ረጅሙ ብርሄ እውቅና ካገኘው በኋላ በሌላ ሴት ፍቅር ወድቅያለሁ። የቀድሞ ሚስቱን ምን አለችው። ከነገዎ ጋር ዳግም ተገናኙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 2 ปีที่แล้ว +11

    ነገዎ በጣም ሰው አክባሪ ጥሩ ልጅ ነህ ጋሼም በጣም መልካም ሰው ነህ ።

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 2 ปีที่แล้ว +11

    በል አድበህ ልጆችህንና ሚስትህን አስተዳድረ ተንከባከብ አንዳንዱ ሰዉ የነበረበትን ይረሳል ያንተምስትማለት ወረቅና ነሀስ ናት ስረአትያዝ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +13

    ዘና ጆከሮች እወዳችኋለሁ 🌹🌹በርቱ
    እስኪ በአላህ ዱአም ፆለትም አድርጉልኝ አሳቤ ተሳክቶ አገሬ እንድገባ በጣም ከፋኝ ወላሂ በሰው አገር ዘመድ የለ ቤተሰብ ኡፍፍፍፍ😥😥😥

    • @yeshiishi170
      @yeshiishi170 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh fetari yirdash ehite inem enda anch betam kaftognal sila hulum nager fatari yimesgen

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈n

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว +6

    2015🥀እንኳን አደረሳችሁ ከአገር ዉጭም ከአገር ዉስጥም ያላችሁተ እህቶቸ እና ወድሞቸ በሙሉ መልካም አድስ አመት

    • @hanahanaaa2464
      @hanahanaaa2464 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አደረሳቹሁ

    • @mulukenadmassu1934
      @mulukenadmassu1934 2 ปีที่แล้ว

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🇪🇹👌👌👌

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +8

    ሱበሃን አላህ ያአላህ ስራው

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว

    አቶ ብርሔም በጣም ንቁና አስተዋይ ናቸው

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว

    ነገዎ በጣም ጨዋ የትልቅ ሰው ዘር ሰው አክባሪ በስመአብ ምትገርም ምርጥ ልጅ ነህ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ጥሩ ስራ ነው ምሰሩት ዜና ጆከሮች በርቱልን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +5

    በመዳም ቤት ሆናችሁ በሀገር ሰላም ማጣት
    ለተጨነቃችሁ ፈጣሪ ይደግፍቸሁ እህቶቸ
    ያልፍል አይዛችሁ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      አሜንውዴ🌼🌻🙏💐😢

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 ปีที่แล้ว

      አምን አለህ ሰለም የምጠልን

    • @Hነኝየእናቴናፋቂቂ
      @Hነኝየእናቴናፋቂቂ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን የኔ ቅን አሳብ እነተሳሰብ በዱአ🙏

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኩአን አደረሰን ውድ ኢትዮጵያውያን
    አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን
    🌻🌻🌻🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️🌻🌻
    ቤተሰብ እየሆናቹ 🙏🙏

  • @SameeraSameera-gb7hj
    @SameeraSameera-gb7hj 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደልጆችህ ተመለስ አትጃጃል🙅🙅

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም በአል ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 የትንሳኤ አመት ያድርግልን 👆

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว

    ዜናዎች በጣም ወዳችሁ አለሁ ደሰ ትሰሉ ማሮቼ መልካም አዲስ ዓመት ❤️❤️🙏

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አምላኬ ስራክ ድንቅ ነው 👏👏👏👏👏👏

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 ปีที่แล้ว +1

    These are such humble people ❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +2

    👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖ኑ👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 ปีที่แล้ว +1

    ነጋዋየአንስ.ሚስት
    የትደረሰች

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 2 ปีที่แล้ว

    አትሻብኝ አላህዋ ሴቱ ግን ምን ነካዉ ልዉለድልህ🙄

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

    በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያን🌼🌼🕊🕊 እንኳን አደረሳችሁ🌻 ለአዲሱ🌻 አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ጥላቻ የሚያበቃ ይሁንልን🌻ቪዲዮ እያያችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት መልካም በአል🌼🌼

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 ปีที่แล้ว +2

    ስማ ሁለተኛ ሚስት ላገባ አስቢያለው ብለህ ማሰብህ ደደብነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሰቀለህ አውርዶ ይፈጠፍጥሃል ስለዚህ እንደተከበርክ ከሚስትህ ጋር እና ከልጆችህ ጋር ብትኖር ይሻላሃል አቶ በረሄ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      ወንዶች እሄውናቸው ችግራቸውን ካራገፋበኋላ የነበሩበትን ይረሣሉቱቱ

  • @gg-cd8hd
    @gg-cd8hd 2 ปีที่แล้ว

    Both gentle giants

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 ปีที่แล้ว

    2015እንኳን አደረሳችሁ። አይ ወንዶች አባ ብርሔ ሌላ ሴት እያሰበ ነዉ ልበል

  • @bezaamadi7615
    @bezaamadi7615 11 หลายเดือนก่อน

    Ya zini liji siliki situegni batam faligalanu

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀራፎ ወዶቺ ሥትባሉ በሺታ ናቺሁ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 ปีที่แล้ว

    ዘናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ነገሆ በጣም አነጋገር አይችልም 😌

  • @Yeshyemerelij
    @Yeshyemerelij 2 ปีที่แล้ว

    Yene wedoch des tllchehu

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምናችሁ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 2 ปีที่แล้ว

    balege neh

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 ปีที่แล้ว

    ለምአብራችሁ.ለምንአትሆኑም

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      እሱኮ ባለትዳር ነወ

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 ปีที่แล้ว +1

    😃😃😃

  • @ranilove6191
    @ranilove6191 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ቱ ምንቱ ወራዳ ናት😏

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ወዴ ዴምሪኝ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      ዛራ ነኝ

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 ปีที่แล้ว

    ነጋዋ.ቀምሰህነው.የተወካት

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ath1381
      @ath1381 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🙄🙄🙄አትሳቂ🤣

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      @@ath1381 ዴምሪኝ ማሬ