት እኳ የጤፍን ዋጋ ገበሬዉን ቀንሰ ማለት አይችልም አሰተማሪዉ ገንዘብ ከፈለገ ማሰተማሩን ትቶ ግብርና ይግባና እሱም ሶሰት ወር ጤፍ አጭዶ በዉድ ሸጦ ሀብታም ምሆናል
ለመንግሰት ሰራተኞች ላልከዉ ደግሞ ጉቦም እየበሉ ኑሮ ተወደደአይሰራም በሏቸዉ እንደዉም መንግሰት ሁሉን ነገር ድጅታይዝድ አርጎ እነዚህን መንጠቆ ከሰራ ማባረር ነዉ ጥረህ ግረህ ብሉ ብሎ
@@amanuelabako3640 አንተ እርግጠኛ ነኝ እንቅርትም ጆሮም ያለህ አይመስለኝም ስለዚህ አታስብ ነፃ ነህ😀
@@mickeydi አንተ ተከፋይ ካድሬ .....አዕምሮህንና ስብናህን የሸጥክ, የተነገረህን አትንገረን አምዕሮ የተሰጠህ እንድታስብና እንድታነብ ነው!!!
@@ዋሰ አንቺ ተከፋይ ካድሬ .....አዕምሮሽን እና ስብናሽን የሸጥሽ, የተነገረሽን አትንገሪን አምዕሮ የተሰጠሽ እንድታስቢና እንድታነቢ ነው። አንቢቢ!!!!
ማዳበሪያውስ ብሆን ተገዝቶ አይደለም እንዴ በዶላር??? ነዳጁስ የሚገበው ወደ ሀገር ቤት በዶላር አይደለም ወይ???
ከጤፍ ምን አለህ ቦቆሎ ስንዴ ዳጉሳ አለ እኮ ምን አይነት ነው በቃ አሉባልታ አታወሩ 😅
አቅመቹን እወቁ 100% ውድቅ መደረግ ያለበት ፖሊሲ ነው ምክንያቱም ከዋጋ ንረት በቀር ምንም ለውጥ አያመጣም። ሳለም እንኳን መስፈን ያለቸው መንግሥት ሌላ ጣጣ ። ዘላቂ የወጭ ምንዛሪ እጥረት ለማግኘት:-
1. ከዓለም ሀገረት ጋር ሰፊ የገበያ ትስስር ይበልጥ መጠነከርና
ምርት በብቃት ማስታዋወቅ
2. በአለም ተወዳደር ምርቶች በጥረትና በብዛት ማምረት.....
መንግሥት በሀገር ውስጥ ለሚመረቱት የእህል ዓይነቶች ላይ ከፍተኛ ትኩረት መሰጠት ይገባል ለምሳሌ እንደ ጤፍ ዓይነት ላይ ቅነሳ ከማንኛውም በለይ ማድረግ ይገባል ለመንግሥት ሠራተኞች ጭምሪ ሲደረግ ከፍተኛ ትኩረት ለአባት ጡረተኞች መስጠት ይገባል ምክንያቱም የሀገር በለውለታዎች ናቸውና
መሬት፣ካፒታል፣labor በጎሳ በተከፋፈለብት ሀገር፣ በዚህም ሳቢያ የዜጎች መበላለጥ፣ አድሎዊነት፣ጉቦኝነት፣ ፍትህ እጦት፣ ጥላቻ፣ ብሄራዊ ስሜት መጥፋት፣ የminority መብት ያለመከበር...ወዘተ በተሰራፉበት፣ ይህን የመሰለ የፖሊሲ ለውጥ ስራ ላይ ለመዋሉ እጠራጠራለሁ።መንግስት በነካ እጁ አሁን ያለውን የዘር ፖለቲካ ማእቀፍ ጨርሶ ከሀገራችን ጨክኖ መንቀል አለበት።
የብር የመግዛት አቅም ቀነሰ ማለት ኑሮ ተወደደ ማለት ነው። ባንክ ቤት የተቀመጠ ብር ይቀንሳል። ለምሳሌ 3 ሚልዮን ይሸጥ የነበረው ቤት 5 ሚልዮን ይሆናል። የጎሳ ፓለቲካው ከተወገደና ጦርነት ከቆመ ዶላር ይረክሳል ብር የመግዛት አቅሙ ይጨምራል።
ብድር ወይም ዕዳ መቀነስ እንጂ መጨመር ማን አቃተዉ 👎👎👎👎
የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊነት ሊያመጣ ያለውን መልካም አጋጣሚዎች ግልጽ ነው ሀገራችን በምስራቅ አፍሪካና በአፍሪካ ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት ተርታ ፊተኛውን ይዛለች።
ምንም ምን ነገር ቢደረግ ኣቢ ያለ ኢትዮጵያ ለውጢ ልመጣ ኣይቻልም።
ኣቢ must go for the saft of Ethiopian people.
