የበገና አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛላችሁ።
    አምላክ በፈቅድልኝ በገና መደርደር ( መልመድ እፈልጋለሁ) 💒

  • @AhmedEndris-ow5lz
    @AhmedEndris-ow5lz 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች በጣም ያምራል እባካችሁ አድራሻችሁን አስቀምጡልን በገና ፈልጌ ነበር❤❤❤❤

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 ปีที่แล้ว +1

    በምን ቋንቋ አቤቱታ ማለት ይቻላል የአማራ ተወላጆች ወገኖቻችን ድረሱልን ከወለጋ ተስፋ ቆርጠናል እያሉ በይ ቦታው
    ደስ ይላል እውቀት የበገናን ጥበብ ማየት ማሳወቅ ለመጭው ትውልድ
    ግን አለቃ ገብርሃና እንዳሉት
    ግራ የገባውህዝብ በገና ያነሳል
    ለምን ብለው ሲሉት በጉን እይ አረዳት በገና ይሉታል ያሚባለው አሁን ነው
    ምነው በማርያም ለአማራው ህዝብ ድምፅ መሆን አቃታችሁ በተስፋ ደስ ይበላቻሁ መሬቱ እይ ተነጠቀ ከቦታው እይ ተፈናቀለ እይ ተገደለ ተስፋው Hope ምኑ ላይ ነው::
    ምርጥ ስራ ነው በገናው እጅግ ድንቅ ክብር ለሚገባው ክብር❤️💯❤️

  • @semehalsemehal
    @semehalsemehal หลายเดือนก่อน

    የበገና አሰራር ብለምድ ደስይለኛል የምታሰለጥኑ ከሖነ ስልካችሁን ብትሰጡን ❤❤❤

  • @berehan260
    @berehan260 9 หลายเดือนก่อน

    የበግ አውታር የሚባለው ይሄ ነው? ዋጋው ስንት ነው

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 ปีที่แล้ว +2

    ብልግና ፓርቲ አብዷል ሕዝብም ደንዝዟል መከራዉ ከፍቶ ይቀጥላል። የአማራ የምሁር ማሀይማን ሆዳቸዉ ሰፍቶ ጭንቅላታቸዉም ጠቧል። አራት ነጥብ።ADP is the common denominator of the Amhara suffering then and now.

  • @SuperThankyougod
    @SuperThankyougod 3 ปีที่แล้ว +1

    ማቅ እንልበስ ወደፈጣሪ እንጩህ ምንድን ነውወገንህ እያለቀ ልማት በገና ምትሉን ዘንድሮ ሁሉ ነገር ግራ የገባው ነው እናንተ ያላዘናችሁ ማን ሊያዝንነው ያልታደለ አማራ አይይይይይ እሁንስ ግራ ግብት አለኝ

  • @ዮዳሄ-ፈ2ቀ
    @ዮዳሄ-ፈ2ቀ 2 ปีที่แล้ว

    egzabher emsgne

  • @gebremeskeladbaru4440
    @gebremeskeladbaru4440 3 ปีที่แล้ว

    አፈጠናችሁት ወይም አስቸኮላችሁት እንጅ አሪፍ ነበር ረጋ አድርጋቹህ ከመጀመሪያው አንስቶ ብታሳዩን መልካም ነበር....ግን ጥሩ ጅማሮ ነው ሌላ ጊዜ በደንብ አሳዩን

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว

    እጃችሁ ይባረክ

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 3 ปีที่แล้ว

    ኦነግ ወይም ኦነግ ሸኔ አይደለም አማራን እያሳረደ ያለው:: ብአዴን የሚባል ልፍስፍስ የጀርባ አጥንት ሳይኖረው በባዶ አማራን እወክላለሁ የሚል ሆዳም ከተጠያቂነት እንደማያመልጥ ልብ ይበል:: ቢይንስ ልጆቻችን ልጆቻችሁን የባንዳ ልጆች እንደሆኑ አስረግጠው ይነግሮቸዋል::

  • @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስብስክራይብ አድርጉ ኝ በፍጣሪ ስም

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 ปีที่แล้ว

    ሕዝብህ እያለቀ እንደ ኒሮ በገና እዪወጠርክ ፉከራ ትደረድራለህ። አትታገል። ከነ በገናህ የሚቆርጥህ መጧል።

    • @brookzera218
      @brookzera218 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምስጋናንና ፉከራን እየለየን