MK TV ጥበበኛ እጆች | የመሰንቆ አሰራር እና ዜማዎቹ - ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @lukmam8049
    @lukmam8049 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለማህበረ ቅዱሳን የመሰንቆ ተማሪዎች ሳትሰለች ለምታደርገው ጥረት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ።

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥበበኞች እጆች በእውነት በጣም ደስ ይላል መታደል ነው ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +4

    እዉነትም የጥበብ እጆች 👌የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጥበብ ሚስጥር ነች
    በርታ ወድማችን 👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልኝ። 👏👏👏

  • @sewlesew8135
    @sewlesew8135 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅህ ይባረክ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ትልቅ ክብር ያለው ሙያ ነው

  • @seblewengelbirkukebebew8
    @seblewengelbirkukebebew8 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @israelbk3711
    @israelbk3711 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መልመድ ምፈልገው ነገር ነው ደስ ይላል

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልን በጣም ደስ ይላል

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml 3 หลายเดือนก่อน

    እባክችሁ በእመ አምላክ!! አገልግሎቱ ይሰፋ ዘንድ ወደ ገጠር አከባቢ እንድንገለገልበት መሰንቆ መግዛት ለምንፈልግ አድራሻችሁን እንዴት እናግኝ???

  • @በረከተማርያም
    @በረከተማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    ቶምዬ እጆችህ ይባረኩ

  • @alazarneguse9558
    @alazarneguse9558 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @yeetyeetyeet234
    @yeetyeetyeet234 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አድራሻቸውን አስቀምጡልን

  • @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
    @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን መግዛ እፈልጋለው

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 4 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ አድራሻቸውን አስቀምጡልን ማዘዝ ለምንፈልግ

    • @yonathandebebe3236
      @yonathandebebe3236 4 ปีที่แล้ว +1

      +251922427644..memhir thomas

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 4 ปีที่แล้ว +1

      @@yonathandebebe3236 እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

    • @yeetyeetyeet234
      @yeetyeetyeet234 ปีที่แล้ว

      adrashaw yet new?

    • @Girmsh-go4ml
      @Girmsh-go4ml 3 หลายเดือนก่อน

      አድራሻችሁ??

  • @azmexcollection8429
    @azmexcollection8429 ปีที่แล้ว

    አድራሻችሁን

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 4 ปีที่แล้ว +1

    Endat walhu

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን