It is very impressive that this man is such an intelligent and thoughtful. He is never less than anyone claimed to have been in big universities and colleges. Big respect Worku Ayitenew.
Very refreshing interview. The guys is particularly very impressive man, intelligent and down to earth. It is nice to see genuine people who care for others and who is doing heroic work for his country.
It is very impressive that this man is such an intelligent and thoughtful. He is never less than anyone claimed to have been in big universities and colleges. Big respect Worku Ayitenew.
አብዝቶ ከጤናና እድሜ ጨምሮ ይስጥህ።ለወገናችንና አገራችን ለምታደርገው ነገር ያንተ ውለታ አለብን።አንበሳው ደፋሩ ለጋሹ ጀግናው ባለ ለዛው ወርቁ አይተነው።
በጣም አስደማሚ ትንታኔ፡፡ተማርን የምንለው ማፈር አለብን፡፡ ብዙ ይቀረናል፡፡Proude of you ጋሼ!
አንተ ምርጥየ የኢቶጲያ የቁርጥቀን ልጂ 1000 አመት ኑር አቦ ይመችህ አላህ ይጨምርልህ አሁንም
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ወርቁ የሚገርም ፀጋ ነው እንዲህ አይነት አመለካከትና መረዳት ፈጣሪ ያብዛልን::
አተምርጥ ሠውነህ
ወርቁ የሚናገረውን የሚኖር የአምላክ ሰውነው
እግዚአብሔር ሲባርክህ እንደ ወርቁ አይተነው : ሀብትን : ደግነትን : ልበ ሙሉነትን : ሀገር ወዳድነትን: አንደበተ እሩነትን እና የህዝብ ፍቅርን ትላበሳለህ :: መባረክ ይሉሀል እንዲህ ነው:: 💚💛❤️👍🏽
Betekekel
እድሜ እና ጤናህን ይስጥክ አቶ ወርቁ በእውነት አስተዋይ ሰው ነክ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ!!!
TEBSO MEBLAT NW YEMIL SEW ENDT
ወርቁ አይተነዉ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ ብልህ አሣንስሀለሁ!!! አንተ አልማዙ አይተነዉ ነህ!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!!!
th-cam.com/video/Dvmewi6RhjM/w-d-xo.html
እርሶን የወለደች እናት ዘሯ ይለምልም የነኩት ይባረክ የያዙት ይባረክ የኢትዮጵያ ጀግና
Wow አቶ ወርቁ ከገመትኳቸው በላይ ነው ያገኘኃቸው ዘንድሮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🏻‼️
እውነት ይህንን ኢንተርቪው ዛሬ ማታ ላይ በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ።
ከባድ ጥያቂን በቀላል አገላለጽ እና መሳጭ 😋ጣፋጭ በሆነ መልስ ነው የሚመልሰው።
እጅግ በጣም በስሜት ነበር interview ያዳመጥኩት he so kind person አቦ አሁንም አብዝቶ ይስጥህ 🙏 ቀለል ያለ እራሱን የማያካብድ ግን ጀግና ነዉ በእሳት የተፈተነ ወርቅ ወረቁ 💪
ወርቁ ወርቁ ባለቃልኪዳኑ!!!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!!
ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ስው ነህ አቶ ወርቁ አይተነው ለድሀዎች የቆምክ ጀግና ኑርልን 😍
የክቡር ዶክተር ወርቁ አይተነው የጌታ ሰላም ይብዛልህ በእውነት ባንተ ውስጥ እንደ ስምሕ ወርቁን አይተናል አኔ ግን እላለው በውስጥሕ እግዚአብሔረ ያስቀመጠው ቃል አለ በፊትህ እሔዳለው የናሱን ደጅ አእሰብራለው የብረት መወርወሪያው እቆርጣለው በስውር የተደበቀቺውን ሐብት እሰጥሀለው ተብሎ በቃሉ እንደ ተፃፈ እነዚሕ በረከቶች ባንተ ላይ ተፈፃሚ ሆነው አይቻለው ደግሞ በጥበብ በእውቀት በማስተዋል በመስጠት በፍቅር በአገር ወዳድነት በመስጠት 1ኛ እግዚአብሔር በቤቱ ያለምልምህ ዘመንሕ ይባረክ ጠላቶችህ ይገዙልህ በምትሔድበት ሑሉ በእግዚአብሔር ክንፍ ጥላ ስር ተሸሸግ ዙሪያሕን የጌታ መላእክቶች ይጠብቁሕ የኔ ጀግና በንግግር ያሣለፍከው መከራ ወደ ክብር የለወጠልህ ጌታ ስሙ ይባረክ በመስጠት ብዙ ትርፍ ነው ያለው መልካምን የዘራ መልካምን ያጭዳል ሠላምን ጤናን በረከትን ገዢነትን አመኝለሁ በነገር ሑሉ አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሑን ደግሞ በውስሕ ወርቅ ብቻ አላይም የከበሩ ማእድናት አሉ ዳይመንድ አለ ቶ ፓዚዮን መረግድ የሚያብረቀርቅ እንቁ አለ የአይምሮ ሀብት አለ አንተ ስትናገር ብዙዋች ይባረካሉ ንግስት ሣባ ንጉስ ሰለሞን ጋር በሔደች ጊዜ እንቆቅልሽዋን እንደፈታላት አንተም በመናገርህ ብቻ የብዙዋች እንቆቅልሽ ይፈታል አንወድሐለን ለኢትዮጲያ ስለተፈጠርክላት ፍቅር ያሽንፋል