Adegena Bozene 😂
አቶ ማሞ እኔ ያልገባኝ ነገር ዶላር ታጨምሮ ኑሮ እንዴት ነው የሚቀነስ የጎበዝ ?
ሌቦች ዬቱጋነው የገበየ መራገገት የሚፋጥረው ፋጣሪ ይፍራደን
እሄ መግለጫ መቼም ስራለይ ዉሎ ታግበራዊ አይሆንም ለመያት ያብቃን።
አረወሬአታብዙብን፤የኔጥያቄ፥ገበያዉን፥አርክሱት፤የኑሮዉድነት፤አስቸግሯል፤የኔጥያቄebcይመለስልኝ😢😂😂😂
እያልከው ያለህው አንዱም ለህዝቡ የሚጠቅም ነገር የለውም ......ትልቅ ቁምነገር የምታወራ ነው የምትመስል
በጣም
Mehayim neh antes mechi gebitoh 😂
እኛስ ከዉጪ ግንኙነት የለሌለንስ
መቸህግ አለ ከመናገር ወጭ መሬት የወረዳ ህግ የለም ፍት የለም
አዎ እንደማንኛውሞ ተራ ኢትዮጵያዊ ማክሮ ኢኮኖማ ለኔ ከሮኬት ሳይንስ እኩል ነውና የሚያስገኘውን ጥቅምና ጉዳት መገመት ይከብደኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሸቃይ ዩቱዩበሮች ሟርትና ለቅሶ አንፃር እንደናንተ በሀላፊነት የምትሰሩትን ባለሞያዎች ማመን ይቀለኛል በርቱ 🙏
አቶ ደረጀ
እኔ ላሰረዳዎት አንድ በሬ ከጥጃ እሰከ ኮርማ እሰኪሆን አደልበዉ በዓመትባል ግዜ ዋጋዉ 130 ብር እየተሸጠ ሲባል ሰምተዉ ይሄን በሬ ለመሸጥ ገበያ ቀኑን ሙሉ ተጉዘዉ ገበያ ሊደረሱ ሲል አንድ ጉልበተኛ መንገድ ላይ አግኝቶት በሬዎን እኔነኝ ምገዛዎት ብሎ እሺም ሳይሉት በሬዎን ነጥቆት 57 ብር አፍንጫዎት ላይ ወረወሮሎት እርሷም ጎመን በጤና ብለዉ ። ወደ ቤቶት ሄደዉ ሲያበቃ ሌላ ጥሩ ዜና ይሰማሉ አንድ ሌላ ገልበተኛ IMF የሚባል የርሷን በሬ የቀማዎትን ሸፍታ እጁን ጠምዝዞ ከዛሬ በኃላ በሬ መግዛት ከፈለግህ $130 መክፈል አለብህ ይለዋል ቀጭኑም ሸፍታ እሺ ጌታዬ ብሎ ለበሬዎት ሐቀኛ ዋጋ ሊከፍሎት ተሰማምቷል
ምነዉ እሰከዚህ ደረሰ እንዴት ብትደፍረኝ ነዉ የበሬ ምሳሌ የምትሰጠኝ ካሉ አብቾ አንድ ግዜ ከብቶች በኮንትሮባንድ ይወጣል ብሎ አማሮ ነበር አሁን ዋጋዉ ሲሰተካከል በብር መሸጥ ይጀምሩ ይሆናል ለማለት ፈልጌ ነዉ ምንዛሪዉ ያዉ ከሆነ ምን አለፋቸዉ ሱማሌ ድረሰ
Big confusion 😮😊@@ዋሰ
በነካ እጃቹ ሀገሪቱም ሰላም እንድትሆን የሚመለከተው አካል ስራውን ይስራ ሰላም ከሌለ ስራ ብቻውን ውጤታማ አያደርግም
በግል ድርጅት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ኢትዩጵያው አይመስላቸውም ወይ እዳችን
የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ጭማሪ እንኳ የሸምሱ እና የሀይረዲን ሸቀጣ ሸቀጥ ሲሳይ ነው አስቡበት
አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን እድገትና ብልፅግና ለሀገራችን ኢትዮጵያ
መንግስት ለህዝብ የሚጎዳ ስራ እንደማይሰራ ስለምናምን ውሳኔውን በአወንታዊ መልኩ እናየዋለን!
መንግስት አምላክ ነዉ እንዴ ምታምነዉ😂😂😂😂
ተቀጣሪ ሰራተኛዉ አሁኑኑ የሚጨመር ገቢ እንጂ ዕቅድ ተይዞዋል መስማት ከብዶታል ፡፡ ፡
ሐገራችን ገደላችኋት
ነጋዴው በህዝብ ለይ ጫወታው ጨመረ በለኛ ይህን የብር መዳከምን ነጋዴው በማጋነን በዋጋ ግሽበት ለይ ብዙ ሚና ነው መጫወት የሚፈልጉት ስለዚህ ነጋዴውን መግስት ህጉን ለውጠው ህዝብን የሚገፉ ከፍተኛ ቅጣት ሊጣልባቸው ይገባልልልልልልልልል።
አረባክህ
ethiopia becomes free market
የሀገሪቱን እዳ ለመክፈል የሚወጣው ወርቅ የት ነው የሚገባው አተ ልጅ የሚታወራው ነገር መሬት የሚወርድ ይመስልሀል ወይስ እዳወራኸው ይቀር ይሆን በረሀብ ብቻ እዳትፈጁን ደሞዝ ያለው ይጨመርለታል ተራው ህዝብስ ይጨመርበታል በጣም ይገርማል ግን ሺ አመት አትናሩም አንኖርም ሁሉም ያልፋል ግፉ ግን አባቱን ይከተላል ።
ወላቃ ምን እሚጠቅም ነገር ተናገርክ
እረ ባሻ ገዳም ግቡ በለን ወይ😅😅
Waw wwwእምትሉ ደቆሮ ተቀላቢውች አሁን ነው የናተም መጨረሻ
ለኢትዮጵያ ህዝብ አላዝንም እሚገባውን መሪ ነው ያገኘው ፋኖም ሆነ ወቦ አዲስ አበባ ሳይመጡ ኢኮኖሚው እራሱ አገሪቱአን ያፈርሳታል
ዘንድሮ ማንም ኑሮ ተወደደ አትበል ቆንጆ ሌባ መሆን ነው ሚያዋጣው ሲልጤው አይምርህም አንድ ዳቦ 100 ነው ሚሸጥልህ
ሰውየው ትምህርት በሬድዮ አስተማሪ ነው እንዴ ?አቀራረቡ እንደዛ ይመስላል እባክዎ መምህር ለተማሪዎ የመቶ ብር ያሳዩአቸው😂
No journalist in Ethiopia! Because of this the higher officials engaged in explaining guidelines.
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አይ ማም ቂሎ😂😂😂😮
አንተ ዶማ ጀዝባ ፖለቲከኛ እና ባለሞያ ለይ
@habtamutesfaye2427 cadre hodam
በቃ አከተመልን ወይኔ በመግባባት ጦርነቶቹን ማቆም ዶላር እጥፍ ጨመረ ማለት የብራችን የመግዛት አቅም በቂጡ ይወድቃል ነዳጅ እጥፍ ይጨምራል የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ተጨመረ ይባል ምን ያህል? አረ እግዚኦ በቃ አበቃልን😢
this plan targets 10% people of Ethiopia why do you think the rest of the 90% is not good for Ethiopia after five years in Ethiopia life is very hard. please amend
You can also say I don't understand and that's Okey.
ምንም ማሻሻል የለም መውደቅ ነው መንግት ዶላር ለማግኘት የሰራ ሰራ ነው ታሪካዊ ብለህ ሰታቀብ የሌላ አገር ገንዘብ ቢወድቅ የሚበሉት አለ ሰራ አለ ቤቶች አለ ኢንድሱቱሪ አለ ደሞዙ ቢቄነው አገራቸው የበቃ ምግብ እና ቤት አለ እኛ ሳይኖረን በባዳ ሌባ ዘራፊ / አፈርኩብህ ይሄንን ዜና በማብራራት ተላላኪ ነህ
አልሞት አልናችሁ አይደል
I am sorry to say this,, all 5 measures u talked are opposite to what u talked is true ,,I pity this beautiful country 😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Begeza gulibeta demo labineti yibalali yagera birr rekese yeti enigiba
Allah yatfachuh
Ye ithiopian mekera yiqexilal
ከኋላህ የሰቀልከው ጥቁር ባንዲራ አለ አይደል ለሀገራችን ህዝብንም ሀዘን ላይ ነው የጣላችሁት፡፡በእርጠኝነት ህዝብ መዓት እየወረደበት ነው፡፡በትንሹ አንድ ሰው እቃ ከውጪ ሲያስመጣ አምስት ሚሊየን ዶላር ሚከፋል ከሆነ አሁን አስር ሚሊየን ይከፋላል፡፡ለምን ዶላር ከ 57 ወደ 120 ያድጋል ፡፡ነዳጅን አስቡት አሁንም አልቻልነውም በ 57 ምንዛሬ ተም 82 ብር ነው ቤንዚን አሁን በትንሹ 150 ብር ይገባል፡፡ለምን ዶላር በገበያ ነው የሚመራው Period አለ ጌቾ
ከተወራው ሁሉ ለውጡ ለእንደኒ ኣይነት ተራ ነዋሪ የሚሰጠው ጥቅም ምን እንደሆነ ማየት ኣልቻልኩም።
ጤፍን መንግስት በከፍተኛ መጠን ይደጉም .ለዊግ የሚያወጣዉን የዉጭምንዛሪ ቀንሶ ጤፍ ላይ ትልቅ ድጎማ ያድርግ.
ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ፡፡
yehe mengest metfat alebet
Abiy needs to resign. Prosperity party is destroying Ethiopia
ስለዚ ዶላር 94 ብር ሊሆን ነው ማለት ነው ?
ኣልገባኝም እስኪ ኣስረዱኝ
ከ200 ብር በላይ
113birr
አሁን ደላር ሚሊዬን ብር ቢገባ እናንተ ምን አገባቹህ ወደ ዉጭ ሀገረ ሰትሄዱ ብቻ ነዉየሚሰጣቹህን ደላር የምትገዙት
የቅንጦት ዕቃ ካልተጠቀማቹህ ያገር ቤት ዕቃ ከተጠቀማቹህ ደላር ለምን ሚሊዬን ብር አይሆንም እንደዉም ብዙ ደላር ባንክ ይገባል ጥቁር ገበያ ይቀራል
@@ዋሰ ሲጀምር መች ዶላር ከባንክ ገዝተው ወይ ሸጠው ያውቃሉ በጥቁር ገበያ ነው ዶላር ሲሸጡ የኖሩት ስለዚህ ዝም ብለው ነው የሚጮሁት ለውጡ ጥሩ ነው 💚💛❤️🇪🇹🙏
74
Bravo abichu !!! Historic decision to grow ethiopias economy exponentially !!!!
mn endetebale gn gebtoshal? weys yalutn ybelu new
Young and discipline person🖖
በዚህ ሰአት ጉምሩክጨቀረጥ በጣም ስለሚጨምር ኮንትሮባንድ አጅግ ስለሚባባስ በጥብቅ ቁጥጥር ስር ቢወድቅ
😢😢😢😢😢
ጥቁር ቀን
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
አልሞት አልናችሁ አደል?
ሀገር በእንደ እናንተ አይነት ሆድ አደሮች ላይ ከወደቀች በኋላ ምን ተስፋ ይኖራል?
This is how you destroyed Ethiopia.
አይ እዲገት ?በምን አይነት አእምሮ ነው የምታስቡት
Ethiopa metalec
Minm eyegebagh adelme
Ke bezu ye mengist mesereya betoch beteshale National Banku professional sera yessera bemeselem. Ye hizbun nuro gin Seoul edemeyaderegew kwedehu megemet yechalale.
Fertilizer, fuel 100 percrnet. Sechemer yemeketelewen ye waga menare engedeh masseb new😮😮
ኢንቨስተሮች ፤ እናንተ በተወናበደ ሁኔታ ነገ ምን እንደምታደርጉ በማይታወቅበት ሁኔታ የምትወስኑትን አይደለም የሚያዩት፡፡ ነገ ደሞ ይሄ ቅዘታም መንግስት ደሞ ምን ይወስን ይሆን? ነው ጥያቄያቸው?
ዛሬ በሳል ህግ የወጣ ይመስለኛል ሊባና ፖሊስ ከመጫወት ህግን አላልቶ ዛራፊ ፖሊሶችን መቀነስ ነው
ነገ የምትበላው ስታጣ በየስብሰባው ቆል ትለምናለህ
abet yehnenm edget belu jeloch
🥲🥲🥲🥲😔😔😔
This is truly historic, marking the renaissance of Ethiopia. In Uganda and India, the foreign currency is remarkably stable because of this policy .. This is indeed a reversal of backward and traditional rules and regulations concerning fire and furnace protocols."
A short brief in English is needed since this is International breaking news otherwise youtubers may damage this image .
leba cadre ,
ere wegen eskenereshen new yemenetebikew egam ende kenya maderege aleben
ግን እስከ መቼ? ሳይፈተሽ ስለ ስኬት እንዴት ይወራል?
በብር ሳይሆን የምንገበያየው እቃ በቃ መለዋውጥ እንደሚሆን ተስፋ አለን 😂😂
አንተ ልዌጭ ልዌጭ እያልክ የምትዞረው ህይወትህ ናፍቆህ ነው አይደል?
ወገን 1ዶላር 74 ገብቷል!😭
መቼ ነው በባንክ መንዝረህ የምታውቀው?
@@mickeydi አብጃለው እንዴ? 😂
@@Ayuobe1115 ቆየህ እኮ አልታወቀህም እንጂ 😂
@@mickeydi 😂😂😂
@@mickeydi ለማንኛውም እንኩአን ደስ ያለህ
Reading ppt presentation 😁
Great job Abichu 🩷🙏
oromo cadre temechew
ብልፅግና ካልጠፍ ይች ሀገር መጠፍቷ ምንም ጥርጥር የለውም ሕዝብ ካልወጣ አሁን በኋላ መጮህ ምንም ለውጥ የለውም እንደ ኬንያ ሕዝብ እንደአለፈው ሳምንት ሕዝብ ንቃ ይህ መንግስት ይውረድ ለትውልድ የሚተርፍ ብድር አለብን ?!ያ ኤፍ ኤም ድርጅት ❌
ይሄ ሞያዊ ትንታኔ ነዉ አቶ ማሞ ጎበዝ ሰዉ ናቸዉ እንደነዚህ አመራሮችን ማበረታታት አለብን
Zeketegna gebe sint new?
😂😂😂😂