ዎዉ የመንግስታችንን ባህሪ በጥሩ አገላለፅ ነው የገለፅከው አመሰግናለው በኔ በኩል ውነት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ።
ንግግርህ እራሱ ወርቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ቅን ሰው
አቶ ወርቁ አይተው በጦርነቱ እንዳስመዘገቡት ድል ገቢያውን በማረጋጋርት የህዝቡን ኑሮ እንደሚያሻሽሉ እርግጠኞች ነን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ ሰው እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የደግነትን ጥግ በተግባር አሳየህን እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ባለሀብቶች ይማራሉ
አዎ ግን አንድ እንጨት አይነድም ሌሎቹ ስግብግቦች ነጋዴዎቹ እነደእሱ ቅን እና ቸር ካለሆኑ ።
እግዛብሄርአብዝቶይባርክህ የውነትወርቁ ደግ ሰው መልካም ሰው
An amazing and yet another gift from God the Almighty to Ethiopia for this difficult time. Thank you Lord!
አተን ለመግለፅ ቃላት ስላጣሁኝ ምንም አልልህም ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችሁ ከክፉነገር ይጠብቅህ ምን አይነት ልብ ነው የሰጠህ
This man is really Genius, humble and God fearing! God bless you!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቁ አይተነው እድሜ ከጤና መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ
I have no words for Ato Worku. His speech, his outlook on life is extraordinary. This man is a priceless gift to Ethiopia as is Dr. Abiy.
ኡፍ እዴት ደስ ይላል ንግግርክ ተባረክ ተባረክ ወንድም አለም
ምን አይነት የተባረክ ሰው ኖት ዎው ከርሶ ብዙ ትምህርት እደመሰድን ከሚገባን በላይ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
አጅብብ !!!
የዉሥጤን ነዉ የተናገርከዉ ።
ከባለ ሐብት እድሕ አይነት ቃላት ሥሠማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
ምክኒያቱም አብዘሐኛዉ ባለሐብት በጊዜያዉ ጥቅም የታወረ ነወ።
እና እጅግ ድንቅ ንግግር ነው።
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑ ።
አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድም ይምራሕ ወገኔ ።እጅግ በጣም አድናቂሕ ነኝ።አከብርሐለሑ።
ከአዕምሮ በላይ ነህ! ባለሃብቱ ኢትዮጵያዊው ማህተመ ጋንዲ🙏❤
በጣም ነው የምናመሰግነው ጋዜጠኛ ስሜነህ።
አቶ ወር አይተነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እዚህ ክፍል ላይ የተናገርከው ስለ መስጠት እና የመስጠትን ጸጋ የገለጽክበት ቃል ስሜቴን ኮርኩሮ ነው ያስለቀሰኝ እውነት መንፈሳዊ ቅናትን ቀናሁ በእርሶ ወገኔ እግዚአብሔር አሁንም በዘጋ በበረከቱ በበቂ ይሙላህ የምትሰጠው አያሳጣህ ።አከብርኃለሁ ከልቤ❤❤❤
እኔ ጎጃሜ ነኝ: ያውም ያብማ ልጅ📌
ብዙ የጎጃም ጎበዝ ጠንካራ የሚባሉ ነጋዴወች ከወደ ሸበል በረንት ወደ አቶ ወርቁ አገር አካባቢ: ቢቸና ደብረወርቅ አካባቢ እንዴት ከእህል በረንዳ ተነስተው ትልቅ ባለሀብት እንደሚሆኑም አቃለሁ:: ከዛም በላይ ያካባቢው ሰው ጦረኛ/ሃይለኛ የማይደፈር እትንኩኝ ባይም ነው:: የራሴ ዘመዶች የዛ አካባቢ ሽፍቶች ነበሩ: ደርግን ያሸብሩ የነበሩ:: እና የአቶወርቁን ለጋስነትና አሁን ደሞ በጦር ግንባር የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ሳይ: ይኸ ነገር ለዛአካባቢ ሰው የተሰጠ ፀጋነው እንዴ የሚል ስሜት እያሳደረብኝም ነው
ካንተ ብዙ ተምረናል ተባረክ ድንቅ ሰው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቶ ወርቁ
ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
ስምን መልአክ ያወጣዋል: እንደ ስምህ ወርቅ ከዛም በላይ ነህ:: የህሊና እና ለእውነት የሚቆም ሰው ማየት ደስ ይላል:: ይህንን ቅን ልብ ሳይቀይርቦት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት::
አቶ ወርቁ አይተነው !!!!
እንደው እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠዎት ::
በእውነት ዘንድሮ መቼም የሰውልክ የታየበት የታሪክ አጋጣሚ ተፈጥሮ እኛንም በአይናችን ስለአየን በጣም እድለኞች ነን ::
እርሶንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የኢትዮጵያ ቁር ጥ ቀን ልጅ ኩራት ነዎት
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
እውነት ያናግርህ ተባረክ ሰውን ሳያውቁ ለሚናገሩ እውነቱን አሳውቀሀል
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሕ በተለይ በዚህ ሠሐት ዋጋ የምትጨምሩ ዋጋቹሕን አምላክ ይሰጣቹሐል ከወርቃችን ተማሩ አይዞህ ሑሉም አለፈ ለበጎነው
ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ባርኮሀል 💚💛❤️🇪🇹
የኔ መልካም አደበተ ርቱ ምን ብየ ልግለጵህ ያብማዎ እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላህ ትጠብቅህ ኑርልን የድሆች አባት
በጣም የሚገርም ስው ሲያወራ ቢውል ያስብላል ልብህ አስተሳሰብህ ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ስለሆነ ከዚህ የበለጠ ተባረክ
ወርቁ አይተነው ወርቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾💚💛❤️
ዘርህ ይባረክ ኢትዮጵያውያን እናከብርሃለን እንወድሃለን🙏🏾💚💛❤️🤗🥰
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪🏾💚💛❤️
እውነትም እንደ ስምክ ወርቅ የሆነ አስተሳሰብ ያለው የአመቱ ምርጥ ቅን ልብ 💓 አሁንም ፀጋ ያብዛልክ ጀግና የጀግና ልጅ ማንም ከእስር ቤት ወጥቶ እንዳንተ የሰራ የለም።
እንደዚህ እይነት ብልህ ደግ ስው ከራሱ ልምድ የተማረ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ብለሃል እድሜህን እግዚእብሄር እብዝቶ ይለግስህ በበእርግጥኛነት ብዙ እመት እንደምትኖር እልጠራጠርም የእገር ጀግና ነህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በምታደርጋቸው ነገር ሁሌ እየመረቅሁ ነው እናትህም ማህጸንዋ ይባረክ ለምን ሁሉም ቦታ አለሁ የተቸገረውን ስትረዳ የተረበውን ስትረ ዳ ቤተ እግዚአብሄርን ስታሰራ ባወጣሀ ሁሉ እግዛሄብር መከታ ይሁን።
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቶ ወርቁ የምትገርም ሠው ነህ አሏህ የጠብቅህ
የእውነት በጣም አከበርኩህ ሰለመስጠት ሰታወራ ሰለሀገር ሰታወራ የማይጠገብ አንደበት በድሜ በጤና ይጠብቅህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ክበርልን ኑርልን
አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ወርቁ የሚገርም ፀጋ ነውሀገር ወዳድነትን: አንደበተ እሩነትን እና የህዝብ ፍቅርን ትላበሳለህ :: መባረክ ይሉሀል እንዲህ ነው:
ኢትዮጵያ ካላት ድንቅ እና ብርቅ ባለ ሃብት ልጆችዋ አቶ ወርቁ አይተነው ናቸው :: እድሜዎን ሁሉ ይባረክ
አቶ ወርቁ አይተው ነጋዴው ሁሉ በአነስተኛ ትርፍ ደሀውን እንዲጠቅሙ ስለመከሩልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
ትክክል ነህ ወንድሜ እውነት ነው ሁላችንም ለህዝብ የሚል አስተሳሰብ ቢኖረን ወንድም እህቶቻችን ስራ አያጡም ነበር ። አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ሥወድህ አንተ ሀብት ብቻ ሳይሆን የመሥጠት ፀጋም አብሮ ነዉ የተሠጠህ መታደል እረጅም እድሜና ጤና
ቅን አስተዋይ እና ጥሩ ሰው ለመሆን የግድ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ መማር አይጠበቅብህም ። እንዲህ ህይወት ገርታ ታበለፅግሀለች ።
ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዳከበርክ ፈጣሪ ይባርክህ ።
እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠህ ስምህም ወርቅነው አንተም ወርቅ ነህ እውነት ነው ምስጠት ትልቅ የፈጣሪ ስጧታነው ሁሊም ኑሯህ ስጠ ወርቁዩ ምርጥ ሰው ነው ትምሳሊትነህ
የኔ ጀግና እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ይስጥህ 💜👏
አቶ ወርኩ አይተነው እውነት ነው የአንተ ውለታ ከፍለን አንጨርሰውም !!!ወደፊትም ወንድሜ ታሪክ አይረሳውም !!!! እጅግ በነገር ሁሉ ከሰላምና ጤና ጋር ደስ ብሎህ ሺ አመት ኑርልን
ታላቅ ሰው! ንግግሩ በራሱ ቃለ እግዚአብሔር ነው!
ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ
ሰ ወዲህ አንተ ጀግና......አንተ ወርቅ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ,,,,,ተባረክልኝ....ገለቶሚ የኔ አባ ቢያ ነህ,,,,,
እውነተኛ የእግዚአብሔር ጸጋ የተሰጠህ ወርቁ እድሜ ከጤና ጋር ጨማምሮ ይስጥህ አምላክ አንዴ ወዶህ ከጨለማ አውጥቶሀል ማንም ሊያቆምህ አይችልም
ድል ለኢትዮጵያ እና ለመልካም አሳቢ ልጆቾ ።
ነጋዴዎች ትንሽ እንደ ሰውአስቡ! አቶ ወርቁ እግዜር ጨምሮ ይስጥህ!!
ኡፍፍፍፍ የናቴን ምርቃት እንዳስታውስ አደረከኝ ስጪ አትጪ ትለኝ ነበር አቶ ወርቁ አንተም ከልቤነው የምልህ አግኝ አትገኝ ብዬ መረኩህ ያሮጊት ልጅ ነኝና ተባረክ!!!!
You are amazing personality within the generation .......God bless you!!!!!!!!!!
አላህ እድሜህን ረዝም ያድግልህ
አባሳ ጀግና እንዳተአይነቱን አላህ ያብዛልን
ቃለመጠይቅ ሳይሆን ሰብከት ነዉ የሚመሰለዉ እመብርሀን ትጠብቅልን
በጣም አስገራሚ አስተሳሰብ ነው። እግዚአብሔር ያጽናህ። ሌሎች ከዚህ ካልተማረ ሰው ሆኖ መፈጠሩ አጠራጣሪ ነው። ከዚህ ተምሮ ነገ የኑሮ ውድነትን መቀየር አለበት ብዬ አምናለሁ ።
እግዚአብሔርን የሚያውቅ ታላቅ ሰው ነው!!! እውነትም ትልቅ ሰው!!!
አቶ ወርቁ የኔ የዘበናችን የቁርጥ ቀን ጀግና ነህ ስላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አንተን የወለዱ እናት ምንኛ የታደሉ ናቸው አንተም እናትህም በጤና በሰላም በደስታ ኑሩልን ሁሉን አሟልቶ ነው የፈጠረህ ነህ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዜግነት መገለጫ ማለት እንዲህ ነዉ !🇪🇷🇪🇹❤👈 እናት እንዳንተ ጀግና ደጋግማ ተዉለድ 🙏🙏🙏
ዋዉ ዋዉዉዉ ምን እንደምልህ ኣላቅም ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጨምሮ ጨምሮ የማያልቅበት የድንግል ልጅ ይስጥህ ፍሬዎችህን ለቁምነገር ያብቃልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
ምን አለ የሐገራችን ስግብግብ ነጋዴዎች ከዚህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተምረው ህዝባችንን ባይበዘብዙት !!!
አቦ አንተ ትለያለህ ቃላት አጣሁልህ ጀግናየ😍😍😍😍😍😍ፈጣሪ እድሜውንና ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤️💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈጣሪ ኣሁንም ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥዎት ጤና እና እድሜ ይስጥዎት
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ባቢ እንዴት መታደል ነው እንዲህ አይነት እሩሁሩህ ልቦና አላህ ለሁላችንም ይደለን
አምላክ ይጠብቅህ አሁንም የምትሰጠውን አያሳጣህ ውድ የአገር ልጅ መታሰርም መፈታትም የአምላክ ነው አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ
አቶ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጄግና ነህ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ገንዘብህንም አላህ በረካ ያድርግልህ
አምላከ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ወድሜ እንዳንተ አይነት የት ይገኝል ተባረክ
እግዚአብሔር በእውነተኛ በረከት ይባርክህ በነብስም በስጋም በጤናም በሰላምም!
አቶ ወርቁ አንተ በሁሉም ጀግና ነህ በእውነት ልዩ ነህ ስሙ አግበስባሽ ነጋዴዎች ። የሁሉም ኢትዮጵያውያን ክፉም ደጉን በአደባባይ ይውጣ እኔ የዚህን ሰው እንዲህ ባለ መልካምነት አይደለም ስለዘመቱ ጀግናችን ነው ማወቅ ጥሩ ነው ይሄ የጀግና ጀግና ነው ጤና ና እድሜ ይስጥህ።
He is way far from the so cold investors God be with you and your future man
This is blessing 🙌 🙏
አቶ ስሜነው ባያፈርስ በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ጀግና ጋዜጠኛ በሳል ደፋር የተረጋጋህ ለማንም የማተታጎበድድ
እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ተባረክ
መስጠት በረከት ነው
ስወድእ ወርቆ አይተነው የዘመናችን የምርጡች ምርጥ እረጅም እድሚ ይስጥልኝ
እግዚኣቢሄር የሰማይም ሃብት ይስጥህ ይሰጥሃልም የነ ኣብርሃምን ሃብት የባረከ ፈጣሪ ይባርክልህ
I am amazed. I never knew that you are such genius and intelligent I like the way you express yourself. long life health and more wealth.
ወርቁ አይተነው አላህ ይጨምርልህ እደስምህ ተግባርህም ወርቅ ነህ አተ ስማና ተግባር ሲመሳሰል አተና ባለቤቴን አየሁ በርቱ
እግዚሃብሄር ይባርክህ።እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው። እንደ እዮብ ልትፈተን ብትችል እንኳ።
አንተ የእግዚአብሔር ቃል የምትኖር የተባረክ ነህ
ዘንድሮ የኢትዮጵያውያን የቁእጥ ቀን ልጆች አይተናል አንዱ እንቁ ወርቁ አይተነው ሃገር ወዳድ እግዚአብሔር አዕምሮህን ይባርክልህ በእውነት አክባሪህ ነኝ
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤናና ሀብት ሁሉን አሟልቶ ይስጥህ :: ለአንተ ያለኝን ፍቅርና እክብሮት ቃላት አይገልፁትም::
Very refreshing interview. The guys is particularly very impressive man, intelligent and down to earth. It is nice to see genuine people who care for others and who is doing heroic work for his country.
I don't have words to explain to Mr Worku Aytenew . God keep you 🙏
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ በቃክ ።በርታ ጀግናችን ።አሁንም እራስህን ጠብቅ
እስከዛሬ ኮየዋቸው ታዋቂ ሰውች ነጥብ ያልጣለ ጀግና የ ኢትዬዽያ ልጅ አክባሪክ ነኝ
እንደ ማቱሳላ እድሜህን ያርዝምልን የድሀዎች አባት ወርቃችን
እሚገርም ተፈጥሮ ነው ይህ ሰው ነጋዴ ሳይሆን የእምነት መሪ ነበር መሆን ያለበት ።አቦ እድሜ ይርዘም
ተባረክ ሀ ሣብህ እደሥምህ ወርቅ
የኔ ጀግና ወድም እግዚአቢሄር ይባክህ
ማን ያስባል እድህ እግዚአቢሄር አብዝቶ ይስጥህ
የኔ ወድም ምነ ዉሁሉም ሰዉ የአተን ግማሺ ያህልቢአስብ በርበሮ እኳን ቲሸጡ ዉሀ ነክርዉ
ዪሸጣሉ ብልጥነን እያሉ ሰዉ ታየዉ በላይ
እግዚአቢሄር ያየዋል እድሜና ጤናን ይስጥልን
አሏህ ቃጥታኘውን ማንገድ ይምራህ
እንዳው አታሳሳብህ ዳስ ይለል
ግኒ ሀቅ አንድ ብቻ ነት እነም ዋጋኖቼ
ሀይማኖታችሁን ፈትሹ እምነት አይዋራስም
ዘመንክ ይባረክ አቶ ወርቁ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወርቁ
OMG!! Workisha you are beyond my imagination!!! God bless